Get Mystery Box with random crypto!

Bemnet Library

የቴሌግራም ቻናል አርማ bemnet_library — Bemnet Library B
የቴሌግራም ቻናል አርማ bemnet_library — Bemnet Library
የሰርጥ አድራሻ: @bemnet_library
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 46.29K
የሰርጥ መግለጫ

ሁሉም ዓይነት መፅሀፍ ለእርስዎ ቀርቧል
#ማጋራት መተሳሰብ ነው
! ከ 2014 ጀምሮ! እንደ እርስዎ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቁጥር 1 ምርጫዎች ነበርን
💬 @Bemni_Alex

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-08-07 23:47:47
እኔ የምለው ቅድም አባ ልጆች አሏት ብለው አነበር? እንዴት አንድ ሰው እንኳን ቀርቦ የሚያስታምማት ታጣለች? አልኩ በመገረምና በሀዘኔታ።

"አይ አንተ" አለና ልጆቿ ራሳቸው ህመምተኛ ሆነዋል።እናም ሁሉም የግሉን ህመም እንጂ የአንዱን ህመምና ችግር አያይም።ሁሉም ጥጉን ይዞ ግማሹ የዳነውን ቁስሉን እየቀረፈ፣ግማሹ አዲሱን እያመገለ በየቤቱ ሙሾ ያወርዳል።ተበዳይ ነኝ የሚል እንጂ በዳይ ነኝ የሚል የለም።ሁሉም ተገፋው የሚል እንጂ ገፋው የሚል የለም።አንዳንዶቹም የአንዱን ቁስል ከሌላው እንደሚበልጥ ትንታኔ በመስጠት ተጠምደዋል።ሁሉም ህመምተኛ፣ሁሉም አልቃሽ በመሆኑ ከራሱ አልፎ ይቺን ምስኪን እናቱን ያስታወሳል" አለኝ

"እንዴት አንድ እንኩዋን ደህና ኗሪ፣ልብ የገዛ ልጅ ታጣለች?"

"እውነትክን ነው። የሞላለት፣ ዕድል የቀናው፣ እውቀት የዘለቀው ቢኖር እንኩዋን ድምፁን ከፍ አድርጎ "እናታችንን እናድን" ቢል የሚፈጠርበት ጫጫታና ትችት በመፍራት ያገኘውን ይዞ እንደ ቀንድ አውጣ ሼል ውስጥ ተደብቆ ወይ እንደ ኤሊ ከለበሰው ድንጋይ ውስጥ አንገቱን ቀብሮ ክፉዎችን ቸር፣ ቀማኞች ለጋስ፣ ደንቆሮዎች ሊቅ፣ ነፍሰ ጉዳዬችን ነፍስ አድን እስኪሆኑ ያልተቆጠረ ዘመን ያልተያዘ ሱባኤ ይጠብቃል" አለኝ።

ታዲያስ ተስፋዋ ምንድነው!? ረዳቱዋስ ከየት ይመጣል?

ተስፋዋ ከፈጣሪዋ፣ ካንተም፣ ከእኔም፣ ከሌሎችም ነው አለኝ ትከሻዬን መታ መታ እያደረገ።

ሚተራሊዮን
ከገፅ74 እስከ 75


ማጋራት መተሳሰብ ነው!
@Bemnet_Library
4.5K viewsBemni, 20:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ