Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆

የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo2 — 🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆
የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo2 — 🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆
የሰርጥ አድራሻ: @bekyjainfo2
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.45K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል
🔷 የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ
🔷 ቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ።
📱 0920553973 or 0911961727 @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
አድራሻ 👇👇
https://maps.app.goo.gl/CdKDzG2Zgtc4Y4kn6

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-04-13 22:20:38
የተለያዩ brand የሆኑ ቲቪዎችን ከ 19 -65 inch ከ ቤኪ ጃ store ከየትኛዉም ማከፋፈያ ሆነ መሸጫ ሱቅ ቅናሽ በሆነ ዋጋ እቃነታቸዉ ምርጥ የሆኑ ቲቪዎችን በብዛትም ሆነ በፍሬ ማዘዝ ይችላሉ

ለበአል ልዩ ቅናሽ አድርገናል
ፈጥነዉ በቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ

እዚሁ አዲስ አበባም ሆነ ክፍለ ሀገር ያላቹህ በአካል መምጣት ካልቻላቹህ ባላችሁበት እዘዙን እኛም እንልክላቹሀለን


ለማዘዝ 0920553973
             0911961727 ላይ ደዉሉ

@bekijacustomer
@lucassheerio ላይ ፃፉልን

ከቤኪ ጃ ጋር ወደፊት
708 views19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 13:41:03 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
What's New
Fix YouTube
Fix Scrolling Problem
Fix Online Update Problem
Fix Net Audio Problem
Fix Channel List Delete Problem
Fix Every Problem
ForeverPRO 140
@Lifestar_Ethiopia_Bot
12_4_2023
848 views10:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 10:18:43
HDMI SPLITTER

አለም አቀፍ brand እና ምርጥ እቃነት ያላቸው እና ዋጋቸውም በጣም አስተያየት የሆነ Original HDMI SPLITTER አስገብተናል።

ዋጋ
ባለ4 port 1,000ብር
ባለ8 port 2,000ብር


ከዚህ በተጨማሪም
HDMI cable ( 1M / 1.5M / 3M / 5M / 10M / 20M)
የተለያዩ ጥቅም ያላቸው converter' ኦች
HDMI to VGA
HDMI to AV
VGA to HDMI
USB to HDMI
DISPLAY PORT
USB to VGA
RS 232 to USB
RS 232 female to female

ብዛት ለምትወስዱ የቤኪጃ ደንበኞች ጥሩ የሚባል ቅናሽ ይኖረናል።
በብዛትም ሆነ በፍሬ ፈላጊ ካለ

@lucassheerio
@bekijacustomer
0911961727
0920553973


                         ቤኪ ጃ  ኤሌክትሮኒክስ
1.5K views07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 12:14:38
በአሁን ሰአት በየቦታው ኢንተርኔት እንደሆነ ይታወቃል ወይም ኢንተርኔት የሚቆራረጥባቸው ወይም የማይደርስባቸው ቦታዎች አሉ ለሱ ትክክለኛ መፍትሔ ደግሞ ያለኢንተርኔት ኳስ እና የተለያዩ የመዝናኛ ቻናሎችን ለማየት ማለትም የ Amos እና የ OSN ቻናሎችን ያለኢንተርኔት ለማየት GOLDSTAR GS-9999HD 4K ረሲቨርን ቀዳሚ ተመራጭ ነው በውስጡም የተለያዩ ጥቅሞችን ይዟል ዋጋው ደግሞ 7500ብር ነው
1. 15 Month Free SDS
2. 15 Month Free ForeverPro IKS
3. 15 Month Free Apollo 5 IPTቪ
4. Full Function G-M Screen Support
5. True 4K (UHD) 3820x2160 Video Out
6. DolbyPlus Digital Sound Support
7. Have 1 Card Slot
8. Biss, PowerVu, Tandberg... Key Support
9. YouTube Tiktok... Support
10. VPN Support
11. Have Online Update Option
ረሲቨሩን ለመግዛት 0920553973 ወይም 0911961727
174 views09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 19:58:14 ይሔ
አብዛኛው አለማቀፍና የ Ethiosat ቻናሎችን የያዘ ምርጥ IPTቪ አፕሊኬሽን ነው ለ Android Receiver, ለ Android TV, ለ Android Box, ለ Android Phone... በጥራት መጠቀም ትችላላችሁ ከዚህ በፊት ጭናጭሁን ስትከፍቱት ጥቁር ካደረገባችሁ የድሮውን Uninstall አድርጉትና ይሔንን አዲሱን App ጫኑበት ይስተካከላል

10_4_2023
895 views16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 04:25:14
ዛሬና ነገ የሚደረጉትን የተለያዩ ሀገራት  ጨዋታዎችን ለመከታተል ከፈለጉ server ከቤኪ ጃ  ማስሞት ትችላላቹህ
በፈለጋችሁበት ቅፅበት እንሞላላቹሀለን

ሰርቨር የመሸጫ ዋጋ ዝርዝር
Forever አንድ አመት 1400ብር
Apollo5 አንድ አመት 1500ብር
Forever + Apollo5 አንድ አመት 1800ብር
Funcam አንድ አመት 800ብር
Funcam + Apollo አንድ አመት 850ብር
Super G-Share 6ወር 350ብር
Super Bolt 6ወር 350ብር

MyHD  1 አመት 600ብር
ለማስሞላት ወይም ኮድ ለመግዛት በንግድ ባንክ 1000275693848 ናታል ጌትዬ ብላችሁ ብሩን ታስገቡና ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ከነ TT Number (Transaction ID) ፎቶ አንስታችሁ ወይም ስክሪን ሻት አድርጋችሁ @bekijacustomer ላይ ላኩልኝ ወዲያው እሞላላችሗለሁ።
310 views01:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 17:54:05
አስደሳች ዜና ለቴክኒሻኖች ጠፍቶ የነበረው 4MB, 8MB, 16MB ሳያቋርጥ መጫን የሚችለው ኦርጅናሉ RS232 ኬብል አስገብተናል ማንኛውም ረሲቨር Boot, ON, Red Light.... ብሎ አልሰራ ቢል በቀላሉ ረሲቨሩ ሳይፈታ በ Laptop, Desktop ኮንፒውተር እንድናድተካክል ይረዳናል በውስጡም Driver CD አለው በብዛትም ሆነ በፍሬ ከኛ ማግኘት ትችላላችሁ። 0911961727 ወይም 0920553973
886 views14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 13:33:05
WS 4K (UHD) Android Box
1. 2GB RAM
2. 16GB Storage
3. 9.1 Android Version
4. SuperFast CPU
5. 2 USB Port 1 SD Card Slot
6. 1 RJ 45 Input Port
7. Optical Port
8. HDMI Out 3840x2160 and AV Out
9. Built In Wifi
10. Google Playstore
11. Google certifications ስላለው DSTቪ application ጭናችሁ የ DSTቪ Subscription ማጋራት ትችላላችሁ
VPN ስለሚቀበል ኢንተርኔት ተዘግቶም YouTube, Tiktok, Facebook.... መጠቀም ትችላላችሁ በጣም ምርጥ ጥራት ያላት እቃ ነች ሳያልቅ የግልዎ ያድርጓት ማንኛውንም TV SMART ታደርጋለች ለመግዛት 3500ብር ብቻ አድራሻ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ

WS Best Android Box
እስካሁን ካየሗቸው ምርጥ TV SMART ማድረጊያ እቃዎች ውስጥ በ 1 ደረጃ ላይ አስቀምጬዋለሁ WOW 0920553973 ወይም 0911961727

ከኛ ይሔንን እቃ ከገዙ ተፈላጊ አዳዲስ አፕሊኬሽኖች ጭነን እና ለአጠቃቀም እንዲመች አድርገን አስካክለን እንሰጣችሗለን ስላመናችሁን እናመሰግናለን
149 views10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 11:50:13
WS 4K (UHD) Android Box
1. 2GB RAM
2. 16GB Storage
3. 9.1 Android Version
4. SuperFast CPU
5. 2 USB Port 1 SD Card Slot
6. 1 RJ 45 Input Port
7. Optical Port
8. HDMI Out 3840x2160 and AV Out
9. Built In Wifi
10. Google Playstore
11. Google certifications ስላለው DSTቪ application ጭናችሁ የ DSTቪ Subscription ማጋራት ትችላላችሁ
VPN ስለሚቀበል ኢንተርኔት ተዘግቶም YouTube, Tiktok, Facebook.... መጠቀም ትችላላችሁ በጣም ምርጥ ጥራት ያላት እቃ ነች ሳያልቅ የግልዎ ያድርጓት ማንኛውንም TV SMART ታደርጋለች ለመግዛት 3500ብር ብቻ አድራሻ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ

WS Best Android Box
እስካሁን ካየሗቸው ምርጥ TV SMART ማድረጊያ እቃዎች ውስጥ በ 1 ደረጃ ላይ አስቀምጬዋለሁ WOW
0920553973 ወይም 0911961727
ከኛ ይሔንን እቃ ከገዙ ተፈላጊ አዳዲስ አፕሊኬሽኖች ጭነን እና ለአጠቃቀም እንዲመች አድርገን አስካክለን እንሰጣችሗለን ስላመናችሁን እናመሰግናለን
338 views08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 19:51:44 ለባለ ሱቆችና ለዲሽ ገጣሚዎች
       የቀረበ መልዕክት ከ ቤኪ ጃ store

በየትኛዉም የሀገሪቷ ክፍል ያላቹህ እንዲሁም እዚሁ አዲስ አበባ ያላቹህ ባለሱቆች እንዲሁም ዲሽ ገጣሚዎች እና ተጠቃሚዎች: ከቤኪ ጃ Store ጋር አብራቹህ መስራት ለምትፈልጉ በሙሉ ለናንተ የተዘጋጀ ልዩ ቅናሽ አለ። ከናንተ የሚጠበቀዉ ልክ እስከዛሬ ድረስ አብረዉን እንደሚሰሩት ደንበኞቻችን ባላችሁበት ሆናቹህ ስልካቹህን በመጠቀም በመደወል ወይም በ Telegram የቤኪ ጃ customer ማስተናገጃ አድራሻችን  ማዘዝ ብቻ ነዉ ወዳላችሁበት እኛ በሙሉ እምነት እናደሳቹሀን።
 
   አብራችሁን እስዛሬዉ እለት ድረስ ለምትሰሩ ደንበኞቻችን ስላመናችሁንና አብራቹህ እኛን ቤኪ ጃ Storeን መርጣቹህ ስለምትሰሩ እናመሰግናለን።
  ማንኛዉንም እቃ ለማዘዝ እንዲሁም እኛን ለማማከር ከወደዱ

   
   @bekijacustomer  ላይ አናግሩን
 
    0920553973
   
0911961727

አድራሻ  ቁ-1 ጎንደር በረንዳ ግቢ ዉስጥ      የመጀመርያዉ ሽንሽን ሁለተኛዉ ሱቅ
          ቁ-2 ጎንደር በረንዳ ግቢ ዉስጥ ሁለተኛዉ ሽንሽን የመጨረሻዉ ሱቅ

ቤኪ ጃ Electronics and Software store
1.4K views16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ