Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 04/03/2014 ዓ.ም. የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ለተፈተናችሁ የገርጂ ቅርንጫፍ ት | EPS (Ethio-Parents' school)

ቀን 04/03/2014 ዓ.ም.
የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ለተፈተናችሁ የገርጂ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በሙሉ:
የዩኒቨርስቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ (Institute and field Choice) የሚከናወነው ሰኞ ህዳር 6 ቀን 2014 ዓ.ም. ስለሆነ በእለቱ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ላይ በትምህርት ቤት ተገኝታችሁ የተዘጋጀውን ፎርም እንድትሞሉ
ጥሪያችንን እያስተላለፍን ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ተመካክራችሁ እንድትመጡ የተዘጋጀውን ፎርም ከዚህ መልዕክት ጋር ያያያዝን መሆኑን በትህትና እንገልጻለን።
ትምህርት ቤቱ