Get Mystery Box with random crypto!

Andromeda አንድሮሜዳ በባላገሩ

የቴሌግራም ቻናል አርማ andromedaethio — Andromeda አንድሮሜዳ በባላገሩ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ andromedaethio — Andromeda አንድሮሜዳ በባላገሩ
የሰርጥ አድራሻ: @andromedaethio
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.52K
የሰርጥ መግለጫ

ይኽ በ ባላገሩ Channel ቅዳሜ ማታ በ 3 ሰዓት የሚቀርብ የኢትዮጵያ የቀደመውን ድንቅ ሥልጣኔ የሚዳስስ የቴሌቪዥን መርሐ ግብር ነው።

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-11-11 18:37:21 ዛሬ ዐርብ 2:28 ላይ ዓለም በዚህ ሳምንት በከፍተኛ ኹኔታ ድንጋጤ ውስጥ ስለጣለው አራቱ መናፍስት የታሰሩበት የኤፍራጥስ ወንዝ መድረቁና ከውስጡ እየተሰሙ ያሉ ድምፆችን አስመልክቶ ወቅታዊ መረጃን በDr Rodas Tadese Youtube Channel ላይ ይዤላችሁ እቀርባለሁ።
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
1.0K views15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 18:37:18
1.0K views15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 20:10:31 Watch "ዕፅዋትን የሚያሳድግ የዜማ ድምፅ" on YouTube


112 views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 20:10:25 Watch "ዜማና የፈውስ ኃይሉ፤ ራሳቸውን የሚስቱና የሚወድቁት ለምን?" on YouTube


641 views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 15:15:24
1.1K views12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 15:13:48 ዛሬ ረቡዕ ከምሽቱ 2:14 ላይ ድምፆች፣ ቅላጼዎች፣ ዜማዎች ሕመምን የመፈወስ አቅማቸውና የመጉዳት ኃይላቸው፤ ሕፃናት በማሕፀን እያሉ በዜማ ማስደሰት እንዴት እንደሚቻል በ Dr Rodas Tadese YouTube ይቀርባልና እንዳያመልጦት።
1.1K views12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 23:17:12 Watch "የ13 ዓመቷ አስደናቂዋ የሜታፊዚክስ አጥኚ" on YouTube


627 views20:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 14:51:18 ዛሬ ኀሙስ ከምሽቱ 2:13 ላይ ከ13 ዓመቷ የአንድሮሜዳ ታዳጊዋ ከሔሜን ቴዎድሮስ ጋር ስለ ረቂቁ ዓለም ስለሜታፊዚክስ አስገራሚ ቆይታ ከዶክተር ሮዳስ ታደሰ ጋር ታደርጋለች፤ በሰዓቱ ከልጆቾ፣ ከቤተሰቦቾ ጋር ያደረጉትን ድንቅ ውይይት በDr Rodas Tadese YouTube Channel ይከታተሉ።
392 views11:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 14:51:15
391 views11:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 19:59:11 Watch "ከጠፈር እስከ DNA ኮድ በፊደል ገ እና በቁጥር 73 የመክፈቻ ጥበብ" on YouTube


1.6K views16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ