Get Mystery Box with random crypto!

Apostel yidnekachew shimels VOG TV

የቴሌግራም ቻናል አርማ apostelyidnekachewshimelsvogtv — Apostel yidnekachew shimels VOG TV A
የቴሌግራም ቻናል አርማ apostelyidnekachewshimelsvogtv — Apostel yidnekachew shimels VOG TV
የሰርጥ አድራሻ: @apostelyidnekachewshimelsvogtv
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 498

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-03-31 18:56:39
31 views15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 18:56:21 ''ከሁሉ አስቀድማችሁ ግን የእግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቁን እሹ(ፈልጉ)፤ እነዚህ ሁሉ ይጨመሩላችኋል። ''
                                        ማቴ 6፥33
#ታላቅ_መንፈሳዊ_ድግስ_
በቢሾፍቱ (ደብረ ዘይት)ከተማና አካባቢዋ ላላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እና ቅዱሳን ከፊታችን አርብ መጋቢት 29 እስከ እሁድ ሚያዝያ 01 2015 ዓ.ም ድረስ
#አርብ_እና_ቅዳሜ_ከ10:00 ጀምሮ
#እሁድ_ሙሉ_ቀን_ በአይነቱ ልዩ የሆነ ኮንፍረንስ ተዘጋጅቷል በዚህ ኮንፍረንስ ላይ በመገኘት እግዚአብሔር ያዘጋጀውን መንፈሳዊ  የበረከት ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ተጋብዛችኋል።                  
#ለተጨማሪ_መረጃ                     
#09_39_22_42_79              
#09_75_11_89_99
አድራሻ:- ከቱሪስት ሆቴል ፊት ለፊት ባለው ኮብልስቶን ወደ ቴሌ በሚወስደው አስፓልት ዳር ያገኙናል
30 views15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 10:31:47 Watch "ዕይታ (ክፍል-2) ||ድንቅ ትምህርት በሐዋሪያ ይድነቃቸው ሽመልስ#like #share #subscribe" on YouTube


34 views07:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 11:15:52 Watch "ዕይታ ክፍል 1" on YouTube


36 views08:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 08:48:22
35 views05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 08:48:00 #ዛሬ_ረቡዕ_መጋቢት_20_2015_ዓ_ም
ከ 11:30 ጀምሮ
በቢሾፍቱ_ አጥቢያ_ግሎሪ_ቻፕል ልዩ_የሀይል_የትንቢት_ነፃ የመውጣት_የቃልና የፈውስ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል
#በዚህ_ድንቅ_ጊዜ_የእግዚአብሔር_ሰው_ሐዋርያ_ይድነቃቸው_ሽመልስ_የሚያገለግሉን_ሲሆን                                  #በዚህ_ልዩ_ፕሮግራም_ላይ_በመገኘት_የበረከቱ_እና_የፀጋው_ተካፋይ_ትሆኑ_ዘንድ_ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል።
#ክብር_ሁሉ_ለእግዚአብሔር_ይሁን_ተባርካችዋል                      
#ለተጨማሪ_መረጃ                     
#09_39_22_42_79              
#09_75_11_89_99
34 views05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 09:33:07
33 views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 09:32:44 #ዛሬ_ማክሰኞ_መጋቢት_19_2015_ዓ_ም
ከ 11:30 ጀምሮ
በዱከም አጥቢያ ዱናማስ ቻፕል ልዩ_የሀይል_የትንቢት_ነፃ የመውጣት_የቃልና የፈውስ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል                #በዚህ_ድንቅ_ጊዜ_የእግዚአብሔር_ሰው_ሐዋርያ_ይድነቃቸው_ሽመልስ_የሚያገለግሉን_ሲሆን
#በዚህ_ልዩ_ፕሮግራም_ላይ_በመገኘት_የበረከቱ_እና_የፀጋው_ተካፋይ_ትሆኑ_ዘንድ_ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል።                     #ክብር_ሁሉ_ለእግዚአብሔር_ይሁን_ተባርካችዋል                      
#ለተጨማሪ_መረጃ                     
#09_39_22_42_79              
#09_75_11_89_99
33 views06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 14:55:53
35 views11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 14:55:24 '' ዐልፎ ዐልፎ የጌታ መልአክ ወርዶ ውሃውን በሚያናውጥበት ጊዜ፣ ቀድሞ ወደ መጠመቂያዪቱ የገባ ካደረበት ማንኛውም በሽታ ይፈወስ ነበር...''
                          ዮሐ  5፣4
እሁድ_መጋቢት_17_በቢሾፍቱ_ደብረዘይት_አጥቢያ_ ግሎሪ_ቻፕል_ ማለዳ_በነበረው_አገልግሎት_
በባርያው ሐዋርያ ይድነቃቸው ሽመልስ አልፎ_ #የእግዚአብሔርን_ቃል_ጥልቅ_ሚስጥር_በመግለጥ_እና_በማስተማር_የቃሉን_ፍቺ_በማብራት_የበሽታን_ቀንበር_በመስበር_እግዚአብሔር_በባሪያው_ተጠቅሞ_አስደናቂ_ተአምራት_ከሆነላቸው_ብዙዎች_መካከል_ጥቂቶቹ_በህይወታቸው_የሆነውን_የህይወት_ለውጥ_ለእግዚአብሔር_ክብር_መስክረዋል_እንዲሁም_የአምልኮ_መስዋት_ለእግዚአብሔር_በማቅረብ_ድንቅ_በሆነ_በእግዚአብሔር_ክብር_በመረስረስ_ተጠናቋል።
#ክብር_ሁሉ_ይህንን_ላደረገ_ለእግዚአብሔር_ይሁን_ተባርካችዋል                 
#ለተጨማሪ_መረጃ                    
#09_39_22_42_79             
#09_78_45_97_95.
34 views11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ