Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆

የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo2 — 🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆
የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo2 — 🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆
የሰርጥ አድራሻ: @bekyjainfo2
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.45K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል
🔷 የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ
🔷 ቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ።
📱 0920553973 or 0911961727 @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
አድራሻ 👇👇
https://maps.app.goo.gl/CdKDzG2Zgtc4Y4kn6

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-04-06 16:00:53
ለማንኛውም አይነት Android box እና HDMI splitter የሚሆን 1.5ሜትር ርዝመት ያለው 5V Original Adaptor አለን

የተወሠነ ብዛት

300 ብር

መርካቶ ጎንደር በረንዳ ቤኪ ጃ ሶፍትዌር
0911961727
0920553973
@lucassheerio
@bekijacustomer
877 views13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 13:32:16
. BATTERY

ለ GT MEDIA V8/ IBRAVEBOX V8 / STARSAT 002/ 005 እንዲሁም ለማንኛውም ባለምስል ፋይንደሮች የሚሆን በጣም ORIGINAL ባትሪ 7.4 V በ 5000mah የሆነ እና በአንድ ቻርጅ ከሳምንት እስከ 15 ቀን የሚቆይ

በጣም የተወሠነ ብዛት

1,500 ብር

መርካቶ ጎንደር በረንዳ ቤኪ ጃ ሶፍትዌር
0911961727
0920553973
@lucassheerio
@bekijacustomer
1.1K views10:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 12:25:36
ዛሬና ነገ የሚደረጉትን የተለያዩ ሀገራት  ጨዋታዎችን ለመከታተል ከፈለጉ server ከቤኪ ጃ  ማስሞት ትችላላቹህ
በፈለጋችሁበት ቅፅበት እንሞላላቹሀለን

ሰርቨር የመሸጫ ዋጋ ዝርዝር
Forever አንድ አመት 1400ብር
Apollo5 አንድ አመት 1500ብር
Forever + Apollo5 አንድ አመት 1800ብር
Funcam አንድ አመት 800ብር
Funcam + Apollo አንድ አመት 850ብር
Super G-Share 6ወር 350ብር
Super Bolt 6ወር 350ብር

MyHD  1 አመት 600ብር
ለማስሞላት ወይም ኮድ ለመግዛት በንግድ ባንክ 1000275693848 ናታል ጌትዬ ብላችሁ ብሩን ታስገቡና ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ከነ TT Number (Transaction ID) ፎቶ አንስታችሁ ወይም ስክሪን ሻት አድርጋችሁ @bekijacustomer ላይ ላኩልኝ ወዲያው እሞላላችሗለሁ።
874 views09:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 14:12:29
ሰበር መረጃ
የሚገርም ረሲቨር በሚገርም ዋጋ GoldStar 9000 Ghost
1. የትኛውም ረሲቨር የሌለው ለብዙ ጥቅም የሚውል Bluetooth Function አብሮት አለው ለምሳሌ ኳስ እያየን ድምፁ ሰውን እንዳንረብሽ ከፈለግን ከ Bluetooth AirPhone ጋር ድምፁን መስማት እንችላለን ወይም ጂፓስ ካለን ያለምንም ገመድ ማገናኘት እንችላለን
1. 15 ወር ነፃ Forever ሰርቨር አለው (Amos እና OSN በኢንተርኔት ይከፍታል
2. SDS ያስጠቅማል (Amos እና OSN) ያለኢንተርኔት ይከፍታል
3. 6ወር ነፃ Apollo5 IPTV ያስጠቅማል አለም ላይ ያሉትን ቻናሎች ለምሳሌ Bein Sport ከ 1 እስከ 16, SkySport, Canal +... ጨምሮ በ Full HD ጥራት እንደ ኢንተርኔት ፍጥነታችን ጥራቱን እየጨመርን እና እየቀነስን መክፈት እንችላለን
4. G- Screen App ለአንድሮይድ እና ለ IOS ተጠቃሚዎች አለው ይሔ ማለት ስልካችን ውስጥ ያሉትን የሚዲያ ፋይሎች ወደ ቲቪ እንዲጫወት ማድረግ እንችላለን፣ ረሲቨራችን ውስጥ የሚገኙትን ቻናሎች በስልካችን ማጫወት እንችላለን ወዘተ ጥቅሞች አሉት
5. EPG Pro አለው
6. Dolby Digital እና Dolby Digital Plus Sound Support ያደርጋል
7. HEVC 265 ቻናሎችን Support ያደርጋል
8. ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ በቀላሉ በፍላሽ ብቻ ማስተካከል ይቻላል
ወዘተ....
9. ረሲቨሩ የሚሸጠው ከነዋይፋይ አንቴና ነው
10. ረሲቨሩ ኦርጅናል ባለብረት በተን ሪሞት ነው የሚጠቀመው
11. ረሲቨሩ የፈለግነውን የኳስ ቻናል ወደ አማረኛ እና እንግሊዘኛ ኮሜኔታተር መቀየር ይችላል

12. VIP ሰርቨር ይቀበላል
13. VPN ይቀበላል
ዋጋ ለመጠየቅ እና ረሲቨሩን ለመግዛት
@BekyJa 0911961727 0920553973
323 views11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 23:15:30
ትላንት እለተ ሰኞ ወደተለያዩ የሀገሪቷ ክፍል (ደሴ ,ያቤሎ,ባህርዳር,ዲላ,ሆሳዕና) የተላኩና ደንበኞች ከነምስጋና መድረሱን ከነማረጋገጫዉ ያደረሱን በጥቂቱ
  Reciver
  Android box
  Reciver with Server
  Wifi modem
  focus Lnb
Drill
  switch
  Satellite Finder እናሌሎችም

  ክፍለሀገር ያላቹህ ደንበኞቻችን ወዳላችሁበት ያሻችሁን እቃ እንልካለን
   

   @bekijacustomer
   @lucassheerio ላይ አናግሩን
 
    0920553973
    0911961727
   

አድራሻ 
ቁ-1 ጎንደር በረንዳ ግቢ ዉስጥ      የመጀመርያዉ ሽንሽን ሁለተኛዉ ሱቅ   ቁ-2 ጎንደር በረንዳ ግቢ ዉስጥ ሁለተኛዉ ሽንሽን የመጨረሻዉ ሱቅ

ቤኪ ጃ Electronics and Software store
118 views20:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 14:33:46
ኦርጅናል የ LIFESTAR TV መስቀያ እስከ 85 inch ድረስ ፅድት አድርጎ መስቀል የሚችል መስቀያ አምጥተናል ብዛት ብቻ በምርጥ ዋጋ ከኛ ማግኘት ይችላሉ 0911961727 ወይም 0920553973
919 viewsedited  11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 21:57:29 https://vm.tiktok.com/ZMYbrGM2p/
1.3K views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 14:34:52 VPN ማስገቢያ ያለው YouTube እና TikTok ማስጠቀም የሚያስችል አዲስ ሶፍትዌር ከታች ሞዴላቸው ለተዘረዘሩ ረሲቨሮች ሰርተን ጨርሰናል አዳዲስ ቻናሎችን ሰርች አድርገን ዛሬ የምንለቅ ይሆናል ይመቻችሁ።
GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
GOLDSTAR 7800HD
GOLDSTAR 7900HD
LIFESTAR 9200HD Gold
LIFESTAR 9300HD Gold
LIFESTAR 1000HD Gold
LIFESTAR 2000HD Gold
LIFESTAR 3000HD Gold
LIFESTAR 4000HD Gold
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 2000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 9200HD MINI
LIFESTAR 9300HD MINI
SUPERSTAR 9200 HD Super V8
SUPERSTAR 9300 HD Super V8
SUPERSTAR 9200 HD SMART V8
SUPERSTAR 9300 HD SMART V8

LIFESTAR 1000++ HD Platinum
194 views11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 17:01:05 OSN Nilesat ላይ የተቋረጡባችሁን ቻናሎች በነዚህ frequency ያገኟቸዋል።

OZN Series Prime HD UAE
Nilesat 7°W - 11996 H 30000

Star Movies HD Hong Kong
Nilesat 7°W - 11881 H 30000

Star World HD Hong Kong
Nilesat 7°W - 12073 H 30000

Nat Geo HD USA
Nilesat 7°W - 11881 H 30000

Nat Geo Wild HD USA
Nilesat 7°W - 11977 V 27500

Nick Junior HD USA
Nilesat 7°W - 11727 H 30000

Nick Toons HD USA
Nilesat 7°W - 11727 H 30000

Moonbug Kids HD UK
Nilesat 7°W - 11996 H 30000
1.3K views14:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 15:41:46
ትላንት እለተ ቅዳሜ ወደተለያዩ የሀገሪቷ ክፍል (አዳማ ,አሶሳ,ባህርዳር,ዲላ,መተሀራ) የተላኩና ደንበኞች ከነምስጋና መድረሱን ከነማረጋገጫዉ ያደረሱን በጥቂቱ
  ●Reciver
  ● Android box
  ●Reciver with Server
  ● Remote
  ●Multimeter
  ●Tv
  ●Lnb
  ●Satellite Finder እናሌሎችም

  ክፍለሀገር ያላቹህ ደንበኞቻችን ወዳላችሁበት ያሻችሁን እቃ እንልካለን
   

   @bekijacustomer
   @lucassheerio ላይ አናግሩን
 
    0920553973
    0911961727
   

አድራሻ 
ቁ-1 ጎንደር በረንዳ ግቢ ዉስጥ      የመጀመርያዉ ሽንሽን ሁለተኛዉ ሱቅ   ቁ-2 ጎንደር በረንዳ ግቢ ዉስጥ ሁለተኛዉ ሽንሽን የመጨረሻዉ ሱቅ

ቤኪ ጃ Electronics and Software store
1.5K views12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ