Get Mystery Box with random crypto!

ያሬዳውያን

የቴሌግራም ቻናል አርማ eotcmahlet — ያሬዳውያን
የቴሌግራም ቻናል አርማ eotcmahlet — ያሬዳውያን
የሰርጥ አድራሻ: @eotcmahlet
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 42.48K
የሰርጥ መግለጫ

የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማህሌት ፤ #ወረብ ከ7 ቀናት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው
#ሁሉም_ነገር_ስለ_ማህሌት
ማህሌታውያን ቻናሉን share ያርጉ
ጥያቄ አስተያየት በግሩፓችን ይላኩ 🙏
እናመሰግናለን

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-04-06 10:56:50 አመ ፳፱ቱ ለመጋቢት በዓለ እግዚአብሔር ወልድ (ትስብእት) ስርዓተ ማህሌት የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ... ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤…
1.8K viewsŖºbəŗŧö, 07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 10:55:40
አመ ፳፱ቱ ለመጋቢት በዓለ እግዚአብሔር ወልድ (ትስብእት) ስርዓተ ማህሌት

የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ...
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣሕል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ሃሌ ሉያ  ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ልዑል በሳህሉ እምሰማይ ሐወፃ ለማህደሩ ነፀራ ህንፃ እምወርህ ወእምፀሐይ ይበርህ ገፃ ውዳሴ ስና ይበዝህ እምሎዛ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዘጣዕሙ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ
አንቀፀ አድህኖ ረሰያ  አበ ሠምረ አብ ወይቤላ ንኢ ርግብየ  ሠናይትየ አግአዚት  ንባብኪ አዳም

ወረብ፦
አንቀፀ አድህኖ ረሰያ ኀደረ ቃል ቃል ኀበ ሠምረ አብ/2/
ወይቤላ ንዒ ርግብየ  ሠናይት/2/

@EOTCmahlet
@EOTCmahlet                                   መልክአ ኢየሱስ ለዝክረ ስምከ
ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሐላ ዘኢይሔሱ፤ ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሱ፤ አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቄጸል በርእሱ፤ አህጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ።
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ኢተሐሰወ ቃሉ ለቅዱስ አብ ዘተነግረ በአፈ ነቢያቲሁ ኢሳይያስኒ ይቤ ይመፅእ መድህን እምፅዮን ወየአትት ሀጢአተ እም፪ኤል ባህርይ ንፁህ በግዑ የዋህ መድህን ዘተከስተ ባህርይ ዘተረክበ እምዘርአ ዳዊት በቤተ ልሔም ዘይሁዳ ተወልደ

ወረብ፦
ኢሳይያስኒ ይቤ ይመፅእ መድኅን/2/
ወየአትት ሀጢአተ ወየአትት ሀጢአተ እምእስራኤል/2/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet                                   
መልክአ ኢየሱስ
ሰላም ለርእስከ በመንበረ ክሳድ ዘተሳረረ፤ እንዘ ማዕሰ ስጋ ይለብስ ወእንዘ ይትገለበብ ፀጉረ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመ ቃልከ ነገረ  ፤ ይወርሱ በእንቲአነ ነዳያነ ዓለም ክቡረ፤ ወቀደምትኒ ይከውኑ ድህረ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ይግበር ሰላመ ምስለ ዘተበአሰ ይትገለበብ ፈቂዶ ድንግል ማዕሰ ፈነወ ዓዋዴ ያስተዳሉ መቅደሰ ገብርኤልሃ ዜናዊ ሐዲሰ

ወረብ፦
ሰላመ ይግበር ይግበር ሰላመ ምስለ ዘተበአሰ/2/
ፈነወ ዓዋዴ ያስተዳሉ መቅደሰ/2/

@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ ዓዲ፦
ለብሰ አባለ ዘይትፃፀፍ ነበልባለ በማህጸነ ድንግል ናሁ ተስእለ፣ ዘወሀቦ ለሙሴ አስረ ቃለ፤ ተወልደ እምድንግል ዘአልቦ መምሰለ
@EOTCmahlet
መልክአ ኢየሱስ
እምስራቀ ፀሀይ እስከነ ዐረብ ይትዓኮት ስሙ እግዚአብሔር አምላክነ፤ ኪያከ ወልዶ ዘፈነወ ለነ፤ኢየሱስ ክርስቶስ ሊቀ ካህናትነ፤ አስተጋብአነ ኃበ ትረፍቅ መካነ፤ እስመ ዝርዋን አግብቲከ ንዕነ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ነአኲተከ እግዚኦ በፍቁር ወልድከ እግዚእነ ኢየሱስ፤ዘበደኃሪ መዋዕለ ፈኖከ ለነ፤ ወልድከ መድኅነ ፤ ወመቤዝወ መልአክ ምክርከ

ወረብ፦
ነአኲተከ እግዚኦ እግዚኦ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ/2/
ፈኖከ ለነ ወልድከ መድኅነ ወመቤዝወ መልአክ ምክርከ/2/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ምልጣን፦
ገብርኤል መልአከ መጽአ ውእቱ ዜነዋ ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ ትቤሎ ወትቤሎ  ከመዝኑ እንጋ  ይትአምኁ አምኀ

ወረብ፦
ገብርኤል መልአከ መጽአ መጽአ  ውእቱ ዜነዋ/2/
ወልደ ትወልዲ በድንግልናኪ ወይቤላ በአርያም/2/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
እስመ ለአለም፦
ወረደ ዘስሙ ገብርኤል ተፈነወ ገብርኤል መልአክ እምኀበ እግዚአብሔር፤ ዜናዊ ትፍሥሕት ወሐሤት ውስተ ኩሉ ምድር፤ መልአከ ቃል አብ፤ ዘይዜኑ ምጽአቶ ለዋህድ ወልደ እግዚአብሔር፤ማ፦ዜናዊ ሰማያዊ፤ ክርስቶስ መጽአ ወልደ እግዚአብሔር
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
ዜናዊ ዜናዊ ሰማያዊ፤
ክርስቶስ መጽአ ወልደ እግዚአብሔር


@EOTCmahlet                  
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


      @EOTCmahlet
    #Join & share #
2.0K viewsŖºbəŗŧö, edited  07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 13:25:29 ያሬዳውያን pinned « አመ ፳፱ቱ ለመጋቢት በዓለ እግዚአብሔር ስርዓተ ዋዜማ በ፩ ሀሌታ- ለልየ በእዴየ ለሐኵዋ ለድንግል፣ እንተ እምኔሃ ተሰባዕኩ ይቤ እግዚአብሔር ፤ መንበሩ ዘኪሩቤል፤ ዘኢዮር ማህደሩ፤ማ፦ ዘኢይትነገር ቃል፤ ኀደረ ላዕሌሃ @EOTCmahlet ፨አመላለስ፦ ዘኢይትነገር ቃል ኀደረ ላዕሌሃ፤ ዘኢይትነገር ቃል ኀደረ ላዕሌሃ። @EOTCmahlet   በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር…»
10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 13:17:09 የበዓለ ትንሣኤውን ስርአተ ማህሌት እሁድ በዕለተ ሆሳዕና ቀድመን እንለቃለን ይጠብቁን


ቻናሉን ለመላው ኦርቶዶክሳውያን ያጋሩ

እናመሰግናለን

https://t.me/EOTCmahlet
2.3K viewsŖºbəŗŧö, 10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 13:09:58 @Memhir_sirak
2.3K viewsŖºbəŗŧö, 10:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 13:06:27 እንኳን አደረሳችሁ
2.2K viewsŖºbəŗŧö, 10:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 10:23:22 ማህሌቱን ለምትቆሙ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች መልካም አገልግሎት ይሁንላችሁ

1.3K viewsŖºbəŗŧö, 07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 10:23:21 Repost
1.3K viewsŖºbəŗŧö, 07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 10:23:21
አመ ፳፯ዑ ለመጋቢት መድሀኒአለም ስርአት ማህሌት

የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ"
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣሕል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ሃሌ ሉያ ለአብ በመስቀሉ አተበነ፤ ሃሌ ሉያ ለወልድ በመስቀሉ ቤዘወነ፤ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ፤ በመስቀሉ ኮነ ሕይወትነ።
@EOTCmahlet
ዘጣዕሙ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ
መድኃኔዓለም ወልድኪ ሥጋ ዚአኪ ዘለብሰ፤ ሐፃውንተ መስቀል ተአገሰ፤ በዓውደ ጲላጦስ ተወቅሰ አማዑትኪ ተካወሰ።
@EOTCmahlet
መልክአ መድኃኔዓለም
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘኢረከቡ ተፍጻሚተ፤ መላእክተ ሰማይ ወምድር እለ ለመዱ ስብሐተ፤ መድኃኔዓለም ተወከፍ እንተ አቅረብኩ ንስቲተ፤ ዘሰተይከ በእንቲአነ ከርቤ ወሐሞተ፤ በሞተ ዚአከ ከመ ትቅትል ሞተ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ወወደዩ ሐሞተ ውስተ መብልዕየ፤ ወአስተዩኒ ብሂዓ ለጽምዕየ፤ ወወደዩ ሐሞተ ውስተ መብልዕየ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዓዲ (ወይም)
ዚቅ
ወአቅደምከ ጸግዎ መንፈሰከ ቅዱሰ ለሥርየተ ኃጢዓት፤ አክሊል ዘሦክ አስተቀጸሉከ ዘበሰማያት ለነ አክሊለ ጽድቅ አስተዳሎከ፤ ሰቀሉከ ዲበ ዕፅ፤ ብሂዓ ዘምስለ ሐሞት አስተዩከ፤ ከመ ለነ ታስትየነ ወይነ ትፍሥሕት ወሐሤት፤ ረገዙከ በኲናት ወተርኅወ ገቦከ፤ ከመ ለነ ተሀበነ ሥጋከ ቅዱሰ ወደምከ ክቡረ፤ ከመ ትጸግወነ።
@EOTCmahlet
ወረብ
ወአቅደምከ 'ጸግዎ'/፪/ መንፈሰከ/፪/
አክሊለ ጽድቅ አስተዳሎከ በሰማያት አክሊለ ጽድቅ/፪/
@EOTCmahlet
መልክአ መድኃኔዓለም
ሰላም ለጒርዔከ ክቡር ወልዑል፤ ወለክሣድከ ዓዲ ዘሰሐብዎ በሐብል፤ መድኃኔዓለም ክርስቶስ በቀራንዮ ስቁል፤ በለኒ መሐርኩከ በእንተ ማርያም ድንግል፤ እስመ ኄር አልቦ እንበሌከ ቃል።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ
'በለኒ መሐርኩከ'/፪/ በእንተ ማርያም ድንግል/፪/
እስም ኄር አልቦ እንበሌከ ዘይሜሕር ቃል መድኃኔዓለም/፪/
@EOTCmahlet
ዚቅ
በእንተ ማርያም ወላዲትከ፤ ወበእንተ ዮሐንስ መጥምቅከ፤ ወበእንተ ኲሎሙ ቅዱሳኒከ፤ ርድአነ ወትረ በኃይለ መስቀልከ፤ ኢታስተኃፍረነ እግዚኦ በቅድሜከ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ
በእንተ ማርያም ወላዲትከ ወበእንተ ዮሐንስ መጥምቅከ/፪/
ርድአነ ወትረ በኃይለ መስቀልከ/፪/
@EOTCmahlet
ዓዲ (ወይም)
ዚቅ
በአማን ቃልከ አዳም፤ ዘተሰቀልከ በእንተ ኃጥዓን ከመ ትቤዙ ነፍሰ ጻድቃን፤ በአማን ቃልከ አዳም፤ በአማን ቃልከ አዳም።
@EOTCmahlet
መልክአ መድኃኔዓለም
ሰላም ለልብከ እግዚአብሔር ናዝራዊ፤ ነቢይ ወመንፈሳዊ፤ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ህፃን ወአረጋዊ፤ እፎ ቀሰፉከ ካህናተ ይሁዳ ወሌዊ፤ በዓውደ ጲላጦስ መስፍን ከመ ገብር ዓላዊ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ወጸሐፈ ጲላጦስ መጽሐፈ፤ ወይብል መጽሐፉ ኢየሱስ ናዝራዊ ንጉሠ አይሁድ።
@EOTCmahlet
ወረብ
ወጸሐፈ መጽሐፈ ጲላጦስ ወይብል መጽሐፉ ጲላጦስ ዘጸሐፈ/፪/
ኢየሱስ ናዝራዊ ንጉሥ ናዝራዊ ንጉሠ አይሁድ/፪/
@EOTCmahlet
መልክአ መድኃኔዓለም
ሰላም ለጸዓተ ነፍስከ አመ ዲበ መስቀል ቆመ፤ ወለበድነ ሥጋከ ምዑዝ እንተ ያጥዒ ሕሙመ፤ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ከመ ትቤዙ ዓለመ፤ አሜሃ እግዚእየ ፀሐይ ጸልመ፤ ወወርኅኒ ተመሰለ ደመ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ
ምድር አድለቅለቀት ወሰማይ ተሀውከ ሶበ ትወጽእ መንፈሱ ለኢየሱስ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ
ምድር አድለቅለቀት ወሰማይ ተሐውከ/፪/
ሶበ ትወጽእ መንፈሱ ለኢየሱስ/፪/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዓዲ (ወይም)
ዚቅ
ሶበ ሰቀልዎ ሶበ ሰቀልዎ፤ ሶበ ሰቀልዎ ለእግዚእነ ፀሐይ ጸልመ ወወርኅ ደመ ኮነ፤ ዬ ዬ ዬ፤ አድለቅለቀት ምድር ወተከሥቱ መቃብራት።
@EOTCmahlet
መልክአ መድኃኔዓለም
ሰላም ለግንዘተ ሥጋከ ዘመዓዛሁ ጽጌረዳ፤ ወለመቃብሪከ ዘኮነ ለኢየሩሳሌም በዓውዳ፤ መድኃኔዓለም ክርስቶስ በቅንዓተ ሰይጣን ዘይሁዳ፤ ሞተ ወተቀብረ በመቃብረ ሐዲስ እንግዳ፤ ኀበ ኢተቀብሩ ለሔዋን ውሉዳ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
አውረድዎ እምዕፅ ዕደው ጻድቃን፤ ወአምጽኡ አፈዋተ ከርቤ ሕውስ ወልብሰ ገርዜን ንጹሕ ለግንዘተ ሥጋሁ።
@EOTCmahlet
ወረብ
'አውረድዎ'/፫/ እምዕፅ/፬/
ወአምጽኡ አፈዋተ ከርቤ ሕውስ/፪/
@EOTCmahlet
ምልጣን፦
መርሕ በፍኖት ሞገሶሙ ለጻድቃን፤ ዝንቱ ውእቱ መስቀል፤ ለአዳም ዘአግብዖ ውስተ ገነት፤ ወለፈያታዊ ኃረዮ በቅጽበት፤ መድኃኒት ዕፀ ሕይወት፤ ዝንቱ ውእቱ መስቀል።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
መድኃኒት ዕፀ ሕይወት፤
ዝንቱ ውእቱ መስቀል
@EOTCmahlet
ወረብ፦
ሃሌሉያ መርሕ በፍኖት ሞገሶሙ ለጻድቃን ሞገሶሙ/፪
ዝንቱ ውእቱ መስቀል ለአዳም ዘአግብዖ ውስተ ገነት/፪
@EOTCmahlet
እስመ ለዓለም
ብከ ንወግዖሙ ለኲሎሙ ፀርነ ይቤ ዳዊት በመንፈሰ ትንቢት፤ በእንተ ዕፀ መስቀል ዘተሰቅለ ዲቤሁ ቃለአብ፤ ወበስምከ ናኃሥሮሙ ለእለ ቆሙ ላዕሌነ፤ ወካዕበ ይቤ ወወሃብኮሙ ትዕምርተ ለእለ ይፈርሁከ፤ ከመ ያምሥጡ እምገጸ ቅስት፤ ወይድኃኑ ፍቁራኒከ፤ ወንሕነኒ ንትፈሣሕ ዮም ወንግበር በዓለ፤ በዛቲ ዕለት በዓለ እግዚእነ።
@EOTCmahlet
ወረብ፦
ብከ ንወግዖሙ ለኲሎሙ ፀርነ ብከ ንወግዖሙ ለኲሎሙ ፀርነ ይቤ ዳዊት በመንፈሰ ትንቢት/ ፪/
በእንተ ዕፀ መስቀል ዘተሰቅለ ተሰቅለ ዲቤሁ ቃለአብ/፪/


@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
#Join & share
1.3K viewsŖºbəŗŧö, 07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 10:23:21
አመ ፳፯ዑ ለመጋቢት መድኃኔዓለም ሥርዓተ ዋዜማ

ዋዜማ
ዘበእንቲአሃ ለቤተክርስቲያን ተፀፋዕከ በውስተ ዓውድ፤ ከመ ትቀድሳ በደምከ ክቡር፤ ዘበእንቲአሃ ዝግሐታተ መዋቅሕት ፆረ፤ ወተዓገሠ ምራቀ ርኩሰ እንዘ አልቦ ዘአበሰ፤ አምላክ፤ ዲበ ዕፀ መስቀል ተሰቅለ።
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
አምላክ ዲበ ዕፀ መስቀል ተሰቅለ፤
አምላክ ዲበ ዕፀ መስቀል ተሰቅለ።
@EOTCmahlet
ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦
በኃይለ መስቀሉ ይዕቀበነ፤ ወይክሥት አዕይንተ አልባቢነ፤ በኃይለ መስቀሉ ይዕቀበነ።
@EOTCmahlet
እግዚአብሔር ነግሠ፦
መስቀል ቤዛነ ኃይልነ፤ መስቀል ጽንዕነ፤ መስቀል መድኃኒተ ነፍስነ፤ አይሁድ ክህዱ፤ ወንሕነኒ እለ አመነ በመስቀሉ ድኅነ።
@EOTCmahlet
ይትባረክ፦
ኃበሩ ቃለ ነቢያት ወይቤሉ፤ መስቀል ብርሃን ለኲሉ ዓለም።
@EOTCmahlet
ሰላም
መስቀል ብርሃን ለኲሉ ዓለም፤ መሠረተ ቤተክርስቲያን፤ ወሃቤ ሰላም መድኃኔዓለም፤ መስቀል ለእለ ነአምን መድኅን።
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
ወሃቤ ሰላም መድኃኔዓለም፤
መስቀል ለእለ ነአምን መድኅን።


@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
#Join & share
1.3K viewsŖºbəŗŧö, 07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ