Get Mystery Box with random crypto!

Apostel yidnekachew shimels VOG TV

የቴሌግራም ቻናል አርማ apostelyidnekachewshimelsvogtv — Apostel yidnekachew shimels VOG TV A
የቴሌግራም ቻናል አርማ apostelyidnekachewshimelsvogtv — Apostel yidnekachew shimels VOG TV
የሰርጥ አድራሻ: @apostelyidnekachewshimelsvogtv
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 498

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-03-20 22:54:18
7 views19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 22:54:12 “መኖሪያችን የሆነው ምድራዊ ድንኳን ቢፈርስም፣ በሰው እጅ ያልተሠራ ነገር ግን ከእግዚአብሔር የሆነ ዘላለማዊ ቤት በሰማይ እንዳለን እናውቃለን።”
                 2ኛ ቆሮንቶስ 5፥1
የህያው ተስፋ የታምራት አገልግሎት መስራችና መሪ የሆኑት የሐዋርያ ዳንኤል ጌታቸው እና
የተልዕኮ ለትውልድ አለም አቀፍ አገልግሎት መስራችና መሪ የሆኑት የሐዋርያ ዘላለም ጌታቸው (ዶ/ር) ወላጅ እናት የሆኑት ወ/ሮ #_የሺወርቅ_በቀለ መጋቢት 11, 2015 ዓ.ም ወደ አገለገሉትና ወደሚወዱት ጌታ ሄደዋል።
ወ/ሮ የሺዬ በቤተክርስቲያን በጸሎትና በተለያዩ ክፍሎች ሲያገለግሉ የቆዩና ሁለት ሐዋርያ (ሐዋርያ ዳንኤል ጌታቸው እና ሐዋርያ ዶ/ር ዘላለም ጌታቸው) ሁለት ሴት መጋቢዎችን (መጋቢ ዜና ጌታቸው እና መጋቢ ሐና ጌታቸው)  አንድ ሴት አገልጋይ (አሚ ጌታቸው) በጥቅሉ አምስት አገልጋዮችን ያፈሩ ታላቅ ሴት ነበሩ። 

ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በሙሉ የመጽናናት ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣቸው እያልን የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ለመግለጽ እንወዳለን።


ማውንት ጽዮን ዘሲቲ ኦፍ ዘሊቪንግ ጋድ ኢንተርናሽናል ቸርች
ቮይስ ኦፍ ጋድ ቲቪ ቻናል

የወ/ሮ የሺወርቅ በቀለ የአስከሬን ሽኝት እና የቀብር ስነ-ስርዓት በተመለከተ
...................................................................
መጋቢት 12/2015 ዓ.ም ከረፋዱ 5:00 ሰዓት -  በህያው ተስፉ የታምራት አገልግሎት ቤ/ክርስቲያን የአስከሬን ሽኝት ሲሆን
ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ ዊንጌት ጴጥሮስ ወጳውሎስ የወንጌላዊያን መካነ መቃብር ስፍራ የቀብር ስነ-ስርዓት የሚካሄድ መሆኑን እንገልጻለን።
7 views19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 16:50:49
14 views13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 16:49:33 “እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።”
                 ማር 16፥15
#ቅዳሜ_መጋቢት _09_2015_ዓ.ም_
#በዱከም_አጥቢያ_(ዱናሚስ_ቻፕል)
ሁለተኛ_ቀኑን_የያዘዉ_ታላቅ_የወንጌል_ስርጭት_እና_ነፃ_የመውጣት_ኮንፍረንሳችን_ዛሬም_በልዩ_ክብር_የቀጠለ_ሲሆን_ሐዋሪያ_ይድነቃቸው_ሽመልስ_እና_የአብዲ_ዳሎታ_የወንጌል_አገልግሎት_ጋር_በተደረገ_የአንድ_ለአንድ_እና_የጀማ_የወንጌል_አገልግሎት_ነብሳትን_ለእየሱስ_በመማረክ_እንዲሁም_የመንግስቱን_የምስራች_ወንጌል_ጥልቅ_ሚስጥር_በመግለጥ_ብዙ_ሰዎችን_ወደ_እግዚያቤር_መንግስት_በማምጣት_ማዕድን_በማጋራት_ቀጥሏል_ #ክብር_ሁሉ_ለእግዚአብሔር_ይሁን_ተባርካችኋል                      
#ለተጨማሪ_መረጃ                      #09_39_22_42_79               #09_75_11_89_99
15 views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 09:27:34
21 views06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 09:26:05 " ከዚህም በኋላ እየሰበከና ስለ እግዚአብ ሔር መንግሥት የምሥራች እየተናገረ በየከተማይቱ በየመንደሩም ያልፍ ነበር"
                   ሉቃ 8:1
#በጉጉት_ሲጠበቅ_የነበረው_የወንጌል_ስርጭት_እና_ነፃ_የመውጣት_ኮንፍረስ_ዕለተ_
#አርብ _መጋቢት _08_2015_ዓ.ም_
#በዱከም_አጥቢያ_(ዱናሚስ_ቻፕል)
በአስደናቂ_ክብር_እና_በተለየ_የመንፈስ_ቅዱስ_ሀይል_መገለጥ_የተጀመረ_ሲሆን_እግዚያብሔር _በባሪያው_በሐዋርያ_ይድነቃቸው_ሽመልስ_የመንግስቱን_የምስራች_ቃል_ጥልቅ_ሚስጥር_በመግለጥ_በአስደናቂ_የመንፈስ_ቅዱስ_ሙላት_በመረስረስ_ልዩ_የሆነ_የአምልኮን_መስዋዕት_በማቅረብ_እንዲሁም_ከአብዲ_ዳሎታ_የወንጌል_አገልግሎት_ጋር_የፀሎት_እና_የአምልኮን_ጊዜ_በማድረግ_በድንቅ_ሁኔታ_ተጀምሯል_ነገ_በክብር_ይቀጥላል_ #ክብር_ሁሉ_ለእግዚአብሔር_ይሁን_ተባርካችኋል                      
#ለተጨማሪ_መረጃ                      #09_39_22_42_79               #09_75_11_89_99
19 views06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 08:07:23
8 views05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 08:07:04 "በወንጌል አላፍርም፤ ምክንያቱም ለሚያምን ሁሉ ለድነት የሚሆን የእግዚአብሔር ኀይል ነው፤"
                         ሮሜ 1፥16
#በጉጉት_ስንጠብቀው_የነበረው_ታላቅ_የወንጌል_ስርጭት_እና_ነፃ_የመውጣት_ኮንፍረንስ_ዛሬ_ጀመረ_
በዱከም ከተማና አካባቢዋ ላላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እና ቅዱሳን ዛሬ አርብ መጋቢት 8 የጀመረው ኮንፍረንሳችን እስከ መጋቢት 10 2015 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ሲሆን ቀኑን ሙሉ ከምናደርገው የወንጌል ስርጭት በኋላ ከ11:00 ሰአት ጀምሮ ልዩ የአምልኮ የትንቢት የፈውስ ነፃ የመውጣት የእግዚአብሔርን እጅ የምናይበት ጊዜ ስለሚሆን ሁላችሁም ተገኝታችሁ የዚህ ድንቅ በረከት ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ።               
#ለተጨማሪ_መረጃ                     
#09_39_22_42_79              
#09_75_11_89_99
7 views05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 22:20:45
19 views19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 22:20:25 "በወንጌል አላፍርም፤ ምክንያቱም ለሚያምን ሁሉ ለድነት የሚሆን የእግዚአብሔር ኀይል ነው፤"
                         ሮሜ 1፥16
#ታላቅ_የወንጌል_ስርጭት_እና_ነፃ_የመውጣት_ኮንፍረንስ_
በዱከም ከተማና አካባቢዋ ላላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እና ቅዱሳን ከፊታችን አርብ መጋቢት 8 እስከ እሁድ መጋቢት 10 2015 ዓ.ም ድረስ በአይነቱ ልዩ የሆነ ኮንፍረንስ ከአብዲ ዳሎታ የወንጌል ስርጭት ሚኒስትሪ ጋር በመተባበር ተዘጋጅቷል በዚህ ኮንፍረንስ ላይ በመገኘት እንዲሁም ወንጌልን አብረውን በመስበክ እግዚአብሔር ያዘጋጀውን መንፈሳዊ ድግስ ላይ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ተጋብዛችኋል።                  
#ለተጨማሪ_መረጃ                     
#09_39_22_42_79              
#09_75_11_89_99
19 views19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ