Get Mystery Box with random crypto!

Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

የሰርጥ አድራሻ: @ahmedin99
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 60.07K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ይፋዊ የአሕመዲን ጀበል የቴሌግራም ገፅ ነው!

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-12-08 20:36:59

14.7K views17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-08 14:06:26
በቲክቶክ ተወዳጁን

https://www.tiktok.com/@ahmedinjebelm99?_t=8i0gvHP0HGo&_r=1
14.4K views11:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-07 16:51:33
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን

✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿

በአዲሰ አበባ ከተማ አቃቂ፣ ቃሊቲና አካባቢው ላይ ለዲን ሲተጉና ማህበረሰባዊ አገልግሎት ላይ ሲሳተፉ የሚታወቁት አባት ሸምሰዲን ሀሰን ወደ አኼራ ሄደዋል። አላህ ይዘንላቸው፣ ቀብራቸውን ኑር ፣ ማረፊያቸውንም በጀነተል ፊርዶስ ያድርግላቸው::
15.2K viewsedited  13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-04 08:35:55 Dr Adam Kadiir Galatoo gargaarsa yaalaa hatattamaa barbaadu!


Dr Adam Kadiir Galatoo ogeessa gameessa Agricultural Economics fi Statistics yoo ta’an yeroo amma Yunivarsiitii Arsiitti sadarkaa Pirofeesara gargaaraan (Associate professor) Itti aanaa Pirezedaantii Qorannoo fi Tajaajila Hawaasummaa ta’anii tajaajilaa jiru.
Dr Adam Kadiir ogummaa isaaniitiin ogeessota heddu kan oomishan, bu’aawwan qorannoo Idil-addunyaa irratti beekkaman kan gumaachan fi hojiiwwan tajaajila hawaasummaa heeddu kan hojjatani dha. Dr Adam ogeessa gameessa ogummaa isaaniitiin Naannoo irraa hanga Yunivarsiitii Haramayaa fi Arsiitti amantummaa fi kutannoo ol’aanaan hawaasa isaanii kan tajaajilani dha.

Haa ta’uutii dhukkuba xannacha tiruu (cancer) isaan mudate irraa kan ka’e waggaa sadi’iin dura biyya Turkiitti gargaarsa hawaasni taasiseen yaalamanii turan. Yeroo amma kana biyya yaala itti hordofaa turan Turkitti yaalli hatattamaa akka isaan barbaachisu hakimootaan waan itti himameefi baasiin yaalaa humna isaaniitii oli waan ta’eef akka birmattaniif kabaja guddaan isin gaafachaa garggaarsa gootaniif hundaaf dursinee isin galateeffanna.

Lakkoofsa Herrega Baankii (CBE account)
1000132891412
Dr Adam Kadiir Galatoo
Baankii Daldala Itiyoophiyaa
17.9K views05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-02 20:50:27

16.7K views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-01 09:15:16
ዶክተር አደም ከድር ገለቶ አስቸኳይ የህክምና እርዳታ ይፈልጋሉ።


ዶ/ር አደም ከድር ገለቶ የግብርና፤ የኢኮኖሚክስ እና የስታትስትክስ አንጋፋ ባለሙያ ሲሆኑ በአሁኑ ሰዓት በአርሲ ዩኒቨርሲቲ በተባባሪ ፕሮፌሰርነት የአርሲ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ ዶ/ር አደም በሙያቸው ብዙ ባለሞያን ያስተማሩ፤ በአለም አቀፍ ደረጀ የታወቁ የምርምር ግኝቶችን ያበረከቱ እና ብዙ የማህበረሰብ አገልግሎት ስራን የሰሩ ናቸው ሲሆን በሙያቸው ከክልል ጀምሮ እስከ ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብን በታማኝነትና በታታሪነት ያገለገሉ አንገፋ ባለሞያ ናቸው፡፡

ይሁን እንጂ ከሶስት አመት በፊት ባጋጠማቸው የጉበት እጢ ምክንያት በቱርክ ሀገር ማህበረሰቡ ባደረጉት ትብብር መታከም ችሎ ስሆን፤ በአሁኑ ሰዓት በቱርክ ሀገር ለክትትል በሚመላለሱበት አፋጣኝ የሆነ ህክምና እንደምያስፈልገቸው በሃኪሞች ስለተነገራቸው እና ህክምና ከአቅማቸው በላይ ሆኖ ስለ ተገኘ እጃችሁን እንድትዘረጉለቸው በታላቅ አክብሮት እየጠየቅን ለምታደርጉለቸው ትብብር ሁሉ አስቀድመን እናመሰግናን፡፡

አካውንት ቁጥር

1000132891412

ዶ/ር አደም ከድር ገለቶ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
14.3K views06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-27 07:43:58

14.1K views04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-26 20:37:51
ሀብታሞች በለጡን!

ነገ ሰኞ ምሽት በ 2:30 በአሕመዲን ጀበል የዩቲዩብ ቻናል ላይ ይከታተሉ።
14.2K views17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-20 21:26:41 https://www.youtube.com/live/Q18caKL_JjQ?si=TBs9AGChTmareUhL
17.7K views18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-20 08:58:21
በፈትዋ የወደቀው ስልጣኔያችን!

ዛሬ  ምሽት በ3;00 ላይ በአሕመዲን ጀበል የዩቲዩብ ቻና0
ል ላይ ይከታተሉ።


የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በማስፈንጠር ሰብስክራይብ ያድርጉ።


https://youtube.com/@AhmedinJebel99?si=yo1e7gJ-7te-dsaH
18.4K views05:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ