Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆

የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo2 — 🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆
የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo2 — 🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆
የሰርጥ አድራሻ: @bekyjainfo2
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.45K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል
🔷 የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ
🔷 ቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ።
📱 0920553973 or 0911961727 @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
አድራሻ 👇👇
https://maps.app.goo.gl/CdKDzG2Zgtc4Y4kn6

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-09 07:22:16
ማሳሰቢያ
በረሲቨራችሁ በጥራት YouTube ለመጠቀም ትክክለኛው ረሲቨር LIFESTAR 1 Million 4K Android ነው በሌሎቺ ረሲቨሮች ያስቸግራል ሲስተሙም ውስብስብ ነው።
ስለዚህ Android ካልሆኑ ረሲቨሮች ስለ vpn ጥያቄ አትጠይቁኝ YouTube መጠቀም ከፈለጋችሁ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር ግዙ
1.8K views04:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 13:51:06
ለቤቲንግ ቤት እንዲሁም ለተለያዩ ጉዳዬች የሚሆን barcode scanner ተፈላጊዉን Pozone barcode scanner አምጥተናል ፈላጊ ካለ
0920553973
0911961727
@bekijacustomer
@lucassheerio
2.0K views10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 11:55:16 ​​​​​​ አስደሳች ዜና
ጠፍቶ የነበረው LIFESTAR 50" TV ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ጨምሮ ወደ ገበያ ገብቷል ይሔንን TV በመግዛታችሁ ከምታገኙት ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ
1. ቲቪው Real 4K (UHD) 3840x2160 ስክሪን ስለሆነ በጥራት የምትፈልጉትን ነገር ማየት ትችላላችሁ
2. ቲቪው 9.0 Android SMART ስለሆነ የተለያዩ አፕሊኬሽኖችን ይቀበላል በውስጡም Application Download ማድረጊያ ሁለት ወሳኝ አፕሊኬሽኖች ቲቪውን ስትገዙት አብሮ ተጭኗል PlayStore እና Aptoide TV በተጨማሪም ቲቪው ላይ YouTube, Netflix, VPN, Spotify... የመሳሰሉትን አፕሊኬሽኖች ሁሉም ቲቪዎች ላይ ተጭኗል በተለይ እኛ ሀገር ከተዘጉ የሶሻል ሚዲያ አፕሊኬሽኖች ውስጥ Youtube እና Tiktok በቲቪያችሁ ለመጠቀም በራሱ ላይ VPN ስላለው Connect አድርጋችሁ መጠቀም ብቻ ነው
3. ቲቪው Built-in High Speed Wifi አለው
4. ቲቪው Built-in Bluetooth አለው ከሚሰጣቸው ጥቅሞች ውስጥ ከተለያዩ Audio Devices ጋር መገናኘት እና ድምፁን ከጂፓስ ጋር ፣ HiFi Speaker ፣ Bluetooth Headphones... ጋር አገናኝተን መስማት እንችላለን ሌላው ደግሞ የፕሌይስቴሽን ጆይስቲክ በ Bluetooth አገናኝተን ቲቪው ላይ ጌም በመጫን መጫወት እንችላለን ለማንኛውም አብዛኞቹ ገበያ ላይ ያሉ ቲቪዎች Bluetooth የላቸውም
5. ዋጋው በጣም ምርጥ ነው
6. ቲቪው ደብል ስክሪን ስለሆነ የመሰበር ነገር አያሳስብም
7. ቲቪው HiFi ስፒከር በራሱ ስላለው የተሻለ ድምፅ ያወጣል
8. ቲቪው ላይ የተጫኑ ሁለት ወሳኝ ስልክ Mirror ማድረጊያ አፕሊኬሽኖች አሉት MiraCast (ለ Android ተጠቃሚዎች) እና MHShare (ለ IPhone እና ለ Android) ናቸው
9. ቲቪው የአንድ አመት የካንፓኒ ዋስትና አለው
10. ቲቪው ላይ የሚጨመር አዳዲስ ነገር ካለ በሶፍትዌር LIFESTAR 1ኛ ነው
ይሔንን TV በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ አንዋር መስጂድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ሁለተኛ ሽንሽን የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር ቱቪውን ለመግዛት
0911961727 ወይም 0920553973 የቲቪውን ዋጋ ለመጠየቅ ሳትደውሉ @bkjabot ላይ መፃፍ ይቻላል
519 views08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 11:55:07
አስደሳች ዜና
አልቆ የነበረው LIFESTAR 50" SMART 4K TV ዛሬ ወደገበያ ገብቷል ፈላጊ ካለ በፍጥነት ይደውል
0920553973 ወይም 0911961727
510 views08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 14:14:52
የተለያዩ አይነት ዲሽን በቀላሉ ለመስራት የሚያገለግሉ ተወዳጆቹን

    findsat 8620
    ibrave box v8 ባለቲቪዉ
    GT media V8 ባለቲቪዉ

የክፍለ ዘመኑ ምርጥ የሚባሉትን ፋይንደሮች በብዛት አስገብተናል
  በየትኛዉም የሀገሪቷ ክፍል ያላቹህ ወዳላቹሁበት በብዛትም ሆነ በፍሬ እንልካለን

0920553973
0911961727
0911001481

  @bekijacustomer
  @lucassheerio ላይ ያናግሩን

ቤኪጃ Electronics እና software store
1.2K views11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 08:14:12
English FA Cup - FINAL

Manchester City Manchester United

Live on
              
SPORT 1 SD
               FOOTBALL HD

የ OSN, Amos 4°W እና IPTV ቻናሎች መክፈቻ አስተማማኝ ሰርቨሮችን Gshare | Forever | Funcam | VIP Server | Apollo 5 & Myhd iptv መግዛት የምትፈልጉ Inbox
@bekijacustomer

0920553973
0911961727
2.0K views05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 16:54:47 ​​​​ አስደሳች ዜና
ጠፍቶ የነበረው LIFESTAR 65" TV ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ጨምሮ ወደ ገበያ ገብቷል ይሔንን TV በመግዛታችሁ ከምታገኙት ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ
1. ቲቪው Real 4K (UHD) 3840x2160 ስክሪን ስለሆነ በጥራት የምትፈልጉትን ነገር ማየት ትችላላችሁ
2. ቲቪው 9.0 Android SMART ስለሆነ የተለያዩ አፕሊኬሽኖችን ይቀበላል በውስጡም Application Download ማድረጊያ ሁለት ወሳኝ አፕሊኬሽኖች ቲቪውን ስትገዙት አብሮ ተጭኗል PlayStore እና Aptoide TV በተጨማሪም ቲቪው ላይ YouTube, Netflix, VPN, Spotify... የመሳሰሉትን አፕሊኬሽኖች ሁሉም ቲቪዎች ላይ ተጭኗል በተለይ እኛ ሀገር ከተዘጉ የሶሻል ሚዲያ አፕሊኬሽኖች ውስጥ Youtube እና Tiktok በቲቪያችሁ ለመጠቀም በራሱ ላይ VPN ስላለው Connect አድርጋችሁ መጠቀም ብቻ ነው
3. ቲቪው Built-in High Speed Wifi አለው
4. ቲቪው Built-in Bluetooth አለው ከሚሰጣቸው ጥቅሞች ውስጥ ከተለያዩ Audio Devices ጋር መገናኘት እና ድምፁን ከጂፓስ ጋር ፣ HiFi Speaker ፣ Bluetooth Headphones... ጋር አገናኝተን መስማት እንችላለን ሌላው ደግሞ የፕሌይስቴሽን ጆይስቲክ በ Bluetooth አገናኝተን ቲቪው ላይ ጌም በመጫን መጫወት እንችላለን ለማንኛውም አብዛኞቹ ገበያ ላይ ያሉ ቲቪዎች Bluetooth የላቸውም
5. ቲቪው ሁለት ሪሞት አለው Bluetooth እና SMART ሪሞቶች ናቸው
6. ቲቪው ደብል ስክሪን ስለሆነ የመሰበር ነገር አያሳስብም
7. ቲቪው HiFi ስፒከር በራሱ ስላለው የተሻለ ድምፅ ያወጣል
8. ቲቪው ላይ የተጫኑ ሁለት ወሳኝ ስልክ Mirror ማድረጊያ አፕሊኬሽኖች አሉት MiraCast (ለ Android ተጠቃሚዎች) እና MHShare (ለ IPhone እና ለ Android) ናቸው
9. ቲቪው የአንድ አመት የካንፓኒ ዋስትና አለው
10. ቲቪው ላይ የሚጨመር አዳዲስ ነገር ካለ በሶፍትዌር LIFESTAR 1ኛ ነው
ይሔንን TV በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ አንዋር መስጂድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ሁለተኛ ሽንሽን የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር ቱቪውን ለመግዛት
0911961727 ወይም 0920553973 የቲቪውን ዋጋ ለመጠየቅ ሳትደውሉ @bkjabot ላይ መፃፍ ይቻላል
2.4K views13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 10:57:23
የ LIFESTAR 65" Specification
1. ቲቪው ትክክለኛ LG Screen 4K (UHD) Ultra HD ስክሪን ነው የሚጠቀመው 3840 × 2160
2. Android 9 ነው
3. RAM 2 GB ROM 16GB ነው
4. Double screen ነው
5. ሁለት ሪሞት አለው አንዱ ሪሞት Voice Command አለው
6. Built In Wifi እና Hotspot አለው
7. Google Playstore አለው የፈለግነውን Application መጫን እንችላለን
8. Built In ለ IPhone እና ለ Android ስልኮች የሚሆን ስልካችንን Mirror የምናደርግበት  MiraCast እና MHshare Applications አለው
9. እጅግ በጣም ፈጣን የሆኑ Built In Applications አለው ለምሳሌ YouTube, Netflix, Google Browser, WeTV በተለይ ደግሞ ያለምንም ክፍያ Spotify መጠቀም ትችላላችሁ
10. ሶስት 4K መቀበል የሚችሉ HDMI Input Port አለው
11. ሁለት ፍላሽ መቀበያ Port አለው ፊልም ማየት ብንፈልግ የተለያዩ ፎርቶችን ማጫወት የሚችል Media Player ተጭኖበታል
12. RJ45 ወይም ኢንተርኔት ኬብል መቀበያ Port አለው
13. 2 ጃክ መቀበያ Port አለው
14. RF ይቀበላል
ቲቪው በጣም ብዙ ጥቅም ይሰጣል በተጨማሪም ዋጋው እጅግ በጣም ጥሩ ነው ይሔንን እቃ በማንኛውም የቲቪ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታል ከኛ መግዛት ከፈለጉ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ቤኪጃ ሶፍትዌር
0920553973 ወይም
0911961727
ዋጋ ለማወቅ አትደውል ቴሌግራም @bekijacustomer ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ።
2.1K viewsedited  07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 10:27:00
እንኳን ደስ አላቹህ 65' በ double screen 4K Tv ወደገበያ ገባላቹህ
ሳያልቅ የግልዎ ያድርጉ
ፈላጊ ካለ ከቤኪ ጃ store ከየትኛዉም ቦታ ቅናሽ ያገኛሉ

0920553973
0911961727
@bekijacustomer
@lucassheerio
1.9K viewsedited  07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 09:52:10
TP-Link M7200 Portable WiFi Router በድጋሜ አስገብተናል

   ዋጋ : 4000 ብር

በበለጠ ፍጥነት የኢንተርኔት አገልግሎትን በTP-Link M7200 MiFi portable ራውተርን ይጠቀሙ

TP-Link Mi-Fi portable ራውተር በየትኛውም ቦታ  የኢንተርኔት አገልግሎት መዳረሻ ኢንተርኔትን ለማግኘት ቀላሉ መንገድ

በየትኛውም ቦታ ከተማም ቢሆን ገጠር የትም ቢሆኑ የኢንተርኔት አገልግሎት ይሰጥዎታል።

ለማዘዝ

  @bekijacustomer
  @lucassheerio
 
  0920553973
  0911961727
1.7K views06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ