Get Mystery Box with random crypto!

ዜና ገዳማት-ማኅበረ ቅዱሳን

የቴሌግራም ቻናል አርማ zenagedamat — ዜና ገዳማት-ማኅበረ ቅዱሳን
የቴሌግራም ቻናል አርማ zenagedamat — ዜና ገዳማት-ማኅበረ ቅዱሳን
የሰርጥ አድራሻ: @zenagedamat
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.89K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የመገናኛ አውታር በማኅበረ ቅዱሳን የቅዱሳት መካናትና መንፈሳዊ ት/ቤቶች አገልግሎት ማስተባበሪያ በገዳማትና አብነት ት/ቤቶች የሚከናወኑ ተግባራትን መረጃ መለዋወጫ ነው።

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-04-04 17:52:05
1.9K views14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-07 15:43:55
2.8K views12:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-03 12:26:30 “የገና ስጦታ” ለየኔታ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰባት የአዋጅ አጽዋማት አሏት። በዓመት የሚታከብራቸው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ዘጠኝ ዐበይትና ዘጠኝ ንኡሳን በዓላትን ታከብራለች። በየወሩ የምታከብራቸው በዓላትም አሉ። አጽዋማቱም ሆነ በዓላቱ ትውፊታዊ መነሻ ሲኖሯቸው ከነገረ ድኅነት፣ ከመንፈሳዊ ሕይወት፣ ከሱታፌ ምሥጢራት እና ከሃይማኖታዊ ትሩፋት ጋር ግንኙነት አላቸው።
ነገር ግን አጽዋማቱንም ሆነ በዓላቱን ለመንፈሳዊ ዓላማ አጠቃቀማችን በቂ አለመሆኑን መረዳት ይገባል። በበዓላት አከባበራችን ላይ የሚታየውን ክፍተት በመሙላት ለድኅነትና መነሻ ለሆነው ዓላማ ከማዋል አንጻር ማኅበረ ቅዱሳን ጾመ ነቢያትን በሙሉ እስከ ልደት ድረስ የሚቆይ “የገና ስጦታ ለየኔታ” በሚል መሪ ቃል የገቢ ማሰባበሰቢያና የስጦታ መርሐ ግብር አዘጋጅቷል። በመክፈቻ መርሐ ግብሩ ላይ ኅዳር 25/2014 ዓ.ም ጠቅላይ ቤተ ክህነት ከ7፡30 ጀምሮ በመገኘት በጦርነቱ ጉዳት የደረሳበቸውን ገዳማትና አብነት ት/ቤቶች እንጠናክር፡፡
3.4K views09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-03 12:26:30
NEW ADDD
2.5K views09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-27 14:22:00
3.7K views11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-24 18:02:25
2.2K views15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-15 16:46:47
2.7K views13:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-30 14:27:43
3.4K views11:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-19 13:20:01
3.5K views10:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-23 05:50:19
3.7K views02:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ