Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆

የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo2 — 🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆
የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo2 — 🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆
የሰርጥ አድራሻ: @bekyjainfo2
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.45K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል
🔷 የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ
🔷 ቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ።
📱 0920553973 or 0911961727 @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
አድራሻ 👇👇
https://maps.app.goo.gl/CdKDzG2Zgtc4Y4kn6

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 29

2022-12-20 12:53:39
ለ EthioShare ሰርቨር ተጠቃሚዎች አንዳንድ ሰዎች ሰርቨሩ እየሰራ እንዳልሆነ Comment እያደረጋችሁልኝ ነው ሰርቨሩ የሚቋረጥ ወይም የሚያስቸግር አይደለም ምክንያቱም EthioShare በውስጡ 3 ሰርቨሮችን የያዘ ነው የሰርቨሮቹ ስም ደግሞ (T, O, S) ይባላሉ በተለያዩ ሀገሮች ላይ ነው ሰርቨሩ Built ሆነው የሚተላለፉት አንዱ ሰርቨር ላይ የሀይል ወይም የኔትወርክ ችግር ቢደርስ ሌላኛውን ሰርቨር Connect በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ ስለዚህ አሁን ለምሳሌ O ሰርቨር በጥራት እየሰራ ነው T ካልሰራላችሁ ቀይራችሁ መጠቀም ትችላላችሁ በአፋጣኝ T ሰርቨርን ለማስተካከል ጥረት እናደርጋለን።
620 views09:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 11:31:48
ለ LIFESTAR 1000++ Platinum ተጠቃሚዎች ዛሬ አዲስ ሶፍትዌር ተለቋል በደንብ ቼክ አድርጌ አዳዲስ ቻናሎችን ደርድሬ @Lifestar_Ethiopia_Bot ላይ የምንለቅ ይሆናል።
1.7K views08:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 22:34:57 የአለም ዋንጫ ስላለቀ ከነገ ጀምሮ በሳተላይት ዲሽ እና በረሲቨር ላይ አዳዲስ ነገሮችን የምንለቅ ይሆናል ከ GOLDSTAR እና ከ LIFESTAR ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን።
2.5K views19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 11:43:02 ​​ አስደሳች ዜና
በድጋሜ LIFESTAR 1000++ Platinum ወደገበያ ገብቷል
1.HEVC (H265) Support ያደርጋል
2.Smart መሆን ይችላል ይህም ማለት በሞባይላችን የሚታየውን ነገር Mirror ማድረግ ይችላል
3.DLNA Support ያደርጋል ይህም ማለት ስልካችን ውስጥ ያሉትን Video, Audio, Photo ወደ ቲቪ እንዲሸጋገር እና እንዲጫወት ማድረግ ይችላል
4.Sat2Ip Support ያደርጋል ይህም ማለት በቲቪያችን የሚታየውን የሳተላይት ቻናሎችን በስልካችን እና በኮንፒውተራችን በ VLC player ማየት እንችላለን Codic 4:4:2 መክፈት ይችላል
5.DVB Finder App ስልካችን ላይ ጭነን ረሲቨሩን እንደ ዲጅታል ፋይንደር መጠቀም እንችላለን
6.ረሲቨሩ ስታክ አያደርግም በጣም ምርጥ ነው
7.ረሲቨሩ በሶፍትዌር ምክንያት ቢበላሽ በቀላሉ በፍላሽ ብቻ gxrom ብለን ማስተካከል እንችላለን
8.ረሲቨሩ ሶፍትዌር ውስጥ ከ 7 በላይ ሪሞት አካተናል
9.ረሲቨሩ ሁለት USB Port አለው ይሔም ማለት አንዱን ዋይፋይ አንቴና አንዱን ደግሞ ፍላሽ ሰክተን መጠቀም እንችላለን
9.ረሲቨሩ YouTube እና TikTok መክፈት ይችላል
10.ረሲቨሩ YouTube ላይ እና ፍላሽ ላይ አማረኛ ማንበብ ይችላል
11.ረሲቨሩ የአንድ አመት ነፃ EthioShare iks ሰርቨር አለው Amos 4°W Yes Sport ፅድት አድርጎ ይከፍታል
12. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት MyHD IPቲቪ ስላለው ከዲሽ ውጪ በኢንተርኔት አለም ላይ ያሉ ተወዳጅ ቻናሎችን ይከፍታል ለምሳሌ beiን Sport, DSTቪ, SuperSporት, SkySporት, OSN, Netflix Movie .....
13. ሁለት የ Biss Key ቻናሎችን በተመሳሳይ ሰአት ይከፍታል ማለትም TV Varzish እና Football HD ቻናሎችን በአንድ ግዜ ይከፍታል ይሔ ማለት በተመሳሳይ ሰአት የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን በአንድ ግዜ መመልከት እንችላለን ማለት ነው
14. ያለምንም ሶፍትዌር አዳዲስ የ Ethiosat, Yahsat, Amos, Nilesat ቻናሎችን ማግኘት ይችላሉ
15. ያለምንም ሶፍትዌር Varzish እና Football HD ቻናሎችን ይከፍታሉ
16. ያለምንም ሶፍትዌር ያለ WiFi አንቴና ከሞባይላችን ወደ ረሲቨሩ በኬብል ብቻ ኢንተርኔት መስጠት እንችላለን
17. ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችንን ወደቲቪያችን Mirror ማድረግ ይችላል
18. ያለምንም ሶፍትዌር ቲቪያችን ላይ የሚታዩትን ቻናሎች ወደ ስልካችን ወይም ወደ ኮንፒውተራችን Stream አድርገን ማየት እንችላለን
19. ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችንን እንደ ሪሞት መጠቀም እንችላለን
20. ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችን ወይም ኮንፒውተራችን ውስጥ ያሉ ቪዲዮዎችን፣ ፎቶዎችን፣ ድምፆችን ወደ ቲቪያችን Cast ማድረግ ያስችለናል
ረሲቨሩ ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል ዋጋውም አሁን ላይ በጣም ርካሽ ነው የቀደመ ተጠቀመ ይልሀል ይሔ ነው ይመቻችሁ ረሲቨሩን በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ያገኙታል ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ በግራ በኩል ሁለተኛ ሽንሽን የመጨረሻ ሱቅ
0911961727 ወይም 0911001481 ቤኪጃ ሶፍትዌር
4.3K views08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 10:01:02
በአሁን ሰአት Lifestar 9200 smart HD እና Lifestar 9300 smart HD ገበያ ላይ ብዛት ስለሌለ በሱ ምትክ ምርጦቹን LIFESTAR 6060 Smart HD እና LIFESTAR 8080 Smart HD ረሲቨሮችን ቢገዙ በብዙ ይጠቀማሉ OSN እና አሞስ አንድ አመት ይከፍታል ኦርጅናል ባለ ብረት በተኑን የ LIFESTAR 9595 ሪሞት ነው የሚጠቀመው ሳይዙም ትልቅ ነው ረሲቨሩን በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ያገኙታል ዋጋው በአሁን ሰአት ከ LIFESTAR 9200HD ጋር እኩል ነው።
5.5K views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 20:48:08

SUPERSTAR 6464HD Mega
SUPERSTAR 6565HD Mega
GOLDSTAR 9000 Ghost
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
LIFESTAR 9090HD Diamond
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨር ተጠቃሚዎች ሪሞታችሁ ላይ Audio በተን በመጫን ብቻ ዛሬ የተለቀቀውን የሳሚ ዳን አዲሱን ቅፅበት የሚለውን አልበም ማዳመጥ ትችላላችሁ።
5.7K views17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-30 18:20:34
ሁሉንም የአለም ዋንጫ ጨዋታዎችን በተለያዩ አማራጮች በ LIFESTAR እና በ GOLDSTAR ረሲቨሮች ማየት ይችላሉ
8.1K views15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-30 18:18:54
ሁሉንም የአለም ዋንጫ ጨዋታዎችን በተለያዩ አማራጮች በ LIFESTAR እና በ GOLDSTAR ረሲቨሮች ማየት ይችላሉ
6.9K viewsedited  15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-30 18:15:29
ቱኒዚያ ከ ፈረንሳይ ምን ላይ እንይ ያላችሁ Amos 4°W Sport1 ላይ ይመልከቱ
6.4K views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-29 09:36:34
ተወዳጆቹ LIFESTAR ቲቪዎች ወደገበያ ገብተዋል በማንኛውም የቲቪ መሸጫ ሱቆች ላይ ያገኟቸዋል መለያቸው ጥራት ነው።
6.7K views06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ