Get Mystery Box with random crypto!

Bemnet Library

የቴሌግራም ቻናል አርማ bemnet_library — Bemnet Library B
የቴሌግራም ቻናል አርማ bemnet_library — Bemnet Library
የሰርጥ አድራሻ: @bemnet_library
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 46.29K
የሰርጥ መግለጫ

ሁሉም ዓይነት መፅሀፍ ለእርስዎ ቀርቧል
#ማጋራት መተሳሰብ ነው
! ከ 2014 ጀምሮ! እንደ እርስዎ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቁጥር 1 ምርጫዎች ነበርን
💬 @Bemni_Alex

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-09-04 19:01:31
በስልክ መስመር ውስጥ ፤
ሳላይህ አላድርም፣ በማለት አልቅሳ፤
ስንት ሀገር አቋርጣ፣ ካለሁበት ደርሳ፤
አስቶኝ ባስነጥስ
''ይማርህ'' ሳትለኝ፣ ሄደች ተመልሳ፤
ነጃሳ!

ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ

ማጋራት መተሳሰብ ነው!!

@Bemnet_library
4.0K viewsBEAMLAK , 16:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 15:00:43 የ20ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አነጋጋሪው ቻንድራ ሙሃንቼ ወይም ኦሾ ማነው?

ማጋራት መተሳሰብ ነው!
@Bemnet_Library
4.0K viewsBEMNET, 12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 15:00:25
አዘጋጅ Sheger Fm mekoya
3.8K viewsBEMNET, edited  12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 08:33:57 የድንቅ ሰው ውሎ Week 2 Day

ማጋራት መተሳሰብ ነው!
@Bemnet_Library
4.0K viewsBEMNET, 05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 08:33:46
አዘጋጅ Dawit Dreams
3.8K viewsBEMNET, edited  05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 17:16:47 ይህው መጽሐፉ አንብቡት.....

#Born A Crime

ማጋራት መተሳሰብ ነው!
@Bemnet_Library
4.0K viewsBemni, edited  14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 17:03:10
ውዶቼ ይሄ መጽሐፍ በእንግሊዝኛው "Born A Crime" ይባላል በአማርኛው ደግሞ "የአመፃ ልጅ" ተብሎ ተተርጉሟል። ፀሀፊው ትሬቨር ኖህ ሲሆን ተርጓሚው ደግሞ ጥላሁን ግርማ ነው።

ትሬቨር ኖህ በአለማችን ላይ አሉ ከተባሉ ኮሜዲያኖች አንዱ ነው ይባላል። በሃገራችን ሰዎች ቢመሰል እሸቱ መለሰን ይመስላል ይላል በእምነት!

ብዙዎቹ የስታንድ አፕ ኮሜዲዮቹ Ghost writer አላቸው ተብለው ይታማሉ። ኖህ ግን የቀልድ ስራዎቹን ብቻ ሳይሆን የህይወት ታሪኩን ጭምር በአስደናቂ አተራረክ ፅፎልናል።በተጨማሪም የእኔን ኮሜዲዎችና ለስለስ የሚያደርጉ ቀልዶች አለማየት ቀልድን አለማወቅ ነው እያለ ራሱን በራሱ ያሞጉሳልም ነው የሚባለው።

የመፅሀፉ መቼት በደቡብ አፍሪካ፤ የአፓርታይድ ስርአት በሰፈነበት ጊዜ ላይ አድርጎ ታሪኩን በጨቅላው ኖህ አስተዳደግ እና አኗኗር ላይ ያጠነጠነ የግል ታሪክ መፅሀፍ ነው።የቃላት አጠቃቀሙና የአካሄድ ንድፈ ሃሳቡ አንባቢያን ምስጥ ብሎ እንዲያነብ የሚያስገድድ ድንቅ መጽሐፍ ብዬዋለው።

ማጋራት መተሳሰብ ነው!
@Bemnet_Library
3.9K viewsBemni, 14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 15:01:01 የወንጀለኛው ግለ ታሪክ ትሬቨር ኖሃ

ማጋራት መተሳሰብ ነው!
@Bemnet_Library
3.7K viewsBemni, 12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 15:00:21
አዘጋጅ Asham tv
3.6K viewsBemni, 12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:43:35 አልበርት አንስታይን ማነው?

ማጋራት መተሳሰብ ነው!
@Bemnet_Library
3.9K viewsBemni, 08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ