Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_manunited_fans — ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_manunited_fans — ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_manunited_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.80K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ ወኔ፣ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅ የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ።ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን M.U መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።
♦️ የጨዋታ ኘሮግራም እና ውጤቶች📊
♦️ የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ🗣
♦️ የተጫዋቾች ግለ ታሪክ👤
♦️ የተጫዋቾች የዝውውርመረጃ🔄
♦️ ጨዋታዎችን በቀጥታእንዘግባለን🎙
💌ሀሳብ @Ermimann
Cross @Ermimann

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-02 00:26:01
OFFICIAL : ማንችስተር ዩናይትዶች ጄምስ ጋርነር በቋሚ ውል የመርሲሳይዱን ክለብ ኤቨርተን እንደተቀላቀለ ይፋ አድርገዋል !

መልካም እድል ጂሚሚ

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
76 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 21:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 00:26:01
ዴቪድ ዴህያ አሁን ላይ 133 የፕሪምየር ሊግ ክሊን ሺት አስመዝግቧል ይህም ለዩናይትድ ከተጫወቱ ግብ ጠባቂዎች ቀዳሚው ያደርገዋል :

ዳቪድ ዴህያ - 133
ቲም ሀዋርድ እና ቫንድረሳር - 132
ፒተር ሽማይክል - 128

Superb save from Maddison’s free kick.

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
75 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 21:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 00:23:06
ሌላው ድንቅነቱን ያሳየን ተጨዋች

ስኮት
ይለያል አቦ

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
78 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 21:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:51:13
ሰላም እደሩ ቤተሰብ

𝐆𝐨𝐨𝐝 𝐍𝐢𝐠𝐡𝐭

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
107 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 20:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:51:13
ጄምስ ጋርነር የመርሲሳይዱን ክለብ ኤቨርተን በ 9£ ሚልየን ፓውንድ ቋሚ ክፍያ + ብቃቱ እየታየ እስከ 15 £ ሚልየን ፓውንድ በሚደርስ የዝውውር ገንዘብ ነው ኤቨርተንን በቋሚነት ለመቀላቀል የተቃረበው ።

በውሉ ላይ መልሶ የመግዛት አማራጭ ሊታከልበት ታስቦ የነበረ ቢሆንም ማንዩናይትድ ተጫዋቹን መልሶ የመግዛት ፍላጎት የላቸውም ።

ስለዚህ ማንችስተር ዩናይትዶች ውሉ ላይ ከወደፊት የጋርነር ሽያጭ ገንዘብ ለማግኘት እንጂ ተጫዋቹን መልሶ ለመግዛት የሚያስችላቸውን አማራጭ አላካተቱም ።

Laurie Whitewell

ማንዩናይትድ ተጫዋች ሲገዛ
ማንዩናይትድ ተጫዋች ሲሸጥ

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
106 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 20:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:51:12
OFFICIAL :

አማዱ ዲያሎ በአንድ አመት የውሰት ውል የሻንፒዮንሺፑን ክለብ ሰንደርላንድን ተቀላቅሏል !

መልካም እድል

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
108 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 20:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:51:12
ቴንሀግ ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች

እንደ ጅማሬ አየዋለሁ ጥሩ መሰረት እየያዝን ነው ያለነው የሰራነው መስራት ከሚጠበቅብን በጣም ትንሹን ነው ነገር ግን ለውጡን ማየት በመጀመሬ እና ያንን የማሸነፍ መንፈስ ይዘን በመቀጠላችን ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም የተሳካ የውድድር አመት ማየት ከፈለክ ያ ነገር ያስፈልግሀል ።"

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
108 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 20:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:50:16
ከዝውውር መስኮቱ መዝግያ ቀን በፊት በቪክተር ኦሲምሄን እና ማንችስተር ዩናይትድ መካከል ምንም አይነት እንቅስቃሴዎች የሉም የተወሩት ወሬዎችም ከጭምጭምታ ያላለፉ ተብለው ተይዘዋል !

ዋንቢሳካm ማንዩናይትድን ይለቃል ተብሎ አይጠበቅም አሁን ላይ ምንም አይነት የዝውውር ገንዘብ አልቀረበም — ዋንቢሳካ የሚቆይ ከሆነ ደግሞ ሰርጂንዮ ዴስት ወደ ማንዩናይትድ ሊያደርገው የታሰበው ዝውውር ይገታል ።"

Fabrizio Romano

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
195 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:50:15
ኤሪክ ቴንሀግ ስለ አንቶኒ

" በሁለቱ ክለቦች መካከል ኩስምምነት ላይ ተደርሷል ነገር ግን የወረቀት ስራዎች ተሰርተው አላለቁም ስለዚህ በዝውውሩ በጥልቀት ገብቼ ላወራ አልችልም አሁንም ቢሆን ግን የአጥቂ መስመሩን ማጠናከር አለብን ምክንያቱም ከፊታችን ብዙ ጨዋታዎች ይጠብቁናል ።"

" አንቶኒ በሳምንቱ መጨረሻ ከአርሰናል ጋር በምናደርገው ጨዋታ ይደርስልናል ብዬ አስባለሁ የዝውውር መስኮቱ ስለሚዘጋ ጉዳዩ እስከዛው ድረስ ያልቃል ብዬ እገምታለሁ ።"

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
189 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:28:48
ኤሪክ ቴንሀግ

" እንደማስበው ከሆነ አንቶኒ እና ማርቲን ዱብራቭካ የዘንድሮው ክረምት ዝውውር መስኮት መጨረሻ ፈራሚዎች ይሆናሉ ነገር ግን አሁንም ቢሆን እድሎች አሉ በዚህ ክለብ ውስጥ ስትሆን ሁልግዜም የተለያዩ ነገሮች ሊፈጠሩ ይችላል ።"

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
297 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ