Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_manunited_fans — ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_manunited_fans — ኢትዮ ማን ዩናይትድ ፋንስ
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_manunited_fans
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.80K
የሰርጥ መግለጫ

👉 ስሜት፣ ወኔ፣ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅ የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ።ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን M.U መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።
♦️ የጨዋታ ኘሮግራም እና ውጤቶች📊
♦️ የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ🗣
♦️ የተጫዋቾች ግለ ታሪክ👤
♦️ የተጫዋቾች የዝውውርመረጃ🔄
♦️ ጨዋታዎችን በቀጥታእንዘግባለን🎙
💌ሀሳብ @Ermimann
Cross @Ermimann

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-08-30 21:46:41
𝑨 𝒔𝒑𝒆𝒄𝒊𝒂𝒍 𝑨𝒋𝒂𝒙 𝒓𝒆𝒖𝒏𝒊𝒐𝒏 𝒂𝒕 𝑴𝒂𝒏𝒄𝒉𝒆𝒔𝒕𝒆𝒓 𝑼𝒏𝒊𝒕𝒆𝒅

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
200 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 21:46:41
የ 90 Min's ፀሀፊዎች የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ 5ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብሮች ግምታቸውን ሲያስቀምጡ ማንችስተር ዩናይትድ ሌስተር ሲቲን 1-0 በሆነ ውጤት ያሸንፋል ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል ።

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
196 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:53:13
ከዲዮጎ ዳሉት በተጨማሪ ዴቪድ ዴህያም ለአንቶኒ የእንኳን ደህና መጣህ መልእክት ያስተላለፈ ሌላኛው የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች ነው

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
274 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:53:13
የአንቶኒ ዶሳንቶስ ዝውውር ይፋ ከተደረገ በሁዋላ ዲዮጎ ዳሉት የእንኳን ደህና መጣህ መልእክቱን አስተላልፏል

Portuguese things

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
260 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:53:13
Learning

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
236 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:53:13
ከሀሙሱ የሌስተር ሲቲ ጨዋታ በፊት ዛሬ ከተሰራው ልምምድ የተወሰዱ ምስሎች

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
230 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:53:13


Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
206 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 22:41:55
አወዛጋቢው የባርሴሎናው ፕሬዝደንት ሁዋን ላፖርታ የሰጠው መግለጫ ፡

"በእግር ኳስ የሚሆነውን መቼም አታውቁትም ዴዮንግ ማንዩናይትድ አይቀላቀልም ብዬ በግልፅ መናገር አልችልም ምክንያቱም የሚወሰነው በተለያዩ አካላት ነው ታውቃለህ መቼስ ።"

" በዚህ ክረምት ያስፈረምናቸው ተጫዋቾች ኢንቨስትመንት ናቸው አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ይህንን እንደ ወጪ አድርገው ይቆጥሩታል አሁን ያሉት ተጫዋቾች የእኛን ኢንቨስትመንት ይገነዘባሉ ምክንያቱም የምናስፈርማቸው ሰዎች ደሞዛቸውን ከ FC ባርሴሎና አዲሱ የደመወዝ መዋቅር ጋር ያስተካክላሉ ።"

" ምንም ነገር ካላደረግን ክለባችን ይፈርሳል ።"

[CBSSports]

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
121 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 20:05:30
#UPDATE

የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች ከዚህ በሁዋላ ከጨዋታዎች መጀመር በፊት ለ Black Lives Matter ዘመቻ ሲያደርጉት የነበረውን የመንበርከክ እና የቀኝ እጅን ወደ ላይ የማንሳት እንቅስቃሴ ያቆማሉ ተብሏል ።

የክለብ አንበሎች የዚህ ምልክት አላማ ትርጉም አልባ እየሆነ መምጣቱን ተከትሎ በጋራ ከስምምነት ላይ በመድረሳቸው ይሄ እንቅስቃሴ ሊቆም ችሏል ።

ከዚህ ቀደም እንደ ዊልፍሬድ ዛሀ አይነት ተጫዋቾች ተመሳሳይ ምክንያቶችን በማቅረብ ይህንን ተግባር መፈፀም ማቋረጣቸውን አይዘነጋም

Share @Ethio_manunited_fans
Share @Ethio_manunited_fans
228 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 19:48:48
ከ 4 ጨዎታ ስንት ነጥብ የምንሰበስብ ይመስላቹሀል?
Anonymous Poll
48%
12
28%
9
5%
6
16%
7
3%
3
61 voters228 views Śpěņ ėŕ ĵ@mëş , 16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ