Get Mystery Box with random crypto!

Andromeda አንድሮሜዳ በባላገሩ

የቴሌግራም ቻናል አርማ andromedaethio — Andromeda አንድሮሜዳ በባላገሩ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ andromedaethio — Andromeda አንድሮሜዳ በባላገሩ
የሰርጥ አድራሻ: @andromedaethio
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.52K
የሰርጥ መግለጫ

ይኽ በ ባላገሩ Channel ቅዳሜ ማታ በ 3 ሰዓት የሚቀርብ የኢትዮጵያ የቀደመውን ድንቅ ሥልጣኔ የሚዳስስ የቴሌቪዥን መርሐ ግብር ነው።

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-05-23 20:13:10

1.9K views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-23 19:20:58 ዛሬ ከምሽቱ 2:15 ላይ "የዓለም ፍርሃት የሆኑት 8ቱ አጥፊዎች ነፋሳት በመጽሐፈ ሔኖክ" በሚል ርዕስ የ YouTube ሥርጭት ይኖረናል።
ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
1.8K views16:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 23:42:46 (አስቸኳይ) ክቡራን ሆይ በክረምት ጊዜ በተቋማችን በአንድሮሜዳ ስም ለልጆች ሥልጠና እንሰጣለን በሚል በሐሰት በስማችን የሚጠቀሙ ገንዘብ የሚጠይቁ እንዳሉ ሰምተናል። ብዙዎችም እየደወላችሁ ነግራችሁናል።
የአንድሮሜዳ የሥልጠና ተቋማችን ግን የክረምት የአንድሮሜዳ ሥልጠና ምዝገባ አስካሁን ያልጀመርን ሲሆን ምዝገባ የምንጀምረው በሚቀጥሉት ሳምንታት ሲኾን ሥልጠናውም ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ታላላቅ ተመራማሪዎችን ሥልጠናው ላይ የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ታላላቅ ዕውቀቶችንና ዘመናዊውን ሳይንስን የያዙ ትምህርቶችን
ግእዝ፣ ሥነ ፈለክ፣ ቀመረ ፊደል፣ ሥነ ዕፀዋትና በሌሎችም ጥበቦች ባለፈው ዓመት በሰጠንበት "ዓለም ሲኒማ" በሠኔ መጨረሻ ጀምረን ክረምቱን የምንሰጥ ይሆናል።
ይህንንም በሚቀጥሉት ጊዜያት የምንገልጽላችሁ ሲሆን በስማችን ከሚያታልሉ እንድትጠበቁ ስንል መልእክታችንን እናስተላልፋለን።
(ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ)
(ዶ/ር ጌትነት ፈለቀ)
1.1K views20:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 20:08:01 Watch "በመጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ የተደረሰ ድንቅ ተውኔት" on YouTube


442 views17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 19:09:14 Watch "DNA ኮድ በቀመረ ግእዝ (ድንቅ ነው) የግእዝ ፊደላት መንፈሳዊ ኃይል" on YouTube


1.1K views16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 20:17:32

1.4K views17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 20:17:33

133 views17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 14:29:38
ዛሬ ቅዳሜ ከምሽቱ 2:22 ላይ የግእዝ ፊደላት ከፍተኛ መንፈሳዊና ረቂቅ ኃይል ክፍል 3 ልብን ከመክፈቻው የቀመር 32 ኮድ ጋር በዚኽ Youtube channel ላይ ለ20 ደቂቃዎች ይዤላችሁ እቀርባለሁ። ጠቢባን ሆይ ዝግጁ እንሁን።
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
558 views11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 20:13:39 Watch "የግእዝ ፊደላት ያላቸው ከፍተኛ መንፈሳዊ ኀይልና ምስጢር (ክፍል 2)" on YouTube


964 views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 20:19:57 Watch "የግእዝ ፊደል ከፍተኛ መንፈሳዊ ኃይል" on YouTube


1.5K views17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ