Get Mystery Box with random crypto!

የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ለምትፈተኑ የገርጂ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በሙሉ: የ | EPS (Ethio-Parents' school)

የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ለምትፈተኑ የገርጂ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በሙሉ:
የሀገር አቀፍ ፈተና መፈተኛ ካርድ (Admission Card) ተስተካክሎ ስለመጣ ሐሙስ ጥቅምት 25 ቀን 2014 ዓ.ም. ጠዋት 3:00 ሰዓት ላይ በትምህርት ቤት በመገኘት አድሚሽን ካርዳችሁን እንድታዩ እና ስለ ፈተና እና መፈተኛ ቦታ የሚሰጠውን የትምህርት ቤቱን ማሳሰቢያ እንድትከታተሉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ትምህርት ቤቱ