የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
12.52K
የሰርጥ መግለጫ
ይኽ በ ባላገሩ Channel ቅዳሜ ማታ በ 3 ሰዓት የሚቀርብ የኢትዮጵያ የቀደመውን ድንቅ ሥልጣኔ የሚዳስስ የቴሌቪዥን መርሐ ግብር ነው።
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9
2022-09-04 11:22:59
Watch "Ahadu TV : "ጳጉሜ 7 ከ285 በኋላ ይመጣል "የጳጉሜ ድንቅ ምስጢር በዶ/ር ሮዳስ ታደሰ" on YouTube
1.2K views08:22
2022-09-04 11:12:36
Watch "ከጳጉሜ 1 ጀምሮ ከዋክብትን ፕላኔቶችን የማየት ምሽት በእንጦጦ ፓርክ" on YouTube
1.2K views08:12
2022-09-01 21:01:30
Watch "ጳጉሜ 7 መቼ ነው? ጨለማውና ምልክቱ ምን ይኾን? መቼ ይታያል?" on YouTube
1.5K views18:01
2022-08-29 19:35:11
Watch "አስደናቂው የኢትዮጵያ ሕፃናት ዕውቀት ታየ፤ ዝቅ ብለው እግር አጠቡ" on YouTube
1.3K views16:35
2022-08-29 17:02:13
1.6K views14:02
2022-07-05 19:50:03
Watch "ያሰብነው ብራና ኮፒ ... 800 ብራና መጻሕፍት 200 ጥቅሎች" on YouTube
2.8K views16:50
2022-07-02 17:55:55
የአንድሮሜዳ ሥልጠና
ሰኞ ከሐምሌ 4 ጀምሮ (ከሰኞ - ዐርብ ከ2:30 - 6:30) ዕውቀትን ለተጠማች አእምሮዎ የጥበብን ድግስ በዚህ ክረምት አዘጋጅቷል። ሥልጠናው ከ9 ዓመት በላይ ላሉ ሁሉ ይሰጣል። የዕድሜ ገደብ የለውም።
የሚሰጠው ትምህርት
ሥነ ፈለክ (Astronomy)
ግእዝ ቋንቋ (Geez)
ሜታፊዚክስ (Metaphysics)
ቀመረ ፊደል (Gematria)
ትምህርተ ዕፀዋት (Botany)
የሥልጠናው ቦታ፦ ቦሌ ዓለም ሲኒማ
መምህራኑ
1) ዶክተር አብርሃም አምኃ
2) መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
3) ዶክተር ጌትነት ፈለቀ
4) መምህር መስፍን ሰሎሞን
5) መሪጌታ በላይ አዳሙ
6) ኢንጂነር አበበ ቤተ ማርያም
ክፍያና ምዝገባን በተመለከተ ለማንኛውም መረጃ 0900 02 02 02 ወይም 0900 03 03 03 ይደውሉ።
የመመዝገቢያ አድራሻ:- ለምዝገባ ከሲጊናል ወደ ሾላ ሲሄዱ ሱመያ መስኪድ ፊት ለፊት ያፌት ሕንፃ ጎን አንደኛ ፎቅ ያገኙናል።
6.2K views14:55
2022-04-16 14:17:58
Watch "ማዛሮት መጽሐፍ ምርቃት" on YouTube
9.1K views11:17
2022-04-10 20:28:39
Watch "ዕውቀት ከሕፃናት አንደበት ሲቀዳ መጪውን ያሳያል" on YouTube
10.0K views17:28
2022-04-09 20:53:43
Watch "ምርጥ የኢትዮጵያ ሕጻናት ከጨረቃ ጋር" on YouTube
8.9K views17:53