Get Mystery Box with random crypto!

Apostel yidnekachew shimels VOG TV

የቴሌግራም ቻናል አርማ apostelyidnekachewshimelsvogtv — Apostel yidnekachew shimels VOG TV A
የቴሌግራም ቻናል አርማ apostelyidnekachewshimelsvogtv — Apostel yidnekachew shimels VOG TV
የሰርጥ አድራሻ: @apostelyidnekachewshimelsvogtv
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 498

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-05-10 06:52:20
19 views03:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 06:51:49 ልዪ የፆም እና የፀሎት ጊዜ
#የእግዚአብሔር_ሰው_ከእግዚአብሔር_መንፈስ_በተቀበለው_ምሪት_መሰረት_ከሚያዝያ_30_እስከ ግንቦት_6_ድረስ_የሚቆይ_ልዩ_የፆም_ፀሎት_5_ቀን_ቀረው_በዚህ_በቀሩ_ድንቅ_ቀናቶች_በእግዚአብሔር_ፊት_አጥብቀን_በአንድ_ላይ_በመገኘት_በህብረት_በየአጥቢያዎቻችን_
ከ10:00 #ጀምሮ_በምናደርገው_ልዩ_የፆም_እና_ፀሎት_ፕሮግራም_ላይ_በመገኘት_የበረከቱ_እና_የፀጋው__ተካፋይ_ትሆኑ_ዘንድ_ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል።
#ክብር_ሁሉ_ለእግዚአብሔር_ይሁን_ተባርካችዋል
#ለተጨማሪ_መረጃ
#09_39_22_42_79
#09_75_11_89_99
19 views03:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 10:31:19
5 views07:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 10:31:13    ውድ በአለም ዙሪያ የምትገኙ የማውንት ጽዮን ዘሲቲ ኦፍ ዘሊቪንግ ጋድ ኢንተርናሽናል ቸርች ቤተሰቦች እና ቅዱሳን እንዲሁም የቤተክርስቲያን አካላቶች እና የVoice of God tv ተከታታዮቻችን  ሁሉ ከዚህ በፊት የነበሩን የፌስቡክ አካውንቶቻችን ማለትም Apostle Yidnekachew Shimles/Voice of God tv እና Voice of God tv channel እና Mount Zion the city of the living God in church ለጊዜው locked ስለተደረጉብን ለማስከፈት ሂደት ላይ ስለሆንን እስከዛ  በእነዚህ አዳዲስ አካውንቶች like follow በማድረግ ይከታተሉን እንዲሁም ዩቱብ አካውንታችን ማለትም Apostel Yidnekachew Shimels /Voice of God tv በስራላይ ስለሆነ subscribe በማድረግ ፕሮግራሞቻችንን በዛላይ ይከታተሉ
#እሁድ_ ሚያዝያ_29_2015_ዓ_ም
ከ ጥዋቱ 3:30 ጀምሮ በሁሉም አጥቢያዎቻችን
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስጋና ደም በአንድነት የምንወስድበት እና የአምልኮ የቃል የትንቢት የፈዉስ ነፃ የመውጣት የአዋጅ ልዩ ጊዜ ይኖረናል  #በዚህ_ድንቅ_ጊዜ_ሐዋርያ_ይድነቃቸው_ሽመልስ_
#ቢሾፍቱ_ደብረዘይት_ከተማ_ግሎሪ_ቻፕል_ከ3:30_ጀምሮ_እንዲሁም_ዱከም_ከተማ_ዱናሚስ_ቻፕል_ከ11:30_ጀምሮ_ያገለግላሉ_በዚህ_ድንቅ_ፕሮግራም_ላይ_በመገኘት_የበረከቱ_እና_የፀጋው_ተካፋይ_ትሆኑ_ዘንድ_ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል።                     #ክብር_ሁሉ_ለእግዚአብሔር_ይሁን_ተባርካችዋል                      
#ለተጨማሪ_መረጃ                     
#09_39_22_42_79              
#09_75_11_89_99
6 views07:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 07:22:44
1 view04:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 07:22:13 #ታላቅ_መንፈሳዊ_ድግስ_
#1ቀን_ብቻ_ቀረዉ_
በቢሾፍቱ (ደብረ ዘይት)ከተማና አካባቢዋ ላላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እና ቅዱሳን ከፊታችን አርብ መጋቢት 29 እስከ እሁድ ሚያዝያ 01 2015 ዓ.ም ድረስ
#አርብ_እና_ቅዳሜ_ከ10:00 ጀምሮ
#እሁድ_ሙሉ_ቀን_ በአይነቱ ልዩ የሆነ ኮንፍረንስ ተዘጋጅቷል በዚህ ኮንፍረንስ ላይ በመገኘት እግዚአብሔር ያዘጋጀውን መንፈሳዊ  የበረከት ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ተጋብዛችኋል።                  
#ለተጨማሪ_መረጃ                     
#09_39_22_42_79              
#09_75_11_89_99
አድራሻ:- ከቱሪስት ሆቴል ፊት ለፊት ባለው ኮብልስቶን ወደ ቴሌ በሚወስደው አስፓልት ዳር ያገኙናል
1 view04:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 17:08:07
11 views14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 17:07:32 ''ከሁሉ አስቀድማችሁ ግን የእግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቁን እሹ(ፈልጉ)፤ እነዚህ ሁሉ ይጨመሩላችኋል። ''
                                        ማቴ 6፥33
#በጉጉት_ስንጠብቀው_የነበረው_ታላቅ_መንፈሳዊ_ድግስ_ 3ቀን_ቀረዉ_
በቢሾፍቱ (ደብረ ዘይት)ከተማና አካባቢዋ ላላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እና ቅዱሳን ከፊታችን አርብ መጋቢት 29 እስከ እሁድ ሚያዝያ 01 2015 ዓ.ም ድረስ
#አርብ_እና_ቅዳሜ_ከ10:00 ጀምሮ
#እሁድ_ሙሉ_ቀን_ በአይነቱ ልዩ የሆነ ኮንፍረንስ ተዘጋጅቷል በዚህ ኮንፍረንስ ላይ በመገኘት እግዚአብሔር ያዘጋጀውን መንፈሳዊ  የበረከት ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ተጋብዛችኋል።                  
#ለተጨማሪ_መረጃ                     
#09_39_22_42_79              
#09_75_11_89_99
አድራሻ:- ከቱሪስት ሆቴል ፊት ለፊት ባለው ኮብልስቶን ወደ ቴሌ በሚወስደው አስፓልት ዳር ያገኙናል
12 views14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 19:07:11
23 views16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 19:06:29 “ከዚህ በኋላ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት የምሥራች ቃል እየሰበከ በየከተማውና በየመንደሩ አለፈ። ዐሥራ ሁለቱም ከእርሱ ጋር ነበሩ፤”
                   ሉቃ 8፥1
እሁድ_መጋቢት_24_2015_ዓ.ም_በቢሾፍቱ_ደብረዘይት_አጥቢያ_ ግሎሪ_ቻፕል_ ማለዳ_በነበረው_አገልግሎት_የ ሐዋርያ_ ይድነቃቸው_ሽመልስ_መንፈሳዊ_ልጅ ፓስተር_ሳሙኤል_ዘዉዱ  #የእግዚአብሔርን_ቃል_ጥልቅ_ሚስጥር_በመግለጥ_እና_በማስተማር_የቃሉን_ፍቺ_በማብራት_እንዲሁም_የአምልኮ_መስዋት_ለእግዚአብሔር_በማቅረብ_ድንቅ_በሆነ_በእግዚአብሔር_ክብር_በመረስረስ_ተጠናቋል።
#ክብር_ሁሉ_ይህንን_ላደረገ_ለእግዚአብሔር_ይሁን_ተባርካችዋል                 
#ለተጨማሪ_መረጃ                    
#09_39_22_42_79             
#09_78_45_97_95.
23 views16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ