Get Mystery Box with random crypto!

Apostel yidnekachew shimels VOG TV

የቴሌግራም ቻናል አርማ apostelyidnekachewshimelsvogtv — Apostel yidnekachew shimels VOG TV A
የቴሌግራም ቻናል አርማ apostelyidnekachewshimelsvogtv — Apostel yidnekachew shimels VOG TV
የሰርጥ አድራሻ: @apostelyidnekachewshimelsvogtv
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 498

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-03-07 08:26:44
35 views05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 08:26:14 #ዛሬ_ማክሰኞ_የካቲት_28_2015_ዓ_ም
ከ 11:30 ጀምሮ
በዱከም አጥቢያ ዱናሚስ ቻፕል ልዩ_የትንቢት_እና_የሀይል_ምሽት_ተዘጋጅቷል #በዚህ_ድንቅ_ጊዜ_የእግዚአብሔር_ሰው_ሐዋርያ_ይድነቃቸው_ሽመልስ_የሚያገለግሉን_ሲሆን                                  #በዚህ_ልዩ_ፕሮግራም_ላይ_በመገኘት_የበረከቱ_እና_የፀጋው_ተካፋይ_ትሆኑ_ዘንድ_ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል።
#ክብር_ሁሉ_ለእግዚአብሔር_ይሁን_ተባርካችዋል                      
#ለተጨማሪ_መረጃ                     
#09_39_22_42_79              
#09_75_11_89_99
31 views05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 11:22:02
39 views08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 11:21:58 "ለእናንተ_የእግዚአብሔርን_መንግሥት_ምሥጢር_ማወቅ_ተሰጥቶአችኋል_ለሌሎች_ግን_እያዩ_እንዳያዩ_እየሰሙም_እንዳያስተውሉ_በምሳሌ_ነው"።
               ሉቃ_8:10
#እሁድ_የካቲት_26_2015_ዓ.ም_
#በቢሾፍቱ_አጥቢያ_(ግሎሪ_ቻፕል)
#በነበረው_አገልግሎት_እግዚያብሔር_በባሪያው_በሐዋርያ_ይድነቃቸው_ሽመልስ_የቃሉን_ጥልቅ_ሚስጥር_የእግዚአብሔርን_የመንግስቱን_ወንጌል_በሀይል_እና_በስልጣ_በመግለጥ_ብዙዎችን_በትንቢት_በማፅናናት_እጅ_በመጫን_እንዲሁም_ከፍ_ባለ_የእግዚአብሔር_ህልውና _በመረስረስ_ልዩ_የሆነ_የአምልኮን_መስእዋት_ለእግዚአብሔር_በማቅረብ_ተጠናቋል። #ክብር_ሁሉ_ለእግዚአብሔር_ይሁን_ተባርካችኋል                      
#ለተጨማሪ_መረጃ                      #09_39_22_42_79               #09_75_11_89_99
39 views08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 12:02:25
14 views09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 12:02:01 #እሁድ_የካቲት_26_2015_ዓ.ም
ከ ጥዋቱ 3:30 ጀምሮ
በሁሉም አጥቢያዎቻችን
#ልዩ_የአምልኮ_የቃል_የትንቢት_የፈውስ_እና_ነፃ_የመውጣት_ፕሮግራም_ተዘጋጅቷል       #በዚህ_ድንቅ_ጊዜ_ሐዋርያ_ይድነቃቸው_ሽመልስ_
#ቢሾፍቱ_ግሎሪ_ቻፕል_የሚያገለግሉን_ሲሆን_ እንዲሁም
#ዱከም_ከተማ_ዱናሚስ_ቻፕል_ከ11:30  ጀምሮ_ያገለግላሉ_በዚህ_ድንቅ_ፕሮግራም_ላይ_በመገኘት_የበረከቱ_እና_የፀጋው_ተካፋይ_ትሆኑ_ዘንድ_ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል።                     #ክብር_ሁሉ_ለእግዚአብሔር_ይሁን_ተባርካችዋል                      
#ለተጨማሪ_መረጃ                     
#09_39_22_42_79              
#09_75_11_89_99
14 views09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 11:29:37
15 views08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 11:29:22 ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤
                  መክ 3:1
#ሻሎም_በአለም_ዙሪያ_በተለያየ_ስፍራና_ቦታ_የምትገኙ_የእግዚአብሔር_ቤተሰቦች_ብዙዎቻችሁ_ስጠይቁት_የነበረውን_ጥያቄ_በእግዚአብሔር_ጊዜ_እና_ሰዓት_ከፊታችን_ባለዉ_ሰኞ_27-06-2015ዓ.ምLive(ኦንላይን)_አገልግሎት_የምንጀምር_መሆኑን_በጌታ_ፍቅር_እናሳውቃቻለን_ይህ_ፕሮግራም_የሚተላለፈው_በፌስቡክ Apostle Yidnekachew Shimels/Voice of God tv_በዩትዩብ_Apostle Yidnekachew Shimels/Voice of God tv_በትክቶክ Apostle Yidnekachew Shimels አካውንቶቻችን ፎሎ በማድረግ እና ለሌሎች ሼር በማድረግ የእግዚአብሔርን ስራ አብረውን ይስሩ። ተባርካችዋል!
15 viewsedited  08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 09:22:40
24 views06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 09:22:18 #ዛሬ_ረቡዕ_የካቲት_22_2015_ዓ_ም
ከ 11:30 ጀምሮ
በቢሾፍቱ_ አጥቢያ_ግሎሪ_ቻፕል ልዩ_የሀይል_የትንቢት_ነፃ የመውጣት_የቃልና የፈውስ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል
#በዚህ_ድንቅ_ጊዜ_የእግዚአብሔር_ሰው_ሐዋርያ_ይድነቃቸው_ሽመልስ_የሚያገለግሉን_ሲሆን                                  #በዚህ_ልዩ_ፕሮግራም_ላይ_በመገኘት_የበረከቱ_እና_የፀጋው_ተካፋይ_ትሆኑ_ዘንድ_ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል።
#ክብር_ሁሉ_ለእግዚአብሔር_ይሁን_ተባርካችዋል                      
#ለተጨማሪ_መረጃ                     
#09_39_22_42_79              
#09_75_11_89_99
24 views06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ