Get Mystery Box with random crypto!

Andromeda አንድሮሜዳ በባላገሩ

የቴሌግራም ቻናል አርማ andromedaethio — Andromeda አንድሮሜዳ በባላገሩ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ andromedaethio — Andromeda አንድሮሜዳ በባላገሩ
የሰርጥ አድራሻ: @andromedaethio
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.52K
የሰርጥ መግለጫ

ይኽ በ ባላገሩ Channel ቅዳሜ ማታ በ 3 ሰዓት የሚቀርብ የኢትዮጵያ የቀደመውን ድንቅ ሥልጣኔ የሚዳስስ የቴሌቪዥን መርሐ ግብር ነው።

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-12-28 23:55:51 [24ኛው መጽሐፌ "ማዛሮት" ታኅሣሥ 19/ 2014 ዓ.ም. ከወጣ ዛሬ 1 ዓመት ሞላው። መጽሐፉን ያነበቡ ኹሉ ተራቀው በማየቴ ተመስገን እላለሁ።]

ሰማያዊ ምስጢራትን የያዘው "ማዛሮት" የተባለው ብዙዎች ሲጠባበቁት የነበረው 24ኛ መጽሐፌ በ376 ገጾች ተዘጋጅቶ ለአንባብያን የቀረበ ነው።

ይህ መጽሐፍ በ 4 ታላላቅ ምዕራፎች የተከፈለና 170 ርዕሶችን የያዘ ሲሆን፦ ከእነዚህ ውስጥ ጥቂቶቹ፦
ፀሐይ የያዘችውን 35 መንፈሳዊ ምስጢራትን በዝርዝር ይዟል
የዮሐንስ ራእይን 7ቱን ማሕተም ለሚያጠኑ ሊቃውንት እስከ 2100 ዓ.ም. ድረስ የሚከሰቱ የ100 ዓመታት የደም ጨረቃ ግርዶሽ (Super Blood Moon) መቼ እንደሚከሰቱ

46 ቱ ሕብራተ ከዋክብት የያዙት ረቂቅ ሙሉ መንፈሳዊ ሰማያዊ ምስጢር
ፀሐይ የምትዞራቸው የ12ቱ የዞዲያክ መገብተ አውራኅ ከዋክብት ምስጢርና ምሳሌ
ፕላኔቶች የያዙት ረቂቅ ምስጢርና ምሳሌ

የኢትዮጵያ ፊደላት ከፕላኔት ጋር ያላቸው ድንቅ ትስስር
ሰብአ ሰገልን ስለመራው የቤተልሔም ኮከብ ምስጢር
የጨረቃ መንፈሳዊ ምሳሌ

በመሉ ጨረቃ ጊዜ በሰዎች፣ በአራዊት የሚከሰተው የጠባይ መለዋወጥ መነሾው
ጨረቃ በምታስነሣው ማዕበል ስለሚከሰተው ቀጣይ ጎርፍ
የሴቶች የወር አበባ ዑደትና የጨረቃ ዑደት ያለው ትስስር

12ቱ ነፋሳት፣ ደመናት፣ መባርቅት፣ ነጎድጓድ፣ ዝናብ፣ በረዶ የያዙት ምሳሌዎች
የኢትዮጵያ ሊቃውንት ያመሰጠሩት በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተጠቀሱት ሰማያት አካላት በሙሉ ትርጓሜ ተካቶበታል።

ያለንበት ዘመን የዕውቀት፣ የጥበብ፣ የማስተዋል ጊዜ ነውና ይህን መጽሐፍ አንብበው ከፍተኛ ሥጋዊና መንፈሳዊ ዕውቀትን ይሸምቱ። የገና ስጦታ አድርገው ለሚወዱት ሁሉ ይስጡ።
መጽሐፉን በሁሉም የመጻሕፍት መደብርና በሚያዞሩት በ200 ብር ያገኙታል። ወይም ብርሃን መጻሕፍት አከፋፋይ 0913422447 ደውለው ያገኙታል።
በውጭ ሀገራት ለምትፈልጉ በአማዞን ላይ
https://www.amazon.com/dp/0578260875/ref=cm_sw_r_apan_glt_i_ZP0XDRH8DPNN29PB1R7X

ይዘዙ።
98 viewsedited  20:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 20:18:17 Watch "26ቱ ኮዶች ተከፈቱ አእምሮን ያበራል" on YouTube


576 views17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 12:15:33
786 views09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 20:19:32 Watch "የሰባቱ ድብቅ ኮድ በፊታችን፣ በጣታችን፣ ፊደላችን ላይ" on YouTube


565 views17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 12:43:53
548 views09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 12:14:53 Watch "የልቦና ውቅር-ከዶ/ር ሮዳስ ታደሰ የጥንታዊ መዛግብት ተመራማሪና ጸሀፊ ጋር የተደረገ ቆይታ Etv | Ethiopia | News" on YouTube


622 views09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 20:11:34 Watch "የድንጋዩን ጽሑፍ አሳዩኝ ተገርሜያለሁ" on YouTube


403 views17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 22:27:34 Watch "አስደናቂው የሰውነታችን ምስጢር ቁጥር ሲከፈት" on YouTube


385 views19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 20:19:39 Watch "ሙሴ 10ሩን ቃላት የተቀበለበት የሲና ተራራ፤ አስደናቂው የእግዚአብሔር ተራራ" on YouTube


369 views17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 14:42:55 ኀሙስ ከምሽቱ 2:22 ላይ ሙሴ 10ሩን ቃላት የተጻፈበትን ጽላት የተቀበለበት፤ እግዚአብሔር በታላቅ ግርማ የተገለጸበት የሲናን ተራራ የወጣሁትን አስደናቂ ጉዞ በDr Rodas Tadese YouTube ላይ አቀርብላችኋለሁ። የጥበብ የብርሃን ልጆች በሰዓቱ ይህን አስደሳች መርሐ ግብር ተከታተሉ።
863 views11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ