Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

የቴሌግራም ቻናል አርማ etconp — Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp E
የቴሌግራም ቻናል አርማ etconp — Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp
የሰርጥ አድራሻ: @etconp
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 26.79K
የሰርጥ መግለጫ

🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች
💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት
📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይናኖች
💻ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን
📙መፅሃፍቶች
🎬ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ምርጥ ቻናል
📨ሃሳብ እና ኣስተያየት @ETCONpBOT ፃፉልን
📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK
📃 ለ መወያያ @COTMp
📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ:- @ETCONpDigitalLibrary_Bot

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-05-01 12:27:48
ታምራት ፦ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ ድርጅት

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

ፕሌት ከ 1 ሚሜ - 40 ሚሜ በፈለጉት Size ቆርጠን በስተን

ጄ ቦልት ከ ባለ 12 - 32 ሚሜ በፈለጉት ቁመት ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናስረክባለን።

ሌሎች ከ ብረታ ብረት ጋር የተያያዙ ስራዎች ማለትም ላሜራ፣ፊያቶ፣ ፌሮ፣ስታፋ፣ቱቦላሬ፣አንከርቦልት ወዘተ

በተጨማሪም ማናኛውንም ብረታብረት እንገዛለን እንሸጣለን።

ስልክ
0994941706
0911016833 ደውለው ያግኙን
ቴሌግራም ላይ ፦ https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦ ቁ.1 ጭድተራ ከፍብሎ
ቁ.2 አየር ጤና
1.8K viewsItoophiyaa‍ , 09:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 11:21:43
Fun story

Nanjing university made its WiFi password this, suppose you’re studying in this university and your friend from different campus came in and asked you what the password is ,what is gonna be your answer

አስናኝ ታሪክ

ቻይና ናይንጂንግ ዩኒቨርስቲ የ ዋይፋይ ፖስወርዳቸውን ይሆን አረጉ እናንተ የዚህ ትምህርት ቤት ተማሪ ናችሁ እንበል ሚታቁት ሰው ከሌላ ቦታ መጥቶ ፖስወርድ ቢጠይቃችሁ መልሱ ምን ትሉት ይሆን

@etconp
2.3K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 19:45:44
ሰበርዜና

#ነፃ የመስመርላይ ስልጠና
በተግባር የተደገፈ ነፃ ስልጠና በቴሌግራም ቻናላችን ይዘን ቀርበናል።
ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና መምሀራን
በዘርፉ ስራ ላይ ያላችሁና ጀማሪዎች
ሌሎችም ፍላጎት ያላችሁ
1.5K viewsአሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት(ሙያ ማሰልጠኛ), 16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 18:47:02 ነጻ የትምህርት እድል

የአፍሪካ የከተማ ማእከል ( African centre for cities) በጀርመን መንግስት በሚመራው በ DAAD በኩል ለ 2024 የትምህርት ዘመን የነጻ የትምህርት እድል ጥሪ ያደርጋል፡፡

ይህ ጥሪ ከሰሀራ በታች ላሉ አገራት ነዋሪ አምስት ተማሪዎች በኬፕታውን ዩኒቨርስቲ ደቡብ አፍሪካ የሚሰጥ የኤም ፊል ሳውዘርን ኧርባኒዝም ( ማስተርስ ኢን ኧርባን ስታዲስ) ዲግሪ መርሀግብር ነው፡፡

የ DAAD የመጨረሻ ማመልከቻ April 27th, 2023 ሲሆን ሙሉ ዝርዝሩን ከታች በተያያዘው ማስፈንጠርያ ይመልከቱ፡፡

https://www.africancentreforcities.net/daad-call-for-scholarship-applications-2024/

@etconp
1.7K viewsItoophiyaa‍ , 15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 16:01:12
ታሪክን የኋሊት

የቆየ የከተማ ምስል

አራዳ ጊዮርጊስና ቸርችል ጎዳና

በምስሉ የሚታየው አየር ምስል የቸርችል ጎዳናን ጨምሮ የአራዳ ጊዮርጊስና አካባቢው ሲሆን የተነሳው በ1947 ዓም የቀኃስ የብር እዮቤልዩ በሚከበርበት ወቅት አይዘንሽታት በተባለ እውቅ ፎቶ አንሺ ነበር፡፡

በአስር አመት ግዜ ውስጥ በሁለተኛው ምስል እንደተመለከተው በአርቱሮ ሜዜዴሚ አማካኝነት የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ተገንብቷል፡፡

የቸርችል ጎዳናም ክማዘጋጃ ቤቱ በታች ያለው መንገድ ላይ ያሉ ቤቶች ፈርሰው አቅጣጫው እንደአዲስ ሊቀየር ችሏል፡፡ የቀድሞው ቸርችል ጎዳና ከለገሀር ባቡር ጣብያ በቴዎድሮስ አደባባይ አድርጎ ማህሙድ ሙዚቃ ቤት የሚሄደው ነበር፡፡

በአዲሱ ቸርችል ጎዳና ግንባታ ብዙ ቤቶች የፈረሱ ሲሆን እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ መንገዱ አንሻፎ የሸረፋቸው ቤቶች ክቴዎድሮስ አደባባይ ወደማዘጋጃ በሚወስደው መንገድ በስተምዕራብ በኩል ይታዩ ነበር፡፡

@etconp
1.8K viewsItoophiyaa‍ , 13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 12:30:30 What is meant by air entrained concrete?

The process which involves the introduction of tiny air bubbles into concrete is called air entrainment. And the concrete formed through
this process is called air entrained concrete. Using air entraining Portland cement or air entraining agents such as admixture, air entrainment is done in concrete. The amount of air in such concrete is usually between four to seven percent of the volume of concrete. It is
measured by galvanometric method, volumetric method and pressure method. The air bubbles relieve internal pressure on the concrete by providing chambers for water to expand when it
freezes.

Process: Here are the ways of incorporating air in
concrete:

Using gas forming materials as aluminium powder, zinc powder and hydrogen peroxide.
Using surface active agents that reduces surface tension.

They may be natural wood resins and their soaps, animal or vegetable fats or oils, alkali salts of sulfonated or sulphated organic compounds.
Using cement dispersing agents.

Advantages: Some of the advantages of air entrained concrete are given below:

Workability of concrete increases.
Use of air entraining agent reduces the effect of freezing and thawing.
Bleeding, segregation and laitance in concrete reduces.
Entrained air improves the sulphate resisting capacity of concrete.
Reduces the possibility of shrinkage and crack formation in the concrete surface.

Disadvantages: Some of the disadvantages of air entrained concrete are

The strength of concrete decreases.
The use of air entraining agent increases the porosity of concrete thereby reducing the unit weight.
Air-entrainment in concrete must not be done if the site control is not good This is due to the fact that the air entrained in a concrete varies with the change in sand grading, errors in proportioning and workability of the mix and temperatures.

@etconp
1.8K viewsItoophiyaa‍ , 09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 10:00:15
Amsterdam _ Netherlands

16meters cantilever
1.8K viewsजॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ, 07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 09:30:38 አቤት ሆስፒታል በግማሽ ቢሊዮን ብር ባለ 15 ፎቅ ሕንፃ ሊያሠራ ነው

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ የአዲስ አበባ በርን፣ ኢመርጀንሲ ኤንድ ትራዋማ (አቤት) ሆስፒታል ከሊዝ ነፃ ባገኘው 8926 ሜትር ካሬ ቦታ ላይ በ500 ሚሊዮን ብር ወጪ ባለ አሥራ አምስት ወለል ሕንፃ ለማሠራት የሚያስችለውን እንቅስቃሴ በማከናወን ላይ ነው፡፡

ከመንግሥት በተመደበው በዚሁ በጀት እስካሁን ባካሄደው እንቅስቃሴ የዲዛይን ሥራ አጠናቆ አማካሪ ድርጅት ቅጥር ያከናወነ ሲሆን፣ ጉዳይ በይበልጥ ከሚመለከተው መንግሥታዊ አካል የግንባታ ፈቃዱ አግኝቷል፡፡

ሕንፃውም የሚሠራው በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስምንት አዲሱ ገበያ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው፡፡
የሕክምና ኮሌጁ የምሕንድስናና ግንባታ ዳይሬክተር አማኑኤል ሕይወት (ኢንጂነር) ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ቦታውን በሊዝ የፈቀደው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ጽሕፈት ቤት ሲሆን ሕንፃውም ደረጃውን የጠበቀና ዘመናዊነትን የሚላበስ ነው
፡፡
ሕንፃው ከሚይዛቸው ወለሎች መካከል አራቱ ከምድር በታች ሲሆኑ የቀሩት አሥራ አንዱ ደግሞ ከምድር በላይ የተያያዙ ናቸው፡፡ የሕንፃው መጨረሻ ፎቅ ላይ ለሄሊኮብተር ማሳረፊያ የሚውል ቦታ እንደመቻቸለት፣ ለአስተዳደርና ለልዩ ልዩ ሥራዎች ማከናወኛ የሚውሉ ረቂቅ በርካታ ክፍሎች ያሏቸው ሁለት ብሎኮች ከሕንፃው ጋር ተያይዘው እንደሚገነቡ ነው የተናገሩት፡፡

ሕንፃው ሲጠናቀቅ ደረጃቸውን የጠበቁ 18 የቀዶ ሕክምናና 40 የማገገሚያ ክፍሎች፣ እንዲሁም ከ700 በላይ አልጋዎች እንደሚኖሩት የገለጹት ዳይሬክተሩ፣ ከዚህም ሌላ ከምድር በታች ከሚገኙት ወለሎች መካከል ሁለቱ ለየት ያሉ አገልግሎቶች እንዲሰጡ ታስቦ መዘጋጀታቸውን ገልጸዋል፡፡

ከምድር በታች የሚገኙት ወለሎች ለተሽከርካሪዎች ማቆሚያ የሚውሉ ሲሆን፣ በሌላ በኩል በአገሪቱ እንደ ኮቪድ-19 የመሳሰሉ አደገኛ ወረርሽኞች ድንገት ቢከሰቱ ወደ ሕክምና ክፍልነት ያለምንም ችግርና ወጪ በቀላሉ ሊቀየሩ በሚያስችል መልኩ የሚዘጋጁ ይሆናል፡፡ ይህ ዓይነቱም ሁኔታ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጊዜ ከወረርሽኙ ጋር የተያያዙ ሕክምናዎችን መስጠት የሚቻልባቸውን አዳራሾችና ሕንፃዎች ለመፈለግ የታየው ውጣ ውረድ ወደፊት እንዳይደገም ከወዲሁ ለመከላከል ታስቦ የተደረገ ነው፡፡

‹‹የአዲስ አበባ በርን፣ ኢመርጀንሲ ኤንድ ትራዎማ ሆስፒታል በአማርኛ ‹‹አቤት›› በሚል ምኅጻር ቃል ሲሰየም የቻለው በሰው ሠራሽና በተፈጥሮ አደጋ ጉዳት ለሚደርስበት ወገን አለሁልህ ብሎ ምላሽ የሚሰጥ ተቋም እንፍጠር ከሚል መሠረተ ሐሳብ በመነሳት ነው፤›› ያሉት ደግሞ የአንጎል፣ ህብለ ሰረሰር፣ ነርቭና ተጓዳኝ ሕመሞች ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስትና የአቤት ሆስፒታል ዋና ሥራ አስኪያጅ ሀነኒያ ጅምባይ (ዶ/ር) ናቸው፡፡
እንደ ዋና ሥራ አስኪያጁ አባባል፣ አቤት ሆስፒታል በአሁኑ ጊዜ አገልግሎት እየሰጠ ያለው ከግለሰብ በየወሩ ከአራት ሚሊዮን ብር በላይ በተከራየው ባለ አራት ወለል ሕንፃ ውስጥ ነው፡፡ የሆስፒታሉ ሕንፃ ከአገልግሎት ፈላጊዎች መብዛት አንጻር ሲቃኝ ከፍተኛ መጨናነቅን ከመፍጠሩም ባሻገር፣ ምቹ የሥራ ቦታም አይደለም፡፡ ለማሳያ ያህል ከተፈለገ የአጥንት ሕክምና ያለው በአቤትና በአለርት ሆስፒታሎች ሲሆን በአቤት ብቻ ይህንኑ ሕክምና ለማግኘት 800 ታካሚዎች ወረፋ ይዘው በመጠባበቅ ላይ ናቸው፡፡ በዚህም ብቻ ሳይወሰን የወገብ አከርካሪ ሕክምናንም በብቸኝነት ይሰጣል፡፡

Via ሪፖርተር

@etconp
1.8K viewsItoophiyaa‍ , 06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 07:30:23
ታምራት ፦ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ ድርጅት

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

ፕሌት ከ 1 ሚሜ - 40 ሚሜ በፈለጉት Size ቆርጠን በስተን

ጄ ቦልት ከ ባለ 12 - 32 ሚሜ በፈለጉት ቁመት ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናስረክባለን።

ሌሎች ከ ብረታ ብረት ጋር የተያያዙ ስራዎች ማለትም ላሜራ፣ፊያቶ፣ ፌሮ፣ስታፋ፣ቱቦላሬ፣አንከርቦልት ወዘተ

በተጨማሪም ማናኛውንም ብረታብረት እንገዛለን እንሸጣለን።

ስልክ
0994941706
0911016833 ደውለው ያግኙን
ቴሌግራም ላይ ፦ https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦ ቁ.1 ጭድተራ ከፍብሎ
               ቁ.2 አየር ጤና
1.9K viewsItoophiyaa‍ , 04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 21:36:27
What is meant by air entrained concrete?

Put your Answer @COTMp

@etconp
2.2K viewsItoophiyaa‍ , 18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ