Get Mystery Box with random crypto!

ያሬዳውያን

የቴሌግራም ቻናል አርማ eotcmahlet — ያሬዳውያን
የቴሌግራም ቻናል አርማ eotcmahlet — ያሬዳውያን
የሰርጥ አድራሻ: @eotcmahlet
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 42.48K
የሰርጥ መግለጫ

የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማህሌት ፤ #ወረብ ከ7 ቀናት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው
#ሁሉም_ነገር_ስለ_ማህሌት
ማህሌታውያን ቻናሉን share ያርጉ
ጥያቄ አስተያየት በግሩፓችን ይላኩ 🙏
እናመሰግናለን

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-04-10 07:16:52 @Memhir_sirak
1.7K views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 10:07:11 ሥርዓተ ማኅሌት ዘትንሣኤ ደወል እንደተደወለ ከሁሉ አስቀድሞ ነቢያት ተደግሞ ውዳሴ ማርያም በዜማ ይደርሳል። @EOTCmahlet "ተፈሥሂ ማርያም ለአዳም ፋሲካሁ" ይባላል። መልክአ ስዕል አይባልም። @EOTCmahlet ከዚያም ተአምረ ማርያም እና ተአምረ ኢየሱስ ይነበባል። ቀጥሎም ወተንሥአ ይሰበክና ከአራቱ ወንጌላት 3ቱ ተነበው "አርያም"…
2.0K viewsŖºbəŗŧö, 07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 10:00:00
ሥርዓተ ማኅሌት ዘትንሣኤ


ደወል እንደተደወለ ከሁሉ አስቀድሞ ነቢያት ተደግሞ ውዳሴ ማርያም በዜማ ይደርሳል።
@EOTCmahlet
"ተፈሥሂ ማርያም ለአዳም ፋሲካሁ" ይባላል። መልክአ ስዕል አይባልም።
@EOTCmahlet
ከዚያም ተአምረ ማርያም እና ተአምረ ኢየሱስ ይነበባል። ቀጥሎም ወተንሥአ ይሰበክና ከአራቱ ወንጌላት 3ቱ ተነበው "አርያም" በተባለው ምስጋና ማኅሌቱ ይጀመራል።
@EOTCmahlet
ይ.ዲ ምስባክ መዝ: ፸፯ : ፷፭

ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃሕ እምንዋም፤
ወከመ ኃያል ወኅዳገ ወይን፤
ወቀተለ ፀሮ በድኅሬሁ።

@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አርያም፦
ሃሌ ሉያ ለአብ፤ ሃሌ ሉያ ለወልድ፤ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ፤ ቀዳሚ ዜማ ግበሩ በዓለ በትፍሥሕት እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ፤ ዛቲ ፋሲካ ቀዳሚት ሕግ።
ሃሌ ሉያ ለአብ፤ ሃሌ ሉያ ለወልድ፤ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ፤ ይገብሩ በዓለ ሰማያት፤ ይገብሩ በዓለ ደመናት፤ ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ምልጣን፦
ዮም ፍሥሃ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን፤ እስመ ተንሥአ ክርስቶስ እሙታን፤ ቀደሳ ወአክበራ እምኲሎን መዋዕል አልዓላ፤ አማን ተንሥአ እምነ ሙታን።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
'አማን በአማን'/፪/ ተንሥአ 'አማን በአማን'/፪//፩/
ተንሥአ እምነ ሙታን/፬/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ፦
ዮም ፍሥሐ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን/፪/
ቀደሳ ወአክበራ እምኲሎን መዋዕል/፪/
@EOTCmahlet
እስመ ለዓለም፦
ትንሣኤከ ለእለ አመነ፤ ብርሃንከ ፈኑ ዲቤነ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
ትንሣኤከ ለእለ አመነ/፪/
ፈኑ ዲቤነ ብርሃነከ ፈኑ ዲቤነ/፪/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ከእስመ ለዓለሙ ጋር ተያይዞ ሰላም ይፃፋል
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ሰላም፦
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ይእቲ ማርያም እምነ፤ ወእሙ ለእግዚእነ፤ ሰአሊ በእንቲአነ፤ ከመ ይምሐረነ ወይሣሐለነ፤ ያስተርኢ ኂሮቶ ላዕሌነ፤ ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ፤ ፍሥሐ ወሰላም ለእለ አመነ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
ሠርዓ ለነ ሰንበት ለዕረፍተ ዚአነ/፪/
ፍሥሐ ወሰላም ለእለ አመነ/፬/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ኪዳንን ከተደረሰ በኃላ
መዝሙር፦
ይትፌሣሕ ሰማይ ወትትኃሠይ ምድር፤ ወይንፍሑ ቀርነ መሠረታተ ሕምዝ፤ ወይወውኡ አድባር ወአውግር፤ ወኲሉ ዕፀወ ገዳም ወዮምሰ ዓባይ ፍሥሐ በሰማያት፤ ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ፤/2/
ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ/4/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ሰላም
ፍጹመ ንጉሠ ኮነንዎ አይሁድ፤ ተካፈሉ አልባሲሁ ሐራ ሠገራት፤ ወኮርዕዎ ርእሶ በኅለት፤ ረገዝዎ ገቦሁ በኲናት፤ ትንሣኤሁ ገብረ በሰንበት፤ ሰላመ ይጸጉ ለነገሥት፤ ለአሕዛብ ወለበሐውርት።


ከዚህ በኃላ ወደ ስርዓተ ቅዳሴ



@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
#Join & share #
2.0K viewsŖºbəŗŧö, edited  07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 09:59:28 @Memhir_sirak
1.6K viewsŖºbəŗŧö, edited  06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 09:24:11 እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አደረሰን ማህሌቱን ለምትቆሙ ውድ ማህሌታውያን እኛ የቻናሉ አድሚኖች መልካም አገልግሎትን እንመኛለን


በሆሳዕና ዑደት ጊዜ የሚሰበኩ ምስባኮችን

@eotcmahletawian ላይ ይላካል

እንዲሁም በቃላችን መሠረት #የበዓለ_ትንሳዔን_ስርአተ_ማህሌት_ነገ_እንልካለን ይጠብቁን

ቻናሉን ማጋራቶን አይርሱ እናመሰግናለን
3.8K viewsŖºbəŗŧö, 06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 09:15:08
ስርአተ ዑደት ዘሆሳዕና

አቡን በ፪ ሀሌታ-
አርእዩነ ፍኖቶ ወንሑር ቤቶ እምጽዮን ይወጽህ ህግ ወቃለ እግዚአብሔር እም ኢየሩሳሌም ንሳለማ ለመድኃኒትነ በትፍሥሕት ተቀበልዋ ለታቦት እስመ ዋካ ይዕቲ ወብርሐን
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ምልጣን፦
ንሳለማ ለመድኃኒትነ በትፍሥሕት ተቀበልዋ ለታቦት እስመ ዋካ ይዕቲ ወብርሐን
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ይ.ሕ. እንዘ ይወጹኡ ውስተ ቅድሳት እያስመዘገበ ዋካ ይእቲ ወብርሃን ዋካ ይእቲ ወብርሃን

ይ.ዲ. ምስባክ፦ ዘምሩ ለእግዚአብሔር ዘየኀድር ውስተ ጽዮን...
ይ.ካ. ወንጌለ ማቴዎስ ፳፩፤ ፩
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አቡን በ፮ ሀሌታ-
ሰመያ አብርሃም ወይቤላ ዛቲ ዕለት በዓለ እግዚአብሔር ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ በእምርት ዕለት በዓልነ ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ምልጣን፦
ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ በእምርት ዕለት በዓልነ ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ይ.ሕ. እንዘ የዓውዱ እምአንቀፅ እስከ አንቀጽ ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን
ይ.ዲ. እምአፈ ደቂቅ...
ይ.ካ. ወንጌለ ማርቆስ ፲፩፥፩
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አቡን በ፮ ሀሌታ-
ወትቤ ጽዮን አርኅዉ ሊተ አናቅጸ ይባኡ ሕዝብ ብዙሃን ወያእትቱ እብነ እምፍኖት ለንጉሥ ለወልደ ዳዊት ንጉሦሙ ለእስራኤል ውእቱ ይብሉ ሆሳዕና በአርያም
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ምልጣን፦
እብነ እምፍኖት ለንጉሥ ለወልደ ዳዊት ንጉሦሙ ለእስራኤል ውእቱ ይብሉ ሆሳዕና በአርያም
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ይ.ሕ. እንዘ የዓውዱ እምአንቀፅ እስከ አንቀጽ ይብሉ ሆሳዕና በአርያም ይብሉ ሆሳዕና በአርያም

ይ.ዲ. ምስባክ፦ እምስራቀ ፀሀይ...
ይ.ካ. ወንጌለ ሉቃስ ፲፱፥፳፰
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አቡን በ፮ ሀሌታ-
ባረኮ ያዕቆብ ለይሁዳ ወልዱ ወይቤሎ ሀሎ ንጉሥ ዘይወጽሕ እምኔከ ዘየሐፅብ በወይን ልብሶ ወበደመ አስካል ሰንዱኖ ንጉሦም ለእስራኤል ውእቱ ይብሉ ሆሳዕና በአርያም
@EOTCmahlet
ምልጣን፦
ዘየሐፅብ በወይን ልብሶ ወበደመ አስካል ሰንዱኖ ንጉሦም ለእስራኤል ውእቱ ይብሉ ሆሳዕና በአርያም
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ይ.ሕ. ምዕዋድ ይብሉ ሆሳዕና በአርያም ይብሉ ሆሳዕና በአርያም

ይ.ዲ. ምስባክ፦ ንፍሑ ቀርነ...
ይ.ካ. ወንጌለ ዮሐንስ ፲፪፥፲፪
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አቡን በ፪ ሀሌታ-
ባኡ ውስተ ሀገር ወበዊአክሙ ትረክቡ ዕዋለ አደግ እቡረ ፍትሕዎ ወአምጽእዎ ሊተ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ምልጣን፦
ፍትሕዎ ወአምጽእዎ ሊተ ፍትሕዎ ወአምጽእዎ ሊተ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ሰላም፦
ሃሌ ሉያ አልጺቆ ኢየሱስ ኢየሩሳሌም ርእያ ለሀገር ወይቤላ ሶበ ተአምሪ ጽዮን ነዋ ንጉሥኪ በጽሐ ብርሃንኪ ዮም ሰላምኪ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ምልጣን፦
ወይቤላ ሶበ ተአምሪ ጽዮን ነዋ ንጉሥኪ በጽሐ ብርሃንኪ ዮም ሰላምኪ


@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
#Join & share
3.9K viewsŖºbəŗŧö, 06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 09:15:08
ሥርዓተ ማኅሌት ዘሆሣዕና

ሥርዓተ ነግሥ፦
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ዕብል ለዘዚአክሙ ቆም፤ ዓለማተ ዓለም ሥላሴ ዘአልብክሙ ዓለም፤ እምኔክሙ ፩ በእንተ ፩ አዳም፤ እመኒ በምድር ተወክፎ ለነግደ ጲላጦስ ሕማም፤ ሆሣዕና በአርያም ሆሣዕና በአርያም ሆሣዕና በአርያም።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
እምሆሣዕናሁ አርአየ ተአምረ ወመንክረ፤ ዘኢተገብረ እምቅድመዝ፤ ወኢይከውን እምድኅረዝ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
በዐቢየ እግዚዕ ዚቅ፦
ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ ምስለ አቡሁ አሐደ ፈቃድ፤ ቅድመ ገፀ ጸላዒ ጽኑዕ ማህፈድ፤ ተፅዕነ ዲበ ዕዋል ዘእሳት ነድ፤ ያጹ ሆሳዕና ዘአብ ወልድ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
በዐቢየ እግዚዕ ፦
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ዘበእንቲአሃ ኢሳይያስ ጸርሐ፤ እንዘ ይብል አብርሂ አብርሂ ተፈስሒ በንጉሥኪ በጽሐ፤ ኢየሩሳሌም ዜነዋ ፍስሐ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአ ኢየሱስ፦
ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሃላ ዘኢይሔሱ፤ ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሱ፤ አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቌጸል በርእሱ፤ አህጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ሆሣዕና በአርያም ለወልደ ዳዊት ለንጉሠ ፳ኤል፤ ዘይሁብ ዝናመ ተወን ከመ ትካት ይመልአ ዓውደ እክል፤ በረከተ ምክያዳተ ወይን።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
በዐቢየ እግዚዕ ዚቅ ፦
ይብሉ ሆሣዕና በአርያም፤ ለንጉሥ ለወልደ ዳዊት፤ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአ ኢየሱስ፦
ሰላም ለመትከፍትከ ከመ ልብሰ ክህነት ሎግዮ፤ ጊዜ ጸዓተ ፍትሕ ዘፆረ አርዑተ መስቀል በቀራንዮ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በግዓ መድኃኒት ወአስተሥርዮ፤ አስተዳሎከ ለርእስከ ውስተ ዓፀደ ግፍዕ ተርእዮ፤ ወኲሎ በዘይደሉ አቅደምከ ሀልዮ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ኢይብከያ ዘከልአ ደናግለ፤ አርዑተ መስቀል ፆረ፤ እስከ ቀራንዮሰ ሖረ፤ ኢይብከያ ዘከልአ ደናግለ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአ ኢየሱስ፦
ሰላምን ለአእጋሪከ እለ ጠብዐ ለቀዊም፤ ቅድመ ጲላጦስ ፈታሒ መስፍነ ይሁዳ ወሮም ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘትማልም ወዮም፤ ኀበ ወረደ ወነጠበ ዝናመ አእጋሪከ ደም፤ ለመስቀልከ በሰጊድ ሰላም።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ኦ አእጋር እለ አንሶሰዋ ውስተ ገነት፤ ተቀነዋ በቅንዋተ መስቀል።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
በዐቢየ እግዚዕ፦
መልክአ ኢየሱስ፦
ሰላም ለአፅፋረ እግርከ በደመ ቅንዋት እለ ተጠምዐ፤ እስከ ጽዕዳዌዎን ለብሰ ልብሰተ ጠባይዕ ካልዐ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተሰቅልከ በአፍዐ፤ ከመ ይዜኑ ሂሩትከ ወእከውዕን ስምዐ፤ መምህረ ረሰይኩከ ረስየኒ ረድዐ ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
አስተይዎ ብሂዓ ዘምስለ ሐሞት ለዘያዳ ሆሳዕና በክብር ሰቀልዎ ዲበ ዕፀ መስቀል፤ አይሁድ ዐማፅያን
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መዝሙር፦
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ
ወእንዘ ሰሙን በዓለ ፋሲካ ቀርቡ አርዳኢሁ ለአምላከ ጽድቅ፤ ኀበ ደብረ ዘይት ሙራደ ዓቀብ፤ ሀገረ እግዚአብሔር፤ ወተቀበልዎ ሕዝብ ብዙኃን፤ አዕሩግ ወሕፃናት፤ ነሢኦሙ አዕጹቀ በቀልት፤ እንዘ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም፤ ተጽኢኖ ዲበ ዕዋል፤ ቦአ ሀገረ ኢየሩሳሌም፤ በትፍሥሕት ወበኃሤት ይሁቦሙ ሃይለ ወሥልጣነ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
በትፍሥሕት ወበኃሤት/፪/
ይሁቦሙ ሃይለ ወሥልጣነ/፬/


@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
#Join & share #
3.8K viewsŖºbəŗŧö, 06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 09:15:07
ሥርዓተ ዋዜማ ዘሆሣዕና

ዋዜማ፦
በእምርት ዕለት በዓልነ ንፍሑ ቀርነ በጽዮን፤ ወስብኩ በደብረ መቅደስየ፤ ፥እስመ ይቤ ዛቲ ዕለት በዓለ እግዚአብሔር፤ ሆሣዕና በአርያም፤ ቡሩክ አንተ ንጉሠ እሥራኤል።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
ቡሩክ አንተ ንጉሠ እሥራኤል፤/2/
ቡሩክ አንተ ንጉሠ እሥራኤል/4/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦
@EOTCmahlet
ይብሉ ሆሣዕና በአርያም፤ ለንጉሥ ለወልደ ዳዊት፤ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
እግዚአብሔር ነግሠ፦
ተፈሥሑ በእግዚአብሔር ዘርድአነ፤ ወየብቡ ለአምላከ ያዕቆብ፤ ንፍሑ ቀርነ በጽዮን በዕለተ ሠርቅ፤ በዕምርት ዕለት በዓልነ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
በ፭ እግዚኦ ጸራሕኩ ኃቤከ፦
ደቂቅኒ እንዘ ይጸርሑ፤ ወሕዝብኒ ኪያሁ ይሴብሑ፤ ደቂቅኒ እንዘ ይጽርሑ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ይትባረክ፦
ሆሣዕና በአርያም ለወልደ ዳዊት ለንጉሠ እሥራኤል፤ ዘይሁብ ዝናመ ተወን ከመ ትካት ይመልአ ዓውደ እክል፤ በረከተ ምክያዳተ ወይን።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ሰላም በ፪ ሀሌታ-
ወእንዘ ሰሙን በዓለ ፍሲካ ዓርገ ኢየሱስ ኢየሩሳሌም፤ ወተቀበልዎ ሕዝብ ብዙኃን፤ ወበልዋ ለወለተ ጽዮን ነዋ ንጉሥኪ ለጻድቅ ወየዋህ ዘእሤቱ ምስሌሁ፤ ምግባሩ ቅድመ ገጹ፤ ወይከውን ሰላም በመዋዕሊሁ።


@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
#Join & share #
3.6K viewsŖºbəŗŧö, 06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 11:19:16 መጋቢት ፳፱ በዓለ ትስብእት

#ዘነግህ
ምስባክ
አንሰ ተሠየምኩ ንጉሠ በላዕሌሆሙ፤
በጽዮን በደብረ መቅደሱ፤
ከመ እንግር ትእዛዞ ለእግዚአብሔር፡፡
ወንጌል ፡-ሉቃ.፩፡፳፯-፴፱

#ዘቅዳሴ
መልእክታት    -ዕብ.፩፡፩-ፍ.ም
                 -፩ ጴጥ.፩፡፲፫-፳፪
                 -ግብ ሐዋ.፲፯፡፲፫-፴

ምስባክ፡-፻፩፡፳፭
አንተ እግዚኦ አቅደምከ ሣርሮታ ለምድር፤
ወገብረ እደዊከ እማንቱ ሰማያት፤
እማንቱሰ ይትኀጐላ ወአንተሰ ትሄሉ፡፡
ወንጌል፡-ዮሐ.፡፩-፲፭
ቅዳሴ፡-ዘእግዝእትነ


@EOTCmahlet                  
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


      @EOTCmahlet
    #Join & share #
2.0K viewsŖºbəŗŧö, edited  08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 10:59:31 አመ ፳፱ቱ ለመጋቢት በዓለ እግዚአብሔር ወልድ (ትስብእት) ስርዓተ ማህሌት የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ... ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤…
2.0K viewsŖºbəŗŧö, 07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ