Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆

የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo2 — 🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆
የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo2 — 🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆
የሰርጥ አድራሻ: @bekyjainfo2
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.45K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል
🔷 የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ
🔷 ቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ።
📱 0920553973 or 0911961727 @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
አድራሻ 👇👇
https://maps.app.goo.gl/CdKDzG2Zgtc4Y4kn6

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-04-18 23:00:16
እንዴት አድርገን LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር ላይ አዳዲስ ቻናሎችን የያዘ Database (ቻናል ድርድር) Software በፍላሽ በቀላሉ መጫን እንደምንችል የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ
@BkjaVideo
307 views20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 23:00:16 ይሔ የ
LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዳዲስ ቻናል ድርድር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W ለ Viፒ ሰርቨር ተጠቃሚዎች ደግሞ Arabsat 26°E እና DSTቪ 36°E አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን Button ነክታችሁ ያልሰራችሁትን ሳተላይት Hide አድርጉት No Signal ካላችሁ Port (ዲስክ ስዊች) አስተካክሉ።
@Lifestar_Ethiopia_Bot
18_4_202
3
315 views20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 23:00:16 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
What's New
Added G-M Screen
Added Mobile Screen Mirror Function
Fix YouTube
Fix Scrolling Problem
Fix Online Update Problem
Fix Net Audio Problem
Fix Channel List Delete Problem
Fix Every Problem
ForeverPRO 140
@Lifestar_Ethiopia_Bot
12_4_2023
282 views20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 23:00:16
LIFESTAR 1 Million 4K Android አዲሱ ሶፍትዌር ላይ G-M Screen Application ውስጥ ብዙ አዳዲስ ነገሮች ተጨምረዋል ረሲቨሩ ያላችሁ ቼክ አድርጉት።
276 views20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 17:25:33
የተለያዩ አይነት ዲሽን በቀላሉ ለመስራት የሚያገለግሉ ተወዳጆቹን

    findsat 8620
    Skydream 8900

የክፍለ ዘመኑ ምርጥ የሚባሉትን ፋይንደሮች በብዛት አስገብተናል
  በየትኛዉም የሀገሪቷ ክፍል ያላቹህ ወዳላቹሁበት በብዛትም ሆነ በፍሬ እንልካለን


0920553973
0911961727

  @bekijacustomer
  @lucassheerio ላይ ያናግሩን

ቤኪጃ Electronics እና software store
986 views14:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 16:59:32
ትላንት እለተ ቅዳሜ ወደተለያዩ የሀገሪቷ ክፍል (መቀሌ ,ያቤሎ,ጅማ,ዲላ,ሆሳዕና) የተላኩና ደንበኞች ከነምስጋና መድረሱን ከነማረጋገጫዉ ያደረሱን በጥቂቱ
  Reciver
  Android box
  Reciver with Server
  Wifi modem
  focus Lnb
  Drill
  switch
  Satellite Finder እናሌሎችም

  ክፍለሀገር ያላቹህ ደንበኞቻችን ወዳላችሁበት ያሻችሁን እቃ እንልካለን
   
   @bekijacustomer
   @lucassheerio ላይ አናግሩን
 
    0920553973
    0911961727
   

አድራሻ 
ቁ-1 ጎንደር በረንዳ ግቢ ዉስጥ      የመጀመርያዉ ሽንሽን ሁለተኛዉ ሱቅ   ቁ-2 ጎንደር በረንዳ ግቢ ዉስጥ ሁለተኛዉ ሽንሽን የመጨረሻዉ ሱቅ

ቤኪ ጃ Electronics and Software store
1.1K views13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 08:54:01
“እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።” በዓሉ ፣የሰላም ፣የፍቅር ፣የደስታ ይሁንላችሁ መልካም የትንሳኤ በዓል ።
ማቴዎስ 28፥6

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በ ቤኪ ጃ ኤሌክትሮኒክስ ስም እንኳን በሰላም አደረሳችሁ እንላለን ።

*ቤኪ ጃ ዲሽ*
678 viewsedited  05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 11:14:15
LIFESTAR 32" SMART TV አምጥተናል
ለበአል ልዩ ቅናሽ አድርገናል
ዋጋ ለመጠየቅ

@bekijacustomer
ለመግዛት
0920553973 ወይም 0911961727
506 views08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 16:49:26
በየጊዜው Online Update ላይ አዳዲስ ሶፍትዌር እንለቃለን ካልፈለጋችሁት Ignore በሉት ድጋሜ አይጠይቃችሁም ከፈለጋችሁት ደግሞ Start Update ብላችሁ ረሲቨራችሁን ማዘመን ትችላላችሁ
@bkjavideo
935 views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 11:33:59
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በ ቤኪ ጃ ኤሌክትሮኒክስ ስም እንኳን በሰላም አደረሳችሁ እንላለን ።
1.4K views08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ