Get Mystery Box with random crypto!

Andromeda አንድሮሜዳ በባላገሩ

የቴሌግራም ቻናል አርማ andromedaethio — Andromeda አንድሮሜዳ በባላገሩ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ andromedaethio — Andromeda አንድሮሜዳ በባላገሩ
የሰርጥ አድራሻ: @andromedaethio
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.52K
የሰርጥ መግለጫ

ይኽ በ ባላገሩ Channel ቅዳሜ ማታ በ 3 ሰዓት የሚቀርብ የኢትዮጵያ የቀደመውን ድንቅ ሥልጣኔ የሚዳስስ የቴሌቪዥን መርሐ ግብር ነው።

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-10-05 20:03:04

1.1K views17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 19:17:54
ረቡዕ ማታ ከምሽቱ 2:00 - 3:00 በአስደናቂው 888 ዐዲሱ መጽሐፍ ላይ በዚህ የ YouTube Channel ላይ የመጀመሪያው ድንቅ ቃለ መጠይቅ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በመምህር መስፍን ሰሎሞን ይቀርባል። መጽሐፉ ከመውጣቱ በፊት ይህንን ቃለ መጠይቅ መስማት ወደ ከፍታ ሲወስድ መጽሐፉን ሲወጣ ማንበብ ደግሞ የጥበብ ልዕልና ነው።
ቃለ መጠይቁ እንዳያመልጦት።
798 views16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 10:39:07
ረቂቁ ዕውቀት በ888 ቁልፍነት ሊገለጥ 5 ቀናት ቀሩት
980 views07:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 02:01:04 ጥበብ በፊደልና በቁጥር እንዝርት ተዳውሮ፤
ከአልፋና ዖሜጋ እስከ አዳም ቀመር ድረስ ደርሶ
ከDNA ቀመር እስከ ንጥራተ ነገራት ኬሚካላዊ ቁጥር ድረስ ገብቶ
ከሥነ ፈለክ እስከ ሥነ ሕይወት የተፈጥሮ ኮዳቸውን በቁጥር ፈትቶ
ከገነት የሕይወት ዛፍ ቀመርን ገልጦ፤ ከጽርሐ አርያም እስከ በርባሮስ የመጽሐፈ ሔኖክን ዕውቀት ከሰገባው መዝዞ፤ ከነቀመሩ ቀምሮ
የግእዝን ኮድና ፊደላት ከነሙሉ ቀመራቸው በሙሉ ፈትቶ፤ ኢትዮጵያን በዚህ ላይ የነበራትን ድንቅ ዕውቀት ገልጦ፣
በድንቁርና የጨለመ ልብ ላይ የጥበብ ፋኖሱን ሊለኩስ፤ የድንቁርና ጨለማ ጊዜ ሊገፈፍ፣ ቀመሩ ሊገለጥ ጊዜው ነውና [888] መጽሐፍ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ሊመጣ ጥቂት ቀን ቀረው።
ጠቢባን ሆይ መጽሐፉ እንደወጣ በእጆቻችሁ ለማስገባት ከአሁኑ ተዘጋጁ።
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 888
12 views23:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 00:57:01
ጥበብ በፊደልና በቁጥር እንዝርት ተዳውሮ፤ ከ DNA ቀመር እስከ ንጥራተ ነገራት የኬምስትሪ ዕውቀት ተሸምኖ፤ ከሥነ ፈለክ እስከ ሥነ ሕይወት፤ ከአልፋና ዖሜጋ እስከ አዳም ቀመር ድረስ ደርሶ፤ የሕይወት ዛፍ ቀመርን ገልጦ፤ የሔኖክን ዕውቀት ከሰገባው መዝዞ፤ ከነቀመሩ ቀምሮ የግእዝን ኮድ ፈትቶ፤ በድንቁርና የጨለመ ልብ ላይ የጥበብ ፋኖሱን ሊለኩስ 888 መጽሐፍ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ሊመጣ ጥቂት ቀን ቀረው። ጠቢባን ሆይ ተዘጋጁ።
59 views21:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 21:54:18
888 እየደረሰ ነው። ዕውቀትን፣ ጥበብን፣ ማስተዋልን ለተጠማች ልባችሁ በእውነት መልካም የዕውቀት ጥም ማርኪያ የሚኾን መጽሐፍ ሊወጣ፣ የድንቁርና ጨለማ ጊዜ ሊገፈፍ፣ ቀመሩ ሊገለጥ ጊዜው ነውና መጽሐፉ እንደወጣ በእጅዎ ለማስገባት ከአሁኑ ይዘጋጁ።
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 888
646 views18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 22:08:51 Watch "የመስቀል ወፍና የአደይ አበባ ቀጠሮ" on YouTube


375 views19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 00:16:16 ታላቅ ተስፋ የሚጠብቃቸውን ሕፃናትን ታዳጊዎችን እናበረታታ ኢትዮጲያዊው የ18 ዓመት ወጣት፣ አቤል አሰፋ ዳኜ፤ የ21 ሚሊዮን ብር ሽልማት የሚያስገኘው እና 2400 ተወዳዳሪዎችን ካሳተፈው ዓለም አቀፍ የሳይንስ ውድድር በመሳተፍ ከ30 ምርጥ ሥራዎች ውስጥ በመግባት ለግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ ችሏል።
የእርስዎ ሁለት ድምጽ ደግሞ ለመጨረሻው ዙር ከሚገቡ ምርጥ16 ተወዳዳሪዎች መካከል በሕዝብ ድምጽ የሚያልፍ አንድ ብቸኛ ተወዳዳሪ ሊያደርገው ይችላል፡፡ የሚከተሉትን ሁለት ቪድዮዎች ‘Like’ አድርገው ድምፅዎን በመስጠት ለሌሎች ወጣቶች አርአያ የሚኾን ይህን ኢትዮዽያዊ ወጣት ለፍጻሜ ውድድር እንዲደርስ ያድርጉት።
1. Facebook፡ https://www.facebook.com/watch/?v=595860615362156
2. YouTube፡

2.6K views21:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 02:26:51 Watch "አስደሳች የከዋክብት ምልከታ ምሽት በእንጦጦ ፓርክ ፌታፊዚክስ በሕፃናት" on YouTube


535 views23:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 21:48:28 ውድ አንድሮሜዳውያን ከጳጉሜ 1 - 5 ድረስ ሰማይን ከዋክብትን ጨረቃን ፕላኔቶችን በቴሌስኮፕ የመመልከቱ ኤቨንት ነገ ከ8 ሰዓት ጀምሮ በእንጦጦ ፓርክ ይከናወናል። ስለዚህ ከዛ ሰዓት ጀምሮ ቦታው ክፍት ይኾናል።
ደመና ካልሸፈነና ጥርት ያለ ሰማይ ከኾነ ከዋክብት የመመልከቻ ሰዓት ግን ጨለምለም እንዳለ ከ12:30 ጀምሮ ይከናወናል።
ወደ እንጦጦ ፓርክ የምትገቡበት በር በሱሉልታ በር በኩል ነው።
ሰብሰብ ብላችሁ ከኾነ ሚኒባስ ይዛችሁ ብትመጡ የተሻለ ነው።
የኢንትራንስ ክፍያ በጳጉሜ ኤቨንት 50 ብር
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
473 views18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ