Get Mystery Box with random crypto!

በኛ ሙድ begna mudd😎

የቴሌግራም ቻናል አርማ begna_mudd — በኛ ሙድ begna mudd😎
የቴሌግራም ቻናል አርማ begna_mudd — በኛ ሙድ begna mudd😎
የሰርጥ አድራሻ: @begna_mudd
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.61K
የሰርጥ መግለጫ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Abrar_bedru
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ።
° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Abrar_bedru ° °

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-21 12:09:40 ሚስቴ ማር ናት ገና በወጣትነቴ ሽበት በሽበት አረገችኝ
4.5K views09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 21:20:41 #እስኪ_Think_positive..
ሸገር ውስጥ ከተማዋን የሚያፀዱ በርካታ ሰራተኞች አሉ እናም እኛ ባናቆሽሸው እነሱ ተቀጥረው ይሄን ስራ አይሰሩም ነበር ስራ ይፈቱም ነበር so ለኛ ምስጋና ይገባናል ባይ ነኝ
4.4K views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 22:02:22 #ድሀ ማለት ሀብት ንብረት ገንዘብ የሌለው ማለት አይደለም #ድሀ ማለት . . .
☞ተስፋ የሌለው! ፣
☞ህልም የሌለው! ፣
☞አላማ የሌለው! ፣
☞ራእይ የሌለው! ፣
☞እምነት የሌለው! ፣
☞ሰብአዊነትን ያጣ!
☞ ፍቅር የማይገባው! ነው፡፡
እንደሰው አስብ. . . #ጤናማ ጭንቅላት #ብሩህ ተስፋ! #ጠንካራ እምነት! #መልካም ስብእና! #ትልቅ አላማ! #ንፁህ ልብ! #እውነተኛ ፍቅር! ካለህ አንተ የዘለአለም #ሀብታም~ነህ፡፡"
5.0K views19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 21:50:20 አንዷ አሮጊት ሰርግ ቤት ገብተው አየቀወጡት ሲጨፍሩ

#Me ኧረ ማዘር አይበዱ

አንተ #አይበዱ ሲጠብቅ ነው ሲላላ ¿¿
4.3K views18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 21:39:25 ሰርጉ ላይ ካሜራ ማኑ አስር ግዜ ፈገግ በል ሲለው...
:
#ወንድሜ_እያገባው_እኮ_ነው እየተፋታው መሰለህ እንዴ
4.2K views18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 21:35:39 ቻናል አለኝ ብዬ ቺክ ጠብሼ ክላስ ከያዝን ቡሃላ የTelegram ቻናል መሆኑን ስነግራት...
:
አልነገርኩህም እንጂ እኔም የወር አበባ ላይ ነኝ
3.9K views18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 20:22:11 "Hi yene Kongo" ብላ ቴክስት ላከችልኝ "Weye yene Ergendo" ብዬ ልመልስላት እንዴ ?
4.6K views17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 20:16:03 ካንቺ የምርቀው እኮ ወድጄ አይደለም ዶክተሮች ከጣፋጭ ነገር ሁሉ ራቅ ስላሉኝ ነው
4.3K views17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 20:12:54 ቺኳ የሚያጫውታት ሹገር ዳዲ ድንገት ሌላ ቺክ ይዞ ከሆቴል እየወጣ ስታየው ምን አለች...

#ወይኔ_አካውንቴን_ሃክ_ተደረኩ
4.2K views17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 10:56:35 ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር በኔትወርክ ምክኒያት እኮ ነው የተጣላነው...

#እሷ፦ "እንዴት አደርክ ውዴ "
#እኔ፦ " እንዴት አደርሽልኝ የኔ ማር (sending failed)
#እሷ፦ "ለምንድነው የማታወራኝ ውዴ "
#እኔ፦ "አረ ኔትዎርኩ እምቢ ብሎኝ ነው (sending failed) "
#እሷ "በቃ ለእኔ ያለክ ፍቅር የውሸት ነው ?"
#እኔ፦ "አረ ሜሪ ቴክስቱ በኔትዎርኩ ምክኒያት አልላክም ብሎኝ ነው (አሁንም እምቢ አለ አልተላከም )
#እሷ "በቃ ስትፈልግ ገደል ግባ አንተ ባታወራኝ ስንቱ የሚያወራኝ መሠለህ ከእንግዲህ ላገኝክ አልፈልግም "
#እኔ፦ "አቦ የራስሽ ጉዳይ ምን ትጨቃጨቂያለሽ የፈለግሽበት ሂጂ (sent successful /ቴክስቱ ተልኳል) @begna_mudd
852 views07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ