Get Mystery Box with random crypto!

Apostel yidnekachew shimels VOG TV

የቴሌግራም ቻናል አርማ apostelyidnekachewshimelsvogtv — Apostel yidnekachew shimels VOG TV A
የቴሌግራም ቻናል አርማ apostelyidnekachewshimelsvogtv — Apostel yidnekachew shimels VOG TV
የሰርጥ አድራሻ: @apostelyidnekachewshimelsvogtv
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 498

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-02-21 08:28:50
31 views05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 08:28:31 #ዛሬ_ማክሰኞ_የካቲት_14_2015_ዓ_ም
ከ 11:30 ጀምሮ
በዱከም አጥቢያ ዱናማስ ቻፕል ልዩ_የትንቢት_ ነፃ የመውጣት_የሀይል_የቃልና የፈውስ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል #በዚህ_ድንቅ_ጊዜ_የእግዚአብሔር_ሰው_ሐዋርያ_ይድነቃቸው_ሽመልስ_የሚያገለግሉን_ሲሆን                                  #በዚህ_ልዩ_ፕሮግራም_ላይ_በመገኘት_የበረከቱ_እና_የፀጋው_ተካፋይ_ትሆኑ_ዘንድ_ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል።
#ክብር_ሁሉ_ለእግዚአብሔር_ይሁን_ተባርካችዋል                      
#ለተጨማሪ_መረጃ                     
#09_39_22_42_79              
#09_75_11_89_99
30 views05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-20 13:28:17
26 views10:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-20 13:27:19 “ከዚህም በኋላ እየሰበከና ስለ እግዚአብሔር መንግሥት የምሥራች እየተናገረ በየከተማይቱ በየመንደሩም ያልፍ ነበር፤”
                            ሉቃ 8፥1
#እሁድ_የካቲት_12_2015_ዓ.ም_
#በቢሾፍቱ_አጥቢያ_(ግሎሪ_ቻፕል)
#በነበረው_አገልግሎት_እግዚአብሔር _በባሪያው_በሐዋርያ_ይድነቃቸው_ሽመልስ_የእግዚአብሔር_መንግስትን_ጥልቅ_ሚስጥር_በመግለጥ_ብዙዎችን_በትንቢት_በማፅናናት_አገልጋዮችን_ለአገልግሎት_ስራ_በመለየት_እጅ_በመጫን_እንዲሁም_ከፍ_ባለ_የእግዚአብሔር_ህልውና_በመረስረስ_እና_የአምልኮን_መስእዋት_ለእግዚአብሔር_በማቅረብ_ተጠናቋል። #ክብር_ሁሉ_ለእግዚአብሔር_ይሁን_ተባርካችኋል                      
#ለተጨማሪ_መረጃ                      #09_39_22_42_79               #09_75_11_89_99
23 views10:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-17 13:14:43
11 views10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-17 13:10:18 #እሁድ_የካቲት_12_2015_ዓ.ም
በቢሾፍቱ የመጀመሪያዉ ፕሮግራም ከጥዋቱ2:30 እስከ 4:30 ሁለተኛዉ ፕሮግራም 4:30 እስከ 7:30 እንዲሁም
በሌሎች አጥቢያዎቻችን ከጥዋቱ 3:30   ጀምሮ
#ልዩ_የአምልኮ_ቃል_የፈውስ_የትንቢት_ነፃየመውጣት_ፕሮግራም_ተዘጋጅቷል       #በዚህ_ድንቅ_ጊዜ_ሐዋርያ_ይድነቃቸው_ሽመልስ_
#ቢሾፍቱ_ግሎሪ_ቻፕል_ከ2:30_ጀምሮ_የሚያገለግሉን_ሲሆን_ እንዲሁም
#ዱከም_ከተማ_ዱናሚስ_ቻፕል_ከ11:30  ጀምሮ_ያገለግላሉ_በዚህ_ድንቅ_ፕሮግራም_ላይ_በመገኘት_የበረከቱ_እና_የፀጋው_ተካፋይ_ትሆኑ_ዘንድ_ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል።                     #ክብር_ሁሉ_ለእግዚአብሔር_ይሁን_ተባርካችዋል                      
#ለተጨማሪ_መረጃ                     
#09_39_22_42_79              
#09_75_11_89_99
11 views10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 08:52:20
17 views05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 08:51:52 #ዛሬ_ማክሰኞ_የካቲት_7_2015_ዓ_ም
ከ 11:30 ጀምሮ
በዱከም አጥቢያ ዱናማስ ቻፕል ልዩ_የትንቢት_ ነፃ የመውጣት_የሀይል_የቃልና የፈውስ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል #በዚህ_ድንቅ_ጊዜ_የእግዚአብሔር_ሰው_ሐዋርያ_ይድነቃቸው_ሽመልስ_የሚያገለግሉን_ሲሆን                                  #በዚህ_ልዩ_ፕሮግራም_ላይ_በመገኘት_የበረከቱ_እና_የፀጋው_ተካፋይ_ትሆኑ_ዘንድ_ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል።
#ክብር_ሁሉ_ለእግዚአብሔር_ይሁን_ተባርካችዋል                      
#ለተጨማሪ_መረጃ                     
#09_39_22_42_79              
#09_75_11_89_99
17 views05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-13 08:41:33
21 views05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-13 08:23:38 “እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤”
        ሐዋ 10፥38
#እሁድ_የካቲት_5_2015_ዓ.ም_በቢሾፍቱ_ደብረዘይት_አጥቢያ_ ግሎሪ_ቻፕል_ ማለዳ_በነበረው_ፕሮግራም_ላይ_በባርያው_ሐዋርያ_ይድነቃቸው_ሽመልስ_አዲስ_ምእራፍን_እንደ_እግዚአብሔር_ቃል_በማስጀመር_የቃሉን_ፍቺ_በማብራት_ብዙዎችን_በትንቢት_በማፅናናት_የህመም _እና_ደዌን_ቀንበር_በመስበር_ብዙዎችን_ከአጋንንት_እስራት_ነፃ_በማውጣት_አጅ_በመጫን_ሀይልን_በማካፈል_እንዲሁም_በነበረው_የእግዚአብሔር_ህልውና_በመረስረስ_ልዩ_የሆነ_የአምልኮን_መስዋት_ለእግዚአብሔር_በማቅረብ_ተጠናቋል
#ክብር_ሁሉ_ይህንን_ላደረገ_ለእግዚአብሔር_ይሁን_ተባርካችዋል                 
#ለተጨማሪ_መረጃ                    
#09_39_22_42_79             
#09_78_45_97_95.
18 views05:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ