Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆

የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo2 — 🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆
የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo2 — 🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆
የሰርጥ አድራሻ: @bekyjainfo2
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.45K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል
🔷 የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ
🔷 ቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ።
📱 0920553973 or 0911961727 @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
አድራሻ 👇👇
https://maps.app.goo.gl/CdKDzG2Zgtc4Y4kn6

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-05-02 21:58:19
ዛሬና ነገ የሚደረጉትን የተለያዩ ሀገራት  ጨዋታዎችን ለመከታተል ከፈለጉ server ከቤኪ ጃ  ማስሞት ትችላላቹህ
በፈለጋችሁበት ቅፅበት እንሞላላቹሀለን

ሰርቨር የመሸጫ ዋጋ ዝርዝር
Forever አንድ አመት 1400ብር
Apollo5 አንድ አመት 1500ብር
Forever + Apollo5 አንድ አመት 1800ብር
Funcam አንድ አመት 800ብር
Funcam + Apollo አንድ አመት 850ብር
Super G-Share 6ወር 350ብር
Super Bolt 6ወር 350ብር

MyHD  1 አመት 600ብር
ለማስሞላት ወይም ኮድ ለመግዛት በንግድ ባንክ 1000275693848 ናታል ጌትዬ ብላችሁ ብሩን ታስገቡና ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ከነ TT Number (Transaction ID) ፎቶ አንስታችሁ ወይም ስክሪን ሻት አድርጋችሁ @bekijacustomer ላይ ላኩልኝ ወዲያው እሞላላችሗለሁ።
1.6K views18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 07:16:09
WS 4K (UHD) Android Box
1. 2GB RAM
2. 16GB Storage
3. 9.1 Android Version
4. SuperFast CPU
5. 2 USB Port 1 SD Card Slot
6. 1 RJ 45 Input Port
7. Optical Port
8. AV Out
9. Built In Wifi
10. Google Playstore
VPN ስለሚቀበል ኢንተርኔት ተዘግቶም YouTube, Tiktok, Facebook.... መጠቀም ትችላላችሁ በጣም ምርጥ ጥራት ያላት እቃ ነች ሳያልቅ የግልዎ ያድርጓት ማንኛውንም TV SMART ታደርጋለች ለመግዛት 3500ብር ብቻ አድራሻ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ
0920553973 ወይም 0911961727
1.7K views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 23:39:19
TP-Link M7200 Portable WiFi Router

ዋጋ : 3900 ብር

በበለጠ ፍጥነት የኢንተርኔት አገልግሎትን በTP-Link M7200 MiFi portable ራውተርን ይጠቀሙ

TP-Link Mi-Fi portable ራውተር በየትኛውም ቦታ  የኢንተርኔት አገልግሎት መዳረሻ ኢንተርኔትን ለማግኘት ቀላሉ መንገድ ነው።

ለአያያዝ ምቹ፣

በየትኛውም ቦታ ከተማም ቢሆን ገጠር የትም ቢሆኑ የኢንተርኔት አገልግሎት ይሰጥዎታል።

እስከ 10 የሚደርሱ መሳሪያዎችን በአንድ ጊዜ ኢንተርኔት ማስጠቀም ይችላል።

የTP-link Mi-Fi ራውተር እስከ 12 ሰአታት ያለማቋረጥ(ቻርጅ ሳይጨርስ) የማስጠቀም አቅም አለው።

ወደ ውጭ ሀገር እየተጓዙም ይሁን ለፊልድ ወጣ ብለው ወይም የተለያዩ  ከተሞችን እየዞሩ ብቻ የTP-Link M7200 Mi-Fi ራውተር ጥርት ያለ የኢንተርኔት ሽፋን ይሰጥዎታል

ለማዘዝ
  @bekijacustomer
  @lucassheerio
 
  0920553973
  0911961727
1.3K views20:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 23:10:01
MY HD Ultra Iptv Update እየተደረገ ስለሆነ ከትላንት ጀምሮ እየከፈተ አደለም እስኪስተካከል በትህግስት ጠብቁ።
1.3K views20:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 22:09:17
ዘመናዊ ማስታወቂያ ለሁሉም ዲሽ ገጣሚዎች ሶፍትዌሩ በግዢ ብቻ ነው የሚገኘው
@bkjaVideo
1.1K views19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 15:49:55 https://vm.tiktok.com/ZMYTAona2/
731 views12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 10:12:08
TP-Link M7200 Portable WiFi Router

በበለጠ ፍጥነት የኢንተርኔት አገልግሎትን በTP-Link M7200 MiFi portable ራውተርን ይጠቀሙ

TP-Link Mi-Fi portable ራውተር በየትኛውም ቦታ  የኢንተርኔት አገልግሎት መዳረሻ ኢንተርኔትን ለማግኘት ቀላሉ መንገድ ነው።

ለአያያዝ ምቹ፣

በየትኛውም ቦታ ከተማም ቢሆን ገጠር የትም ቢሆኑ የኢንተርኔት አገልግሎት ይሰጥዎታል።

እስከ 10 የሚደርሱ መሳሪያዎችን በአንድ ጊዜ ኢንተርኔት ማስጠቀም ይችላል።

የTP-link Mi-Fi ራውተር እስከ 12 ሰአታት ያለማቋረጥ(ቻርጅ ሳይጨርስ) የማስጠቀም አቅም አለው።

ወደ ውጭ ሀገር እየተጓዙም ይሁን ለፊልድ ወጣ ብለው ወይም የተለያዩ  ከተሞችን እየዞሩ ብቻ የTP-Link M7200 Mi-Fi ራውተር ጥርት ያለ የኢንተርኔት ሽፋን ይሰጥዎታል

ለማዘዝ
@bekijacustomer
@lucassheerio

0920553973
0911961727
1.8K views07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 09:15:05
STRONG PRIME FOCUS LNB

በሁሉም የሀገሪቷ ክፍል የሳተላይት Signal Quality ለቀነሰባችሁ( በተለይ በደቡብ) ያላችሁ እና ትልቁ (180°) የዲሽ ሠሀን የምትጠቀሙ ለናንተ የሚሆን የመጀመርያውን ድንግሉን አዲስ 00 STRONG Prime focus LNB አስመጥተናል ። በተለይ ደቡብ የምትኖሩ TV VARZISH quality እያነሠባችሁ ለተቸገራችሁ ሁነኛ መፍትሄ የሆነ እቃ ነው በተጨማሪም አዲስ አበባ ያላችሁ IRIB Varzish እና IRIB TV3 (የኢራንን ቻናል) ለማስገባት ሁነኛ መፍትሔ።
በውስጡም እጅግ ጠንካራ የሆነ የLNB ማቀፊያ በነፃ

ዋጋ 500 ብር

ብዛት ለምትወስዱ የቤኪጃ ደንበኞች ጥሩ የሚባል ቅናሽ ይኖረናል።
በብዛትም ሆነ በፍሬ ፈላጊ ካለ

@lucassheerio
@bekijacustomer
0911961727
0920553973
                                         ቤኪጃ ኤሌክትሮኒክስ
1.4K views06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 18:53:50
ዛሬ እለተ ህሮብ April 26 ወደተለያዩ የሀገሪቷ ክፍል (ጎንደር ,ያቤሎ,ጅማ,ዲላ,ሆሳዕና) የተላኩና ደንበኞች ከነምስጋና መድረሱን ከነማረጋገጫዉ ያደረሱን በጥቂቱ
  Reciver
  TV
  Android box
  Reciver with Server
  Wifi modem
  finder battery
  Drill
  switch
  Satellite Finder እናሌሎችም

  ክፍለሀገር ያላቹህ ደንበኞቻችን ወዳላችሁበት ያሻችሁን እቃ እንልካለን
   
   @bekijacustomer
   @lucassheerio ላይ አናግሩን
 
    0920553973
    0911961727
   

አድራሻ 
ቁ-1 ጎንደር በረንዳ ግቢ ዉስጥ      የመጀመርያዉ ሽንሽን ሁለተኛዉ ሱቅ   ቁ-2 ጎንደር በረንዳ ግቢ ዉስጥ ሁለተኛዉ ሽንሽን የመጨረሻዉ ሱቅ

ቤኪ ጃ Electronics and Software store
2.0K views15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 10:12:05
መረጃ
LIFESTAR ባለኮከቡን ሪሞት ለመግዛት ስታስቡ ማድረግ ያለባችሁ ጥንቃቄ ተመሳስሎ የተሰራ ሪሞት ስላለ ኦርጅናሉን ከፌኩ በቀላሉ ለመለየት ከላይ በፎቶው እንደሚታየው ኦርጅናሉ ሪሞት ላይ በክብ ያለችው የሪከርድ በተን ላይ ሰማያዊ መደብ በቀይ ነጥብ ነው ፌኩ ወይም ሁለተኛው ሪሞት ደግሞ ሰማያዊ መደብ በነጭ ነጥብ ነው። ኮከቡ በተኑ ሌላም ብዙ ልዩነቶች አሉ በቀላሉ ለመለየት ይሔ በቂ ነው ኦርጅናሉ ሪሞት ረሲቨሮቹ ውስጥ ካለው ጋር አንድ አይነት ጥራት ያለው ነው በቀላሉ አይበላሽም ጠንካራ ነው በብዛት ለመግዛት 0920553973 ወይም 0911961727 ላይ መደወል ይቻላል ጥሩ ቅናሽ አለን
1.7K viewsedited  07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ