Get Mystery Box with random crypto!

1,ከእንቅልፌ ተነሳው 2,ት/ት ቤት ሄድኩ 3,የምወዳትን ልጅ አየዋት 4,ሮጣ መታ አቀፈችኝ 5 | በኛ ሙድ begna mudd😎

1,ከእንቅልፌ ተነሳው
2,ት/ት ቤት ሄድኩ
3,የምወዳትን ልጅ አየዋት
4,ሮጣ መታ አቀፈችኝ
5,እኔም አቅፌ ሳምኳት


እውነተኛው ታሪክ ግን.....2,3,4,5,1
@begna_mudd