Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ለገርጂ፣ ጉለሌና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች የተማሪ ወላጆች በሙሉ የ2014 | EPS (Ethio-Parents' school)

ማስታወቂያ
ለገርጂ፣ ጉለሌና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች የተማሪ ወላጆች በሙሉ የ2014 ዓ.ም የሁለተኛው ኳርተር የትምህርት አገልግሎት ክፍያ የሚከናወነው ከህዳር 27 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ ክፍያውን በወቅቱ እንድትከፍሉ እናሳስባለን፡፡
ኆኅተ ጥበብ አ.ማ
(ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት )