Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆

የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo2 — 🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆
የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo2 — 🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆
የሰርጥ አድራሻ: @bekyjainfo2
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.45K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል
🔷 የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ
🔷 ቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ።
📱 0920553973 or 0911961727 @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
አድራሻ 👇👇
https://maps.app.goo.gl/CdKDzG2Zgtc4Y4kn6

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-04-24 10:27:02
WS 4K (UHD) Android Box
1. 2GB RAM
2. 16GB Storage
3. 9.1 Android Version
4. SuperFast CPU
5. 2 USB Port 1 SD Card Slot
6. 1 RJ 45 Input Port
7. Optical Port
8. AV Out
9. Built In Wifi
10. Google Playstore
VPN ስለሚቀበል ኢንተርኔት ተዘግቶም YouTube, Tiktok, Facebook.... መጠቀም ትችላላችሁ በጣም ምርጥ ጥራት ያላት እቃ ነች ሳያልቅ የግልዎ ያድርጓት ማንኛውንም TV SMART ታደርጋለች ለመግዛት 3500ብር ብቻ አድራሻ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ
0920553973 ወይም 0911961727
2.6K views07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 17:43:04 ሰርቨር የመሸጫ ዋጋ ዝርዝር
Forever አንድ አመት 1400ብር
Apollo5 አንድ አመት 1500ብር
Forever + Apollo5 አንድ አመት 1800ብር
Funcam አንድ አመት 800ብር
Funcam + Apollo አንድ አመት 850ብር
Super G-Share 6ወር 350ብር
Super Bolt 6ወር 350ብር

MyHD  1 አመት 600ብር
ለማስሞላት ወይም ኮድ ለመግዛት በንግድ ባንክ 1000275693848 ናታል ጌትዬ ብላችሁ ብሩን ታስገቡና ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ከነ TT Number (Transaction ID) ፎቶ አንስታችሁ ወይም ስክሪን ሻት አድርጋችሁ @bekijacustomer ላይ ላኩልኝ ወዲያው እሞላላችሗለሁ።
2.4K views14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 09:14:38 https://vm.tiktok.com/ZMYcNMvdP/
2.5K views06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 09:36:33
አስደሳች ዜና
ተወዳጆቹ LIFESTAR 9200HD SMART እና LIFESTAR 9300HD SMART ረሲቨሮች ወደገበያ ገብተዋል ይመቻችሁ በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ያገኟቸዋል።
ያለምንም ሶፍትዌር Varzish እና Football HD ቻናሎችን ይከፍታሉ
ያለምንም ሶፍትዌር አዳዲስ የ Ethiosat, Yahsat, Amos, Nilesat ቻናሎችን ማግኘት ይችላሉ
ያለምንም ሶፍትዌር Tiktok እና YouTube ይከፍታሉ
ያለምንም ሶፍትዌር Amos ላይ ያሉትን Yes Package ቻናሎችን አንድ አመት በነፃ ይከፍታሉ
ያለምንም ሶፍትዌር 3 ወር MYHD IPTቪ ይከፍታል
ያለምንም ሶፍትዌር ያለ WiFi አንቴና ከሞባይላችን ወደ ረሲቨሩ በኬብል ብቻ ኢንተርኔት መውሰድ ይችላል

ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችንን ወደቲቪያችን Mirror ማድረግ ይችላል
ያለምንም ሶፍትዌር ቲቪያችን ላይ የሚታዩትን ቻናሎች ወደ ስልካችን Stream አድርገን ማየት እንችላለን
ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችንን እንደ ሪሞት መጠቀም እንችላለን
ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችን ወይም ኮንፒውተራችን ውስጥ ያሉ ቪዲዮዎችን፣ ፎቶዎችን፣ ድምፆችን ወደ ቲቪያችን Cast ማድረግ ያስችለናል......
2.7K views06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 14:21:17
GOLDSTAR 7200HD እና GOLDSTAR 7500HD ረሲቨሮች በዋጋ ቅናሽ ብዙ ጥቅም ለመግዛት 0911961727 0920553973
22 views11:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 19:09:39
በ LIFESTAR SMART TV VPN connect አድርገን እንዴት YouTube መክፈት እንደምንችን በቀላሉ የሚያሳይ ቪዲዮ @bkjavideo
159 views16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 14:42:46
LIFESTAR ከ 32 ኢንች እና ከዛ በላይ ያሉ SMART ቲቪዎች ሁሉም ተፈላጊ አፕሊኬሽኖችን ተጭኖባቸዋል ለምሳሌ
1. MHShare Application ተጭኖበታል ጥቅሙም
ከማንኛውንም (IOS IPhone , Android Samsung) ስልክ ጋር በ Hotspot ወይም በዋይፋይ ተገናኝቶ የስልካችንን ስክሪን ወደቲቪያችን Mirror ማድረግ እንችላለን, ስልካችንን እንደ ሪሞት መጠቀም እንችላለን, ስልካችን ውስጥ ያሉ ቪዲዮች፣ ፎቶዎች፣ ሙዚቃዎች ወደቲቪያችን በቀላሉ እንዲጫወት ማድረግ እንችላለን, ቲቪያችን ላይ የሚታዩትን ነገሮች በስልካችን ማየት እንችላለን ማለትም ልክ እንደ Wireless Capture Card መጠቀም እንችላለን, Camera የሚል Option አለው እንደ Security Camera መጠቀም እንችላለን
2. Miracast የመጨረሻው Version Application ተጭኖበታል ጥቅሙም Android ስልኮችን ለምሳሌ Samsung ሞባይልን በቀላሉ በ Smart View አማካኝነት ስልካችንን Mirror ለማድረግ ይጠቅመናል
3. ሁሉንም የኢትዮሳት ቻናሎችን ያለዲሽ በቀላሉ በ Wifi ማየት የሚያስችለኝ Application ተጭኖበታል
4. VLC Application ተጭኖበታል ጥቅሙም ብዙ ነው
5. VPN Application ተጭኖበታል እኛ ሀገር የተዘጉ ሶሻል ሚዲያዎችን ለምሳሌ YouTube, Tiktok, Facebook.... Application በቲቪያችን ለመጠቀም ያስችለናል
ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት ይልሀል ይሔ ነው እንዲጨመርላችሁ የምትፈልጉትን ነገር ንገሩን እንዲጨመር ማድረግ እንችላለን በጥራት እና በቴክኖሎጂ በአሁን ሰአት LIFESTAR ን የሚያክል TV የለም
ማንኛውንም ኢንች ለመግዛት ስትፈልጉ የሚቀጥሉትን ስልኮች ይጠቀሙ 0920553973 ወይም 0911961727
ዋጋ ለመጠየቅ @bkjabot
602 views11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 10:16:17
New
አዲስ ዛሬ የገባ LIFESTAR 19" Full HD TV ከኛ ያገኛሉ በብዛትም ሆነ በፍሬ በምርጥ ዋጋ ለመግዛት በ
0920553973 ወይም 0911961727 ይደውሉ እናመሰግናለን።
872 views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 22:59:58
ትላንት እለተ ማክሰኞ ወደተለያዩ የሀገሪቷ ክፍል (ጎንደር ,ያቤሎ,ጅማ,ዲላ,ሆሳዕና) የተላኩና ደንበኞች ከነምስጋና መድረሱን ከነማረጋገጫዉ ያደረሱን በጥቂቱ
  Reciver
TV
  Android box
  Reciver with Server
  Wifi modem
  focus Lnb
  Drill
  switch
  Satellite Finder እናሌሎችም

  ክፍለሀገር ያላቹህ ደንበኞቻችን ወዳላችሁበት ያሻችሁን እቃ እንልካለን
   
   @bekijacustomer
   @lucassheerio ላይ አናግሩን
 
    0920553973
    0911961727
   

አድራሻ 
ቁ-1 ጎንደር በረንዳ ግቢ ዉስጥ      የመጀመርያዉ ሽንሽን ሁለተኛዉ ሱቅ   ቁ-2 ጎንደር በረንዳ ግቢ ዉስጥ ሁለተኛዉ ሽንሽን የመጨረሻዉ ሱቅ

ቤኪ ጃ Electronics and Software store
530 views19:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 21:01:09
መረጃ
LIFESTAR ባለኮከቡን ሪሞት ለመግዛት ስታስቡ ማድረግ ያለባችሁ ጥንቃቄ ተመሳስሎ የተሰራ ሪሞት ስላለ ኦርጅናሉን ከፌኩ በቀላሉ ለመለየት ከላይ በፍቶው እንደሚታየው ኦርጅናሉ ሪሞት ላይ በክብ ያለችው የሪከርድ በተን ላይ ሰማያዊ መደብ በቀይ ነጥብ ነው ፌኩ ወይም ሁለተኛው ሪሞት ደግሞ ሰማያዊ መደብ በነጭ ነጥብ ነው ሌላም ብዙ ልዩነቶች አሉ በቀላሉ ለመለየት ይሔ በቂ ነው ኦርጅናሉ ሪሞት ረሲቨሮቹ ውስጥ ካለው ጋር አንድ አይነት ነው በቀላሉ አይበላሽም ጠንካራ ነው በብዛት ለመግዛት
0920553973 ወይም 0911961727 ላይ መደወል ይቻላል ጥሩ ቅናሽ አለን
783 views18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ