Get Mystery Box with random crypto!

ያሬዳውያን

የቴሌግራም ቻናል አርማ eotcmahlet — ያሬዳውያን
የቴሌግራም ቻናል አርማ eotcmahlet — ያሬዳውያን
የሰርጥ አድራሻ: @eotcmahlet
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 42.48K
የሰርጥ መግለጫ

የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማህሌት ፤ #ወረብ ከ7 ቀናት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው
#ሁሉም_ነገር_ስለ_ማህሌት
ማህሌታውያን ቻናሉን share ያርጉ
ጥያቄ አስተያየት በግሩፓችን ይላኩ 🙏
እናመሰግናለን

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-04-27 12:11:07 @Memhir_sirak
1.1K views09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 10:01:56
መዝሙር ዘሰንበት

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
ተንሥአ ወአንሥአ ኲሎ ሙታነ፤ ተንሥአ ወአንሥአ ኲሎ ሙታነ ወፈትሖሙ ለሙቁሓን፤ ተንሥአ ወአንሥአ ኲሎ ሙታነ በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን ወአግዓዘ ነፍሰ ጻድቃን፤ ተንሥአ ወአንሥአ ኲሎ ሙታን ለአልዓዛር ተንሥእ ዘይቤሎ፤ ወለዕውርኒ ዘፈወሶ በቃሉ፤ ተንሥአ ወአንሥአ ኲሎ ሙታነ ትንሣኤሁ ገብረ በሰንበት በሣልስት ዕለት፤ ተንሥአ ወአንሥአ ኲሎ ሙታነ፤ ተንሥአ ወፈትሖሙ ለሙቁሓን።

ዓራራይ
ሃሌ ሉያ
ስምዑ ዘንተ ኲልክሙ አሕዛብ፤ ከመ ተንሥአ ክርስቶስ እሙታን በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ ለአልዓዛር ዘአንሥኦ እመቃብር፤ ገብረ ትንሣኤ በሰንበት።

ዕዝል
ሃሌ ሉያ
በከመ ይቤ ዳዊት በመዝሙር፤ ዛቲ ዕለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር፤ ንትፈሣሕ ወንትኃሠይ ባቲ፤ ኪያሁ አበ አሚነነ ነሐዩ፤ ኪያሁ ወልደ ተወኪለነ ነሐዩ፤ ኪያሁ መንፈስ ቅዱስ ንግበር በዓለ ፋሲካ፤ እስመ ተንሥአ እግዚእነ ክርስቶስ።

ሰላም
ተሣሐልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያ
ተንሥአ ክርስቶስ እሙታን ከይደ መቃብሪሁ ለአዳም ወበትንሣኤሁ ገብረ ለነ ሰላመ ለጻድቃን አብርሃ።




@EOTCmahlet                  
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


      @EOTCmahlet
    # Join & share #
1.7K views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 16:12:51 እንኳን ለዳግም ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ

በቃላችን መሰረት ማህሌቱን ልከናል

ወረቦቹን በድምፅ ነገ ይጠብቁን


ሠናይ ሰንበት እንዲሁም መልካም በዓል ይሁንላችሁ
436 views13:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 15:50:49
አመ ዕስራሁ ወሡሉሱ ለሚያዝያ በዓለ ጊዮርጊስ ስርአተ ማህሌት

ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ዕብል ለንዋየ ውስጥ ምሕረትክሙ። ትሩፋተ ገድል ኩኑኒ ሥላሴ አምጣነ ትሩፋት አንትሙ። ሶበ ሖርኩሰ ከመ እሳተፍ ገድሎሙ። ጊዮርጊስ ኢወሀበኒ መጠነ ነጥበ ጠል እምደሙ። ወተክለሃይማኖት ከልአኒ ስባረ እምዓጽሙ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
በደመ ሰማዕት መዋዕያን : ወበገድለ ጻድቃን ቡሩካን : ተሣሃለነ እግዚኦ።
@EOTCmahlet
ዘጣዕሙ፦
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ። ለወልድኪ አምሳለ ደሙ። መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ። ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ። እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ጻድቃን ይበውኡ ውስቴታ : የዋሃን የዓውዱ መሠረታ : ሰማዕት ይቀውሙ ዓውዳ : በዕለተ ጊዮርጊስ ስብሐት የዓውዳ ለቅድስት ቤተክርስቲያን።
@EOTCmahlet
ነግሥ
ሰላም ለቆምከ ዘአዳም ቆሙ። ወለመልክዕከ በይነ ሰላሙ። ቅዱስ ጊዮርጊስ መክብበ ሰማዕታት ኲሎሙ። ሶበ መተሩ ክሣደከ ምድረ አጥለለት ደሙ። ወጊዜ ሞትከ ብርሃናት ፀልሙ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ሶበ መተርዎ ሶበ መተርዎ : ሶበ መተርዎ ለጊዮርጊስ : ፀሃይ ጸልመ : ወወርኅ ደመ ኮነ : ዬ ዬ ዬ : አድለቅለቀት ምድር ወተከሥቱ መቃብራት።
@EOTCmahlet
መልክዐ ጊዮርጊስ
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘሰሌዳ ሞገስ መጽሐፉ። ዘያሜኒ ኲሎ ወዘያስተሴፉ። ጥዑመ ዜና ጊዮርጊስ ለሀሊበ ዕጎልት ሱታፉ። ሰላምከ ወረድኤትከ በላዕሌየ ያዕርፉ። አኮ ለምዕር ዳዕሙ ለዝሉፉ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ከመ ሀሊብ ዘዕጎልት : ወከመ ወይን ዘገነት : ይጥዕም ስምከ ጊዮርጊስ ሰማዕት።
@EOTCmahlet
ወረብ
ከመ ሀሊብ ዘዕጎልት ወከመ ወይን ዘገነት/፪/
ስመከ ይጥዕም "ጊዮርጊስ"/፪/ ሰማዕት/፪/
@EOTCmahlet
መልክዐ ጊዮርጊስ
ሰላም ለክሣድከ ዘተመሰለ ምንሐረ። በአንቅዖ ሀሊብ ወማይ አመ በመጥባሕት ተመትረ። ጊዮርጊስ ዘፆርከ ሥቃየ ኲነኔ መጽእረ። በለኒ በቃለ ብሥራት ከመ ነሃሉ ኅቡረ። ጥቃ ቤተ ነፍስየ ለከ ሐነጽኩ ማኅደረ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሶበ ተከለለ : ደም ወሀሊብ እምነ ክሣዱ ፈልፈለ።
@EOTCmahlet
መልክዐ ጊዮርጊስ
ሰላም ለሕሊናከ ዘመከረ በልባዌ። በሞቱ ወበተንሥኦቱ ለተሳትፎ መርዓዌ። ዓቃቤ ሥራይ ጊዮርጊስ መፈውሰ ደዌ። ለወለት ከመ ቤዘውካ እምአፈ ደራጎን አርዌ። ተረፈ ሕይወትየ ቤዙ እምኲሉ ምንሳዌ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ጸርሐ ጊዮርጊስ በዓቢይ ቃል : ወይቤ እፎ ኢይኄሊ ከመ አምላኪየ ተሰቅለ ዲበ ዕፀ መስቀል።
@EOTCmahlet
ዚቅ ዓዲ (ወይም)
ሰኪቦ ለወልድ ትንሣኤ ሞቶ : ጊዮርጊስ ወረሰ ሰማያዊተ መንግሥቶ።
@EOTCmahlet
ዓዲ ዚቅ
ቀዊሞ ገሃደ ውስተ ዓውደ ስምዕ : ጊዮርጊስ ሰበከ ትንሣኤ ሞቱ ለበግዕ።
@EOTCmahlet
ወረብ
ወይቤ ጊዮርጊስ በዓቢይ ቃል ጸርሐ በዓቢይ ቃል ወይቤ/፪/
እፎ ኢይኄሊ ከመ አምላኪየ ተሰቅለ ዲበ ዕፀ መስቀል/፪/
@EOTCmahlet
ዓዲ (ወይም)
ጸርሐ ጊዮርጊስ በዓቢይ ቃል ወይቤ በዓቢይ ቃል/፪/
እፎ ኢይኄሊ ከመ አምላኪየ ተሰቅለ ዲበ ዕፀ መስቀል/፪/
@EOTCmahlet
መልክዐ ጊዮርጊስ
ሰላም ለፀዓተ ነፍስከ ጽዋዓ ደመ ስምዕ ሰሪቦ። እማኅፈደ ሥጋ በገድል መከራ ስቃይ ድኅረ ረከቦ። ጊዮርጊስ ስመከ ሶበ እጼውእ በአስተርክቦ። ረድኤትከ ኀበ ሀሎኩ በአርአያ ብእሲ ቀሪቦ። ለትካዘ ልብየ ዘልፈ ያሰስል ዕፅቦ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ጊዜ ፮ቱ ሰዓት : አጽነነ ርዕሶ #ጊዮርጊስ ወወጽአት መንፈሱ ሶቤሃ።
@EOTCmahlet
ወረብ
ጊዜ ፮ቱ ሰዓት "ጊዜ"/፪/ ፮ቱ ሰዓት/፪/
አጽነነ ርዕሶ ጊዮርጊስ ወወጽአት መንፈሱ ሶቤሃ/፪/
@EOTCmahlet
መልክዐ ጊዮርጊስ
ሰላም ለበድነ ሥጋከ እምርጢነ ገለአድ ዘተኃርየ። በላዕለ ድውያን ፈወሰ እስመ ፈድፋደ አርአየ። ጊዮርጊስ ለከ ትብለከ ነፍስየ። በበድነ ሥጋከ ተማኅጸንኩ ኢታስተኀፍር ተስፋየ። ስዕለተ ከናፍርየ ስማዕ ወፈጽም ጻህቅየ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ፈወሰ ዱያነ ወከሠተ አዕይንት ዕውራን : ወኲሎ ፈጺሞ አዕረፈ ጊዮርጊስ ሰማዕት።
@EOTCmahlet
መልክዐ ጊዮርጊስ
ሰላም ለግንዘተ ሥጋከ በዕደ አግብርቲከ ፪ኤ። ድኅረ ሰለጥከ መዊተ እንዘ ብከ ተስፋ ትንሣኤ። ጊዮርጊስ ዘፆርከ ሥቃየ ዓመታት ሱባኤ። ስመከ በተአምኖ ሶበ አወትር ጽዋዔ። አስራበ ረድኤትከ ያጥልል ዘዚአየ ጒርኤ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
፯ ዓመተ ዘኮነንዎ : ለቅዱስ ጊዮርጊስ ኢመሰሎ ከመ አሐቲ ዕለት : ብእሲ ጻድቅ ቅዱሱ ለእግዚአብሔር።
@EOTCmahlet
መልክዐ ጊዮርጊስ
ሰላም ለመቃብሪከ ምክሐ አድያሚሃ ወዓጸዳ። ለምድረ ሙላድከ ልዳ። ጊዮርጊስ ዘልፈ ሀብተ በረከት ዘእፈቅዳ። ከመ ትጸጊ ሕንባበ ረዳ ለኢያሪኮ በዓውዳ። በዲበ ድማኅየ ትጽጊ እምሰማይ ወሪዳ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ወረደ ብርሃን ኀበ መቃብሩ ለብእሴ እግዚአብሔር : ወኮነ መቃብሩ ዘየሐዩ ዱያነ : ጸሎቱ ለጊዮርጊስ ወበረከቱ የሃሉ ምስሌነ።
@EOTCmahlet
ምልጣን
ዮም ተጽሕፈ እምነገሥት ከላሌሁ በመጥባሕት ለጊዮርጊስ ሰማዕት : ጸለየ ጊዮርጊስ ወአውዓዮሙ በነበልባል : አማን ኃያል ገባሬ ኃይል።
@EOTCmahlet
አመላለስ
አማን በአማን ኃያል 'አማን በአማን'/፪//፪/
ኃያል ገባሬ ኃይል/፬/

ወረብ፦
ዮም ተጽሕፈ እምነገሥት ከላሌሁ በመጥባሕት ለጊዮርጊስ/፪/
ጸለየ ጊዮርጊስ ወአውዓዮሙ በነበልባል አማን ገባሬ ኃይል/፪/

@EOTCmahlet
እስመ ለዓለም
ወሰበረ ኆኃተ ብርት ሞዖ ለሞት : ተንሥእ ወልድ በሣልስት ዕለት : ወአግዓዘ ነፍሰ ጻድቃን እምጽልመት ወጽላሎተ ሞት : ካዕበ ይቤሎሙ ለአርዳኢሁ : ገሊላ እቀድመክሙ።
@EOTCmahlet
እስመ ለዓለም (ዓዲ)
ንግበር በዓለ በትፍሥሕት :በአስተሐምሞ ቅድስተ ፋሲካ ተዝካረ ትንሣኤሁ ለጊዮርጊስ ነገሮ ኅቡዓተ ኲሎ ሥርዓተ ምሥጢር በደኃሪ ይትገበር ዘሀሎ በንዝኃተ ደሙ ለክርስቶስ ለመፃጉዕ ዘአሕየዎ በቃሉ ወለዕውርኒ ዘከሠተ ዓይኖ  ተንሥአ እሙታን ለአልዓዛር ተንሥእ ዘይቤሎ ወለያዕቆብ ዘአዕተዎ ብሔሮ ተንሥአ እሙታን ምዕረ ሦዓ ርእሶ ወተዓውቀ በመንፈሱ በፈቃዱ ወልድ አቅተለ ርእሶ ተንሥአ እሙታን ሲኦለ ወሪዶ ሰበከ ግዕዛነ በመስቀሉ ወልድ ገብረ መድኃኒተ ተንሥአ እሙታን ጸርሐት ሲኦለ ወትቤ ሰማያዊ ዝስኩ ዘለኪፎቶ ኢይክል።


@EOTCmahlet                  
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


      @EOTCmahlet
    #Join & share
694 views12:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 11:06:22
አመ ፳፪ቱ ለሚያዝያ ጊዮርጊስ ሥርዓተ ዋዜማ

ዋዜማ
ዝንቱሰ ብዕሴ መስተጋድል ኮከበ ክብር ዘዓቢየ ኃይል ይገብር ተውህበ ሎቱ ሥልጣን ረገፀ ምድር አንስአ ሙታን ጊዮርጊስ ኃያል መስተጋድል
@EOTCmahlet

አመላለስ፦
ጊዮርጊስ ኃያል መስተጋድል/2/
ጊዮርጊስ ኃያል መስተጋድል/4/

እግዚአብሔር ምድር በምላህ፦
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ቅዱሱ ለእግዚአብሔር ሰአል ለነ ጊዮርጊስ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
እግዚአብሔር ነግሠ፦
ትቤሎ ብእሲት መበለት ለብፁዕ ወለቅዱስ ጊዮርጊስ ሙታነ አንሳእከ በሥልጣነ አቡከ ሰናይ ገድለ ተጋድልከ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ይትባረክ፦
አስተብፅዕዎ ወይቤልዎ እለ ይነብሩ ፈለገ እሳት ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ቅዱስ ለእግዚአብሔር
@EOTCmahlet

ሰላም በ፫ ሃሌታ፦
ፀለየ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዘ ይብል እፄውአከ እግዚኦ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚእየ ወአምላኪየ ኢትግድፋ ለነፍስየ ወዘንተ ብሒሎ ፈፀመ ገድሎ በሠናይ ወበሠላም አተወ ውስተ ምዕራፊሁ
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
ወዘንተ ብሒሎ ፈፀመ ገድሎ በሠናይ ወዘንተ ብሒሎ/2/
ወበሰላም አተወ ውስተ ምዕራፊሁ/4/

ሰላም በ፮ (ዘእልፍኝ ጊዮርጊስ)፦
ትቤሎ ብእሲት መበለት ለብፁዕ ወለቅዱስ ጊዮርጊስ፤ ሰናይ ገድለ ተጋድልከ አምደ ቤትየ ዘአቋፀልከ ፤ሰላም ለከ ጊዮርጊስ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
አምደ ቤትየ ዘአቋፀልከ /፪/
ሰላም ለከ ጊዮርጊስ ሰላም ለከ/፬/


@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
#Join & share
2.2K viewsedited  08:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 23:44:35 ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች የቀጣዮቹን በዓላት ማለትም

1. ሚያዝያ 23 ቅዱስ ጊዮርጊስ
2.ግንቦት 1 ቅድስት ልደታ ለማርያም
3.ግንቦት 11 በዓለ ቅዱስ ያሬድ
4.ግንቦት 12 በዓለ ተክለሃይማኖት ጻድቅ
5.ግንቦት 21 በዓለ ቅድስት ድንግል ማርያም (ደብረ ምጥማቅ )

ስርአተ ዋዜማ እንዲሁም ስርአተ ማህሌት ቀደም ብለን እንልካለን ይጠብቁን

@EOTCmahlet

share
3.6K views20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 22:06:18 ያሬዳውያን pinned « ሥርዓተ ማኅሌት ዘትንሣኤ ደወል እንደተደወለ ከሁሉ አስቀድሞ ነቢያት ተደግሞ ውዳሴ ማርያም በዜማ ይደርሳል። @EOTCmahlet "ተፈሥሂ ማርያም ለአዳም ፋሲካሁ" ይባላል። መልክአ ስዕል አይባልም። @EOTCmahlet ከዚያም ተአምረ ማርያም እና ተአምረ ኢየሱስ ይነበባል። ቀጥሎም ወተንሥአ ይሰበክና ከአራቱ ወንጌላት 3ቱ ተነበው "አርያም"…»
19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 22:06:01 @Memhir_sirak
4.0K views19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 18:42:48

ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡፡


✞ ሰኞ- ማዕዶት ይባላል፡-

ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን፡፡

✞ ማክሰኞ- ቶማስ ይባላል፡-

በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ፤ "ጌታዬና አምላኬ" ብሎ መመስከሩ ይዘከራል፡፡ ዮሐ.፳፥፳፯-፳፱

✞ ረቡዕ- አልአዛር ይባላል፡-

በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን፡፡ ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ፡ በድልም ያረገ ንጉሥና የባህርይ አምላክ መሆኑን እንመሰክራለን፡፡

✞ ሐሙስ- አዳም ሐሙስ ይባላል፡-

በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን፡፡

✞ አርብ- ቅድስት ቤተክርስቲያን ይባላል፡-

በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡

✞ ቅዳሜ- ቅዱሳት አንስት ይባላል፡-

በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል፡፡

✞ እሁድ- ዳግም ትንሣኤ ይባላል፡-

በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀ መዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር አሜን፡
#Via @EOTCmahlet
Join$share it
2.7K views15:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 11:13:17 ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
በዐቢይ ኃይል ወስልጣን
አሠሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍሥሐ ወሰላም

"አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል
ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ
ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኗልና፤ ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ
ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና"
፩ኛ ቆሮ ፲፭፥፳
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤ በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን። በዓሉን የሰላም የፍቅርና የበረከት ያድርግልን።

ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ
4.0K views08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ