Get Mystery Box with random crypto!

በኛ ሙድ begna mudd😎

የቴሌግራም ቻናል አርማ begna_mudd — በኛ ሙድ begna mudd😎
የቴሌግራም ቻናል አርማ begna_mudd — በኛ ሙድ begna mudd😎
የሰርጥ አድራሻ: @begna_mudd
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.61K
የሰርጥ መግለጫ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Abrar_bedru
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ።
° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Abrar_bedru ° °

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-06-21 09:46:28 ለሚያልፍ ቀን በጥዋት አትነሱ.... እስከምሳ ሰአት ብትተኙ የቁርስ ወጪ ታድናላቹ፡፡ እንቢ ብሎ ለሚነሳ ግን #መልካም_ቀን እና በጎውን ይግጠማቹ በምትሄዱበት፡፡

••●◉Join us @begna_mudd
4.2K views06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 09:12:08 #ካፌ_ውስጥ_ነኝ እኔ ቡና ጀለስ ወተት አዘን እየጠጣን ጀለስ አስተናጋጁን ጠርቶ ምንድነው ይሄ ወተት ውስጥ ውሃ ጨምራችሁበታል እንዴ ሲለው....

#ኧረ_በፍፁም_ጌታዬ እኛ ውሃው ላይ ነው ወተት ጣል ያደረግንበት
3.9K views06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 21:29:53 °•በዚህ ጊዜ ጠዋት ወተህ በሰላም ማታ ምትገባው ቁርስ በልተህ እራት ምትደግመው ህዝቤ ሆይ…

#አስቲ_አንዴ_ተመስገን ብለህ ተኛ። መልካም አዳር
4.2K views18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 21:25:30 #የአማርኛ_ፊልም ማየት ያቆምኩት ፣ እግሩን በጩቤ ለተወጋ ታማሚ ፣ ሀኪሞች ተረባርበው በኦፕሬሽን ከሆዱ ጥይት ያወጡለት ቀን ነው !
4.0K views18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 21:13:32 ሙዝየም ገብቶ እቃ ሰብሮ "ከ 2000 አመት በፊት የነበረ ቅርስ ነው የሰበርከው" ሲባል ኡፍፍፍፍ እኔ ደሞ አዲስ መስሎኝ ደንግጬ ነበር ያለው ልጅ ግን የት ገባ
4.4K views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 21:09:32 የዛኔ ስንማር መምህሩን አልገባኝም ይደገም የሚለው ልጅ እኮ ነው አሁን ቴሌ ገብቶ...

#Please_try_again እያለ እሚያዝገን
4.1K views18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 13:58:36 የወደፊት ልጄ እናትህን እየመረጥኩልህ ነው አይዞህ የማይጣፍጥ ጡት አትጠባም እየቀመስኩልህ ነው
4.4K views10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 21:19:21 ከሁለት ወር በፊት ጠይቂያት እምቢ ያለችኝ ልጅ ዛሬ ድንገት መኪና እየነዳው አይታኝ....

#ያኔኮ_ፆም_ስለነበረ_ነው
5.3K views18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 21:16:11 ሀብታም ሆኘም አይቼዋለሁ።ደሀ ሆኘም አይቼዋለሁ። ልዩነቱ ሀብታም ሆኘ #የማየው_ህልም ላይ ቶሎ እነቃለሁ
4.9K views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ