Get Mystery Box with random crypto!

EPS (Ethio-Parents' school)

የቴሌግራም ቻናል አርማ epsnow — EPS (Ethio-Parents' school) E
የቴሌግራም ቻናል አርማ epsnow — EPS (Ethio-Parents' school)
የሰርጥ አድራሻ: @epsnow
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.62K
የሰርጥ መግለጫ

Ethio-Parent's School Student Resource Center

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-12-07 15:17:27 ማስታወቂያ
ለገርጂ፣ ጉለሌና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች የተማሪ ወላጆች በሙሉ የ2014 ዓ.ም የሁለተኛው ኳርተር የትምህርት አገልግሎት ክፍያ የሚከናወነው ከህዳር 27 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ ክፍያውን በወቅቱ እንድትከፍሉ እናሳስባለን፡፡
ኆኅተ ጥበብ አ.ማ
(ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት )
37.9K views12:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-14 10:11:15 ቀን 04/03/2014 ዓ.ም.
የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ለተፈተናችሁ የገርጂ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በሙሉ:
የዩኒቨርስቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ (Institute and field Choice) የሚከናወነው ሰኞ ህዳር 6 ቀን 2014 ዓ.ም. ስለሆነ በእለቱ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ላይ በትምህርት ቤት ተገኝታችሁ የተዘጋጀውን ፎርም እንድትሞሉ
ጥሪያችንን እያስተላለፍን ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ተመካክራችሁ እንድትመጡ የተዘጋጀውን ፎርም ከዚህ መልዕክት ጋር ያያያዝን መሆኑን በትህትና እንገልጻለን።
ትምህርት ቤቱ
22.7K views07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-12 16:04:54 ማስታወቂያ
በገርጂና በጉለሌ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች በ5ኛ፣6ኛ፣7ኛ፣9ኛ፣10ኛ እና 11ኛ ክፍል ልጆቻችሁን በማስተማር ላይ ለምትገኙ ወላጆች በሙሉ በዚህ በያዝነው ዓመት ከዚህ ቀደም እንሰጥ የነበረውን ነገር ግን ለጥቂት አመታት ተቋርጦ የነበረውን የቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት ለመጀመር እቅድ ይዘናል፡፡ ይሄንኑ አስመልክቶ በት/ቤቶቹ በኩል ልጆቻችሁን ለማስተማር የምትፈልጉ ወላጆች ፍላጐታችሁን እንድታሳውቁን በሚል በልጆቻችሁ በኩል ደብዳቤ ልከን ነበር፡፡ በዚሁ መሠረት በተለያዩ የክፍል ደረጃዎች ልጆች ያላቸው ወላጆች ለማስተማር ፈቃደኝነታቸውን አሳውቀውናል፡፡ ይሁን እንጂ አሁንም ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ ወላጆች ፍላጐታቸውን ያልገለፁልን ስለሆነ ልጆቻችሁን በማጠናከሪያ ትምህርቱ እንዲሳተፉ የምትፈልጉ ከሆነ ከህዳር 6 - ህዳር 9 ቀን 2014 ዓ.ም በየት/ቤቶቹ በመቅረብ ማረጋገጫ እንድትሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

ኆኀተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር
(ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት)
32.7K views13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-05 10:45:01 የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ለምትፈተኑ የገርጂ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በሙሉ:
የሀገር አቀፍ ፈተና መፈተኛ ጣቢያችሁ ቦሌ ኅብረተሰብ(Bole community) ሲሆን ገለጻ የሚሰጠው ቅዳሜ ጥቅምት 27 በመሆኑ በእለቱ የመፈተኛ ካርድ (Admission Card) በመያዝ እና የትምህርት ቤታችንን ዩኒፎርም ለብሳችሁ በመፈተኛ ጣቢያችሁ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ላይ በመገኘት የሚሰጠውን ገለጻ እንድትከታተሉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ትምህርት ቤቱ
16.6K views07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-04 12:04:53
30.3K views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-02 19:38:01 የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ለምትፈተኑ የገርጂ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በሙሉ:
የሀገር አቀፍ ፈተና መፈተኛ ካርድ (Admission Card) ተስተካክሎ ስለመጣ ሐሙስ ጥቅምት 25 ቀን 2014 ዓ.ም. ጠዋት 3:00 ሰዓት ላይ በትምህርት ቤት በመገኘት አድሚሽን ካርዳችሁን እንድታዩ እና ስለ ፈተና እና መፈተኛ ቦታ የሚሰጠውን የትምህርት ቤቱን ማሳሰቢያ እንድትከታተሉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ትምህርት ቤቱ
15.3K views16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ