Get Mystery Box with random crypto!

ስንት አመት ሙሉ በፍቅር የኖርን ሰዎች ነን አላስቀይማትም ብዬ ሀብቴን እኩል ተካፍለን ትዳራችን ፈ | በኛ ሙድ begna mudd😎

ስንት አመት ሙሉ በፍቅር የኖርን ሰዎች ነን አላስቀይማትም ብዬ ሀብቴን እኩል ተካፍለን ትዳራችን ፈረሰ። ተፋተን እንኳን ከወንድ ጋር ሳያት በጣም ነዶኝ ልመታት አስቤ ትቀየመኛለች ብዬ በማሰብ ነውኮ ለጎረምሳ ብር ከፍዬ ያስደበደብኳት እኔ ለእሷ አንሼ ነው? ምክንያቱም እንድትቀየመኝ አልፈልግማ! ግን ተጠራጠረችኝ እሱ ነው ያስመታኝ ብላ ከሰሰችኝ አሁን እኔ ለእሷ ክፉ ሁኜ ነው??
:
ከጎኔ የሚጠጣው ሰውዬ ነው ይሄን ሁሉ የሚያወራኝ ከምር ክፉ ሴት ናት