Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_manunited_fans — ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_manunited_fans — ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_manunited_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.80K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ ወኔ፣ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅ የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ።ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን M.U መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።
♦️ የጨዋታ ኘሮግራም እና ውጤቶች📊
♦️ የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ🗣
♦️ የተጫዋቾች ግለ ታሪክ👤
♦️ የተጫዋቾች የዝውውርመረጃ🔄
♦️ ጨዋታዎችን በቀጥታእንዘግባለን🎙
💌ሀሳብ @Ermimann
Cross @Ermimann

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-08-01 19:42:50
የማንችስተር ዩናይትድ ቀጣይ የ AUGUST [ነሀሴ] ወር ቀጣይ የጨዋታ መርሀ ግብሮች እነዚህን ይመስላሉ ! በኢትዮጽያዊያን ሰአት አቆጣጠር

ማንዩናይትድ ብራይተን ( ) | ፕሪምየር ሊግ
እሁድ ነሀሴ 1 AUG 7 | 10:00

ብሬንትፎርድ ማንዩናይትድ ( ) | ፕሪምየር ሊግ
ቅዳሜ ነሀሴ 7 Aug 13 | 1:30

ማንዩናይትድ ሊቨርፑል ( ) | ፕሪምየር ሊግ
ቅዳሜ ነሀሴ 14 Aug 20 | 4:00

ሳውዝሀምፕተን ማንዩናይትድ ( ) | ፕሪምየር ሊግ
ቅዳሜ ነሀሴ 21 Aug 27 | 8:30


መልካም እድል ለእንግሊዙ ኩራት ማንችስተር ዩናይትድ

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
213 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 19:32:26
በመጪው እሁድ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብራይተን ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ የ 41 አመቱ አልቢትር ፖል ቴርኒ በመሀል ዳኝነት እንዲመሩ ታጭተዋል ፤ ጆን ብሩክስ በ ቫር ተሰይመዋል

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
210 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 19:32:26
በቴንሀግ ስር የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታችንን ልናደርግ 6 ቀናቶች ቀርተዋል !

| ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሊጀመር ' 'ቀናቶች ቀርተዋል ።

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
207 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 19:32:26
ቼልሲዎች የፍራንኪ ዴ ዮንግ ማንቸስተር ዩናይትድ ዝውውርን ለመጥለፍ ተስፋ አድርገዋል።

[Sky Sport]

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
194 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 19:32:26
| ክርስቲያን ኤሪክሰን እሱ እና ብሩኖ ፈርናንዴዝ በ አንድ አሰላለፍ ላይ መጫወት ይችሉ እንደሆን ሲጠየቅ

"በእርግጥ አሰልጣኛችን በቋሚነት የሚጀምረውን ቡድን ለይቶ ማን መጀመር እንዳለበት ይመርጣል እና ከዛ አንተም ከማንም ጋር ብትጫወት ያንን መለማመድ አለብህ ነገር ግን ከብሩኖ ጋር መጫወት ላይ ምንም አይነት ችግር አይታየኝም ።"

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
182 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 19:32:26
ኤሪክ ቴንሃግ ስለ ቤኒ ማካርቲ :

"ቤኒ ማካርቲ በማጥቃት እና ቦታ አያያዝ ላይ ያተኩራሉ እያልኩ ያለሁት አጥቂዎችን ብቻ ሳይሆን ከኋላ ከተከላካዮች እና አማካዮች ጋር ያለን ውህደትም ወሳኝ ነው አጨዋወታችን ተለዋዋጭ መሆን አለበት ።"

[mutv]

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
166 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 19:32:26
ማንን ትመርጣላቹ ለ CDM ቦታ !?

ጀምስ ጋርነር

ስኮት ማይክቶምኔ

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
163 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 19:32:25
What a picture guys

#MUFC

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
157 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 19:32:25
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በ Instagram ገፁ

" በአስደናቂው ትያትር ኦፍ ድሪምስ የመጀመርያ ግዜ ዝግጁ ለመሆን ጠንክሬ እየሰራሁ ነው ለአስደናቂው እና ሞቅ ላለው አቀባበል ምስጋናዬን አቀርባለሁ ።"

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
155 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 19:32:25
ፖል ሜርሰን ማንቸስተር ዩናይትድ ከሊቨርፑል እና ማንቸስተር ሲቲ ጋር በአንድ መስመር ለመፎካከር ከፈለጉ ሮናልዶን መልቀቅ አለባቸዉ ብዙ ሰዎች ሮናልዶ ባለፈዉ ሲዝን 24 ጎል እንዳገባ ይነግሩሀል ነገር ግን ቡድኑ በዚ ልክ ጨዋታ ያሸነፈ አይመስልም ነበር። [ ዴሊ ስታር ]

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
155 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ