Get Mystery Box with random crypto!

በኛ ሙድ begna mudd😎

የቴሌግራም ቻናል አርማ begna_mudd — በኛ ሙድ begna mudd😎
የቴሌግራም ቻናል አርማ begna_mudd — በኛ ሙድ begna mudd😎
የሰርጥ አድራሻ: @begna_mudd
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.61K
የሰርጥ መግለጫ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Abrar_bedru
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ።
° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Abrar_bedru ° °

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-11 18:50:13 ቀን ሲያልፍ
ተናገር
ውሀ ሲጎል ..ተሻገር
1.5K views15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 21:00:43 1,ከእንቅልፌ ተነሳው
2,ት/ት ቤት ሄድኩ
3,የምወዳትን ልጅ አየዋት
4,ሮጣ መታ አቀፈችኝ
5,እኔም አቅፌ ሳምኳት


እውነተኛው ታሪክ ግን.....2,3,4,5,1
@begna_mudd
3.2K views18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 08:30:59 የማትጨቃጨቅ የማትዋሽ አኩራፊ ያልሆነች ሴት ስለሌለች ነው እኔ ሚስት የሌለኝ
3.2K views05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 08:28:11 ስንት አመት ሙሉ በፍቅር የኖርን ሰዎች ነን አላስቀይማትም ብዬ ሀብቴን እኩል ተካፍለን ትዳራችን ፈረሰ። ተፋተን እንኳን ከወንድ ጋር ሳያት በጣም ነዶኝ ልመታት አስቤ ትቀየመኛለች ብዬ በማሰብ ነውኮ ለጎረምሳ ብር ከፍዬ ያስደበደብኳት እኔ ለእሷ አንሼ ነው? ምክንያቱም እንድትቀየመኝ አልፈልግማ! ግን ተጠራጠረችኝ እሱ ነው ያስመታኝ ብላ ከሰሰችኝ አሁን እኔ ለእሷ ክፉ ሁኜ ነው??
:
ከጎኔ የሚጠጣው ሰውዬ ነው ይሄን ሁሉ የሚያወራኝ ከምር ክፉ ሴት ናት
3.1K views05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 08:52:34 ሚስት፣ "ዉዴ እኔ እና አንተን ያጋቡን ሽማግሌ እኮ ሞቱ!"

ባል፣ "አንድ ቀንማ የስራቸዉን እንደሚያገኙ አዉቅ ነበር!"
4.7K views05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 08:46:17 እስካሁን ሳይንስ ያልደረሰበት ነገር ቢኖር ሴቶች ለመለባበስ 2 ሰዓት የፈጀባቸውን ወንዶች በሁለት ደቂቃ ማወላለቅ መቻላቸው ብቻ ነው
4.2K views05:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 19:44:08 ባንክ ቤት ለመቀጠር ሄዶ ጠያቂ... እስኪ የወለድ አይነቶችን ጥቀስ ሲለው.. ልብ-ወለድ አየር-ወለድ ያለው ልጅ በመጀመሪያ ደሞዙ አብወለድ ቢጋብዘኝ ደስ ይለኛል!
4.2K views16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 19:42:58 ጀንጅኜ አሳምኛታለዉ ብለህ ታስብና በቃ ይቺንማ ለትዳር ነዉ ብለህ ባለህ ሁሉ ስትንከባከባት ቆይተህ መሃል ላይ አንድ ቀን እንዲህ ትልሃለች... "ቆይ ከሁለታችን ማን ቀድሞ የሚያገባ ይመስልሃል?"
3.9K views16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 19:58:18 When someone asking me ?
ስራ እንዴት ነው ???
እግዚያብሔር ይመስገን በቀን 50ም 60ም Like አላጣም
3.9K views16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 19:55:11 ሴት ነሽ.. በዛ ላይ ወጣት ሴትነትሽ ቀርቶ ወጣትነትሽ በራሱ ውበትሽ ነው..! አስተዋልሽ አይደል ስለዚህ #ውድ_ነሽ ገና ብዙ ህይወት ይጠብቅሻል... ዛሬ ላወቅሽው አንድ ወንድ ተወኝ ብለሽ እራስሽን አትጉጂ ውድነትሽ የገባቸው ገና ብዙ ወንዶች ይመጣሉ ብቻ አንቺ እራስሽን አክብሪ...

#ተኬ_ነኝ_በፍቅር_እደሩልኝ
3.8K views16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ