ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር በኔትወርክ ምክኒያት እኮ ነው የተጣላነው... #እሷ፦ "እንዴት አደርክ ውዴ " #እኔ፦ " እንዴት አደርሽልኝ የኔ ማር (sending failed) #እሷ፦ "ለምንድነው የማታወራኝ ውዴ " #እኔ፦ "አረ ኔትዎርኩ እምቢ ብሎኝ ነው (sending failed) " #እሷ "በቃ ለእኔ ያለክ ፍቅር የውሸት ነው ?" #እኔ፦ "አረ ሜሪ ቴክስቱ በኔትዎርኩ ምክኒያት አልላክም ብሎኝ ነው (አሁንም እምቢ አለ አልተላከም ) #እሷ "በቃ ስትፈልግ ገደል ግባ አንተ ባታወራኝ ስንቱ የሚያወራኝ መሠለህ ከእንግዲህ ላገኝክ አልፈልግም " #እኔ፦ "አቦ የራስሽ ጉዳይ ምን ትጨቃጨቂያለሽ የፈለግሽበት ሂጂ (sent successful /ቴክስቱ ተልኳል) @begna_mudd 852 views07:56