ሴት ነሽ.. በዛ ላይ ወጣት ሴትነትሽ ቀርቶ ወጣትነትሽ በራሱ ውበትሽ ነው..! አስተዋልሽ አይደል ስለዚህ #ውድ_ነሽ ገና ብዙ ህይወት ይጠብቅሻል... ዛሬ ላወቅሽው አንድ ወንድ ተወኝ ብለሽ እራስሽን አትጉጂ ውድነትሽ የገባቸው ገና ብዙ ወንዶች ይመጣሉ ብቻ አንቺ እራስሽን አክብሪ... #ተኬ_ነኝ_በፍቅር_እደሩልኝ 3.8K views16:55