Get Mystery Box with random crypto!

Andromeda አንድሮሜዳ በባላገሩ

የቴሌግራም ቻናል አርማ andromedaethio — Andromeda አንድሮሜዳ በባላገሩ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ andromedaethio — Andromeda አንድሮሜዳ በባላገሩ
የሰርጥ አድራሻ: @andromedaethio
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.52K
የሰርጥ መግለጫ

ይኽ በ ባላገሩ Channel ቅዳሜ ማታ በ 3 ሰዓት የሚቀርብ የኢትዮጵያ የቀደመውን ድንቅ ሥልጣኔ የሚዳስስ የቴሌቪዥን መርሐ ግብር ነው።

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2022-03-12 00:38:01
በጉጉት የምትጠብቁት የኔታ ማዕበል ፈጠነን የክፍል 2 ቃለ መጠይቅ ቅዳሜ ማታ በባላገሩ ቴሌቭዥን በአንድሮሜዳ ላይ ከምሽቱ 3 ሰዓት ይጠብቁ። አስገራሚ ድንቅ ነገርን ይሰሙበታል። በቴሌቭዥን ለማይከታተሉ በባላገሩ YouTube ቀጥታ ይከታተሉ።
6.7K views21:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-10 20:28:11

6.5K views17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-09 15:58:26
ኀሙስ ከምሽቱ 2:30 ላይ "የስዋስቲካ መስቀል ኮድ በ49 ቀመር ሲከፈት" በሚል ርዕስ ምርጥ መርሐ ግብር በዚህ YouTube Channel ላይ ይዤላችሁ እቀርባለሁ።
"አለማወቅ ድቅድቅ ጨለማ ሲኾን፤ ዕውቀትና ጥበብ ፍጹም ብርሃን ነው"
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
5.9K views12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-08 14:37:42 ለመጻሕፍት ወዳጆች እንኳን ደስ አላችሁ። አልቆ የነበረው ሰማያዊ ምስጢራትን የያዘው "ማዛሮት" የተባለው ብዙዎች ሲጠባበቁት የነበረው 24ኛ መጽሐፌ በ376 ገጾች ተዘጋጅቶ ፈልገው ላላገኙት አንባብያን ሲባል በጥቂት ኮፒዎች በድጋሚ ታተመ።

ይህ መጽሐፍ በ 4 ታላላቅ ምዕራፎች የተከፈለና 170 ርዕሶችን የያዘ ሲሆን፦ ከእነዚህ ውስጥ ጥቂቶቹ፦
ፀሐይ የያዘችውን 35 መንፈሳዊ ምስጢራትን በዝርዝር ይዟል።
የዮሐንስ ራእይን 7ቱን ማሕተም ለሚያጠኑ ሊቃውንት እስከ 2100 ዓ.ም. ድረስ የሚከሰቱ የ100 ዓመታት የደም ጨረቃ ግርዶሽ (Super Blood Moon) መቼ እንደሚከሰቱ
46 ቱ ሕብራተ ከዋክብት የያዙት ረቂቅ ሙሉ መንፈሳዊ ሰማያዊ ምስጢር
ፀሐይ የምትዞራቸው የ12ቱ የዞዲያክ መገብተ አውራኅ ከዋክብት ምስጢርና ምሳሌ
ፕላኔቶች የያዙት ረቂቅ ምስጢርና ምሳሌ
የኢትዮጵያ ፊደላት ከፕላኔት ጋር ያላቸው ድንቅ ትስስር
ሰብአ ሰገልን ስለመራው የቤተልሔም ኮከብ ምስጢር
የጨረቃ መንፈሳዊ ምሳሌ
በመሉ ጨረቃ ጊዜ በሰዎች፣ በአራዊት የሚከሰተው የጠባይ መለዋወጥ መነሾው
ጨረቃ በምታስነሣው ማዕበል ስለሚከሰተው ቀጣይ ጎርፍ
የሴቶች የወር አበባ ዑደትና የጨረቃ ዑደት ያለው ትስስር
12ቱ ነፋሳት፣ ደመናት፣ መባርቅት፣ ነጎድጓድ፣ ዝናብ፣ በረዶ የያዙት ምሳሌዎች
የኢትዮጵያ ሊቃውንት ያመሰጠሩት በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተጠቀሱት ሰማያት አካላት በሙሉ ትርጓሜ ተካቶበታል።

ያለንበት ዘመን የዕውቀት፣ የጥበብ፣ የማስተዋል ጊዜ ነውና ይህን መጽሐፍ አንብበው ከፍተኛ ሥጋዊና መንፈሳዊ ዕውቀትን ይሸምቱ። የዐቢይ ጾም ስጦታ አድርገው ለሚወዱት ሁሉ ይስጡ።
መጽሐፉን በሁሉም የመጻሕፍት መደብርና በሚያዞሩት በ200 ብር ያገኙታል። ወይም በከተማም በክፍለ ሀገርም ላሉ ብርሃን መጻሕፍት አከፋፋይ 0913422447 ደውለው ያገኙታል።
በውጭ ሀገራት ለምትፈልጉ በአማዞን https://www.amazon.com/dp/0578260875/ref=cm_sw_r_apan_glt_i_ZP0XDRH8DPNN29PB1R7X
ይገኛል።

በሰላም አስጀምረህ ያስፈጸምከኝ ልቡናን የምትመረምር ጥበብን፣ ማስተዋልን የምትሰጥ ብርሃኔ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሃለሁ። ዘወትር በአንተ ብርሃንነት ብቻ አኑረኝ።
5.6K viewsedited  11:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-08 14:37:34
4.8K views11:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ