Get Mystery Box with random crypto!

Andromeda አንድሮሜዳ በባላገሩ

የቴሌግራም ቻናል አርማ andromedaethio — Andromeda አንድሮሜዳ በባላገሩ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ andromedaethio — Andromeda አንድሮሜዳ በባላገሩ
የሰርጥ አድራሻ: @andromedaethio
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.52K
የሰርጥ መግለጫ

ይኽ በ ባላገሩ Channel ቅዳሜ ማታ በ 3 ሰዓት የሚቀርብ የኢትዮጵያ የቀደመውን ድንቅ ሥልጣኔ የሚዳስስ የቴሌቪዥን መርሐ ግብር ነው።

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-05-10 17:45:30
ለ2 ወራት ከ YouTube ርቄ ነበር አሁን ግን ዛሬ ረቡዕ በግንቦት 2 ከምሽቱ 2:22 ላይ ረቂቅ ምስጢርን ይዤላችሁ እቀርባለሁ። በየቀኑም ከ20 ላልበለጡ ደቂቃዎች ብርሃን የኾነውን ጥበብ በአምላክ ፈቃድ እለቅላችኋለሁ።
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
1.6K views14:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 12:09:30
1.1K views09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-18 19:25:14 https://www.youtube.com/live/Dkq5w42hZpo?feature=share
504 views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 20:04:23

1.4K views17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-24 20:24:57 Watch "የኦርዮን የተዘረጋ ሰይፍ" on YouTube


2.5K views17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 14:15:17 Watch "ከኮከበ ፅባህ እስከ ክዋክብት ... መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ #አብነት" on YouTube


822 views11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 21:52:32 የሕትመት ዋጋ በመጨመሩ የጥበብ የብርሃን ልጆች አንባብያን በመጻሕፍት መሸጫ ዐጥተውት በጠየቁት መሠረት 25ኛ መጽሐፌ 888 ለሦስተኛ ጊዜ ታትሞ ለአንባብያን ቀርቧል።
መጽሐፉ በኹሉም የመጻሕፍት መሸጫዎች ይገኛል ወይም 0913422447 (ብርሃን) ብለው ይደውሉ።
በውጪ ሀገር የምትኖሩ በቀላሉ በአማዞን ላይ ማግኘት ይቻላል። ሊንኩም https://www.amazon.com/dp/B0BGZ14FBD/ref=cm_sw_em_r_mt_dp_X81QK1M112XS84KPYFSY
አማዞን ሲታዘዝ እያተሙ ስለሚልኩ Out of stock ቢልም ችግር የለም ካዘዙ እነርሱ አትመው በአድራሻዎት ይልካሉ።
የመጽሐፉ መሸጫ 350 ብር ብቻ ነው። መጽሐፉ በ27 ምዕራፍ የተከፈለ ሲኾን በኢትዮጵያ የፊደል ቀመር ውስጥ የሚገኙ:-
የፊደላት ጂኦሜትሪ፣ ድምፅ፣ ቁጥር
በመቅረዙ ውስጥ የተቀመጠው የ7 የብርሃን ቀመር
የ አ ቡ ጊ ዳ ሙሉ ቀመር
በመጽሐፈ ሔኖክ የሚገኘው የስመ አምላክ ቀመር
በገነት ውስጥ የነበሩ የዕፀ ሕይወት እና ዕፀ ጥበብ ቀመር
በግእዝ ፊደላት ያለው የ3.14 የፓይ ቀመር
የ DNA እና RNA ቀመር
የፔሪዮዲክ ሠንጠረዥ የንጥረ ነገራት ቀመር
የፕሩቶንና የኤሌክትሮን ቀመር
የልብ እና የአእምሮ ዐይኖች መክፈቻ የግእዝ ቀመር
በ182 የግእዝ ፊደላት የተቀመረው የኢኪውኖክስ (Equinox) ቀመር
በፊደላችን የሚገኝ የሥርዐተ ፀሐይ ቀመር
ከአድማስ እስከ ናጌብ የምድር ልኬት ቀመር
በፊደላችን የተገለጸ የጨረቃና የምድር ራዲየስ ልኬት
በግእዝ ፊደላችን የተገለጸ በሜትር ፐር ሰከንድ የሚቀመር የድምፅ ፍጥነት
በፊደላችን የተገለጸ በሚክሮሜትር የሚቀመር የቀይ የደም ሴል፣ በደም ቧንቧ ውስጥ ያለው ቀመር
በግእዝ ፊደላት ውስጥ የሚገለጸው ቀመረ ምጽአትና የርኅወተ ሰማይ (የሰማይ ደጃፍ) Portals መክፈቻ ቀመር እና ሌሎች ብዙ ድንቅ ምስጢራት ተካተውበታል።
በተጨማሪም በውጪ ሀገራት በአማዞን ላይ ያሉ ሌሎች መጻሕፍት ሊንክ ከፈለጋችሁ
የፊሳሎጎስ መጽሐፍ ሊንክ
https://www.amazon.com/Book-Phisalgos-Amharic-Rodas-Abebe/dp/1638779805/ref=sr_1_4?dchild=1&qid=1626212320&refinements=p_27%3ARodas+Abebe&s=books&sr=1-4&text=Rodas+Abebe
የማዛሮት መጽሐፍ ሊንክ
https://www.amazon.com/dp/0578260875/ref=cm_sw_r_apan_glt_i_ZP0XDRH8DPNN29PB1R7X
የቴሌግራም ቻናሌ
https://t.me/Rodas9
የሕትመት ዋጋ ከዕለት ወደ ዕለት በከፍተኛ ኹኔታ እየጨመረ በመኼዱ ወደ ፊት መጻሕፍት ላይገኙ ስለሚችሉ ፈጥነው በእጅዎ ያስገቡ።
የ 888 መጽሐፉ መታሰቢያነቱ
ዘመናቸውን በጠብ ሳይኾን በጥበብ ለፈጸሙ፡፡ ቀለባቸውን ሳይኾን ቀልባቸውን ላስቀደሙ፡፡
ለጠበቡ ሳይኾን ለተጠበቡ፡፡
ለቀናተኞች ሳይኾን ለቅኖች፡፡
ለምን ተወለዱብን ሳይኾን እንኳን ተወለዱልን ለተባሉ፡፡
ሰውን በአንደበታቸው ላዋረዱ ሳይኾን የሰውን ክብር ለተረዱ እና ሰውን ለረዱ፡፡
ለተሳዳቢዎች የጨለማ ልጆች ሳይኾን፤ ለሚመርቁ የብርሃን ልጆች ኹሉ ይኹንልኝ።
መጽሐፉ በእጃችሁ የገባ መጽሐፉን ይዛችሁ ፎቷችሁን በአስተያየት መስጫው ላይ ብታስቀምጡ የበለጠ ደስ ይለኛል።
701 views18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 20:19:04 Watch "ፊደሉ እንዳይጎድል፤ የገና ጀንበር አለበት፤ 182 ቀመር ነው" on YouTube


922 views17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 20:23:25 Watch "ሰብአ ሰገልን የመራው የቤተልሔም ኮከብ ምን ነበር? ሳይንቲስቶች ምን አሉ?" on YouTube


597 views17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 18:18:50 Watch "የገና አባት እና የገና ዛፍ" on YouTube


836 views15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ