ነጻ የትምህርት እድል የአፍሪካ የከተማ ማእከል ( African centre for cities) በ | Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp
ነጻ የትምህርት እድል
የአፍሪካ የከተማ ማእከል ( African centre for cities) በጀርመን መንግስት በሚመራው በ DAAD በኩል ለ 2024 የትምህርት ዘመን የነጻ የትምህርት እድል ጥሪ ያደርጋል፡፡
ይህ ጥሪ ከሰሀራ በታች ላሉ አገራት ነዋሪ አምስት ተማሪዎች በኬፕታውን ዩኒቨርስቲ ደቡብ አፍሪካ የሚሰጥ የኤም ፊል ሳውዘርን ኧርባኒዝም ( ማስተርስ ኢን ኧርባን ስታዲስ) ዲግሪ መርሀግብር ነው፡፡
የ DAAD የመጨረሻ ማመልከቻ April 27th, 2023 ሲሆን ሙሉ ዝርዝሩን ከታች በተያያዘው ማስፈንጠርያ ይመልከቱ፡፡
https://www.africancentreforcities.net/daad-call-for-scholarship-applications-2024/
@etconp