Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_manunited_fans — ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_manunited_fans — ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_manunited_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.80K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ ወኔ፣ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅ የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ።ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን M.U መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።
♦️ የጨዋታ ኘሮግራም እና ውጤቶች📊
♦️ የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ🗣
♦️ የተጫዋቾች ግለ ታሪክ👤
♦️ የተጫዋቾች የዝውውርመረጃ🔄
♦️ ጨዋታዎችን በቀጥታእንዘግባለን🎙
💌ሀሳብ @Ermimann
Cross @Ermimann

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-31 19:28:47
አሁንም ከነገ ምሽት በፊት ለማንችስተር ዩናይትድ የሆነ ነገር ሊፈጠር እንደሚችል አስባለሁ።

[Jonathan Shrager]

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
290 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:28:47
በማንቸስተር ዩናይትድ እና ኒውካስትል ስምምነት መሰረት ማርቲን ዱብራቭካን በፕሪምየር ሊግ ብዙ ጨዋታዎችን የሚጫወት ከሆነ ዩናይትድ 6 ሚሊየን ፓውንድ በመክፈል በቋሚነት መግዛት ይጠበቅበታል።

[Laurie Whitwell]

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
272 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:28:47
ጄምስ ጋርነር ወደ ኤቨርተን ያመራል
| Here we go !


ማንችስተር ዩናይትድ እና ኤቨርተኖች በጄምስ ጋርነር ዝውውር ከስምምነት ለይ ደርሰዋል ኤቨርተኖች ለጋርነር ዝውውር 15£ ሚልየን ፓውንድ የሚከፍሉ ይሆናል !

ማንችስተር ዩናይትዶች የጄምስ ጋርነርን ዝውውር ውል ላይ የመልሶ የመግዛት አማራጭ አካተዋል !

Fabrizio Romano

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
254 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:28:47
...ፈረንሳዊው አጥቂ አንቶኒ ማርሲያል በጉዳት ምክንያት የነገው ጨዋታ እንደሚያመልጠው ኤሪክ ተናግረዋል!!

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
240 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:42:50
ሀሙስ 4:00 ላይ Lester Vs Manchester United የሚያደርጉትን ጨዋታ Yahsat 52.5°E ( Varzish ባለበት ሳተላይት) በ 1 TV HD ላይ ይተላለፋል
12015 H 27500


https://t.me/Ethio_HD_dish
265 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:17:13 Wazzaaaaa

#repost

ይህ የቀዩ መንደር ንጉስ ነው የእንግሊዛውያን መመኪያ..የፈርጊ እንቁ ልጅ....የኳስ ታታሪ ሰራተኛ.. የሊቨርፑላውያን ቀኝ ገዢ የሲትዚንስ ራስ ምታት...የመድፈኞቹን አፍ በጥበቡ የሚያዘጋ.... ሀይለኛ ፣ፈጣን ፣ጉልበተኛ ፣እልሀኛ በቃ እሱ ማሺን መሳይ ሰው ነው።

በዚህ ጊዜ ማን እንዲህ ይናገራል..
ዋዛ በአንድ ወቅት እንዲህ ሲል ተደመጠ.." ሊቨርፑልን ከልጅነቴን ጀምሮ እየጠላሁኝ አደኩኝ አሁንም ጠላለሁኝ ወድፊትም እንደዛው" ። የእሱን በክለቡ ላይ ያለው ፍቅር ስሜት፤ አልሸነፍ ባይነት ለማንም ሳያወርስ ከማንቸስተር ዩናይትድ በተጨዋችነት ሲሰናበት ለመጨረሻ ጊዜ ይህ የእሱ ስሜት በእሱ ጊዜ እንደሚቆም እያሰቡ... ስንቱ አንብቷል።

ከውስጥ በመጣ ስሜት የማንቸስተር ዩናይትድ ፍቅር በደሙ ተላውሶ ህያው ገናናነቱን በዛ ደም በሚያሞቀው.... አጥንትን በስሜት በሚሰነጣጥቀው.... የደጋፊውን ላንቃ በጩኸት በሚያቀላው......ደጋፊውን በጭብጨባ እጃቸው ፍም እስኪመስል ድረስ የሚያስጠበጭበው......ውብ ማራኪ እግር ኳስ፤ አልሸነፍ ባይነት በመጨረሻ ደቂቃዎች በእግር ኳስ የማይታመን ተዓምር በሚሰራበት..በዛ...በእንግሊዙ ሀያል ክለብ በትያትር ኦፍ ድሪምስ...ገናነቱን ሲያስቀጥል ከ250 ግቦች በላይ በማስቆጠረ ነበር ክለብ ወዳድነቱን ያሰየው ። የእሱ ሀያልነት በማንቸስተር ዩናይትድ ሁሌም የተከበረ ነው... እሱ ለሚወደው ነገር ነፍሱን ይሰጣል...።

ምን ያላሳካው ክብር አለ? ምንስ ያላደረገው ?? የጩኸታማ ጎረቤቶቻችን ላይ ያስቆጠረው የመቀስ ምት ግብ ይዘነጋል ወይ??

ውድ... የማይተካ፤ዘመን አይሽሬ ተጨዋች..የቀዩ አንበሳ ሎሌ ፤ የዩናይትድያውያን የልብ ምት..... የማይቻለውና የማይበገረው ዋይኒ ማርክ ሩኒ ልክ በዚይች ቀን ከኤቨርተን ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ተዘዋወረ!!!

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
300 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:17:12
287 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:17:12
ማንችስተር ዩናይትዶች በዛሬው እለት (በመጪዎቹ ሰአታቶች) የማርቲን ዱብራቭካን ዝውውር ይፋ እንደሚያደርጉ ተገልጿል ።

Telegraph

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
278 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:17:12
እንግሊዛዊውን አማካኝ ጀምስ ጋርነርን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን እየመራ ሲሆን ድርድሩንም ሊጨርስ ተቃርቧል ተብሏል ።

አሁን የቀረው ተጫዋቹ ወደ ኤቨርተን ለመዘዋወር እሺታውን መግለፅ ብቻ ነው

[Fabrizio Romano]

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
251 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:17:12
አንቶኒ ኩኩሬላን ሲያስደብረው

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
248 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ