Get Mystery Box with random crypto!

SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

የሰርጥ አድራሻ: @addissatellite
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.99K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን
🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ
🔺 የፈለጉትን ቻናል biss key ማግኘት ይችላሉ!
🔷 እረሶ ተጠቅመው ለወዳጅዎም Invite እና ማድረግዎን እንዳይረሱ!
🔺 ጥያቄ እና አስተያየት ካለ በዚህ ስልክ ያሳውቁን!
@Sadikethio

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 29

2022-11-20 19:47:44
Boom Boom አዲስ FrQ ለ Nilesat 7w ተጠቃሚዎች Live ጨዋታውን በነፃ ቻናል BeinSport ላይ መከታተል ትችላላቹ ይመቻቹ።

12379 H 27500

https://www.tiktok.com/@sadikdish1?_t=8XUWtA2m5O1&_r=1
2.3K viewssadik, edited  16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 19:44:31
ቤeinSporት Max ቻናሎች በፈለጋችሁት ጥራት በእንግሊዘኛ ቋንቋ ሙሉ የአለም ዋንጫን የሚያሳዩት ቻናሎች ተካተዋል። በEvission,Myhd እና Apollo ላይ መከታተል ትችላላችሁ

Evission እና MYHD የ1 ዓመት - 600 ብር
2.3K viewssadik, 16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 19:41:09
በsds ያለ ኢንተርኔት በLEG 4K ሪሲቨር ብቻ
LEG 4K
2.2K viewssadik, edited  16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 18:56:51
Vip pak LEG
2.4K viewssadik, 15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 20:48:09
ይሄ አዲሱ TIK TOK ቻናላችን ነው ከዚ በፊት የነበረው ስለተዘጋ በዚ አማራጭ ያገኙናል ሁሌም አብራችሁኝ ስለሆናችሁ የአለም ዋንጫውን የተመለከቱ አዳዲስ መረጃዎች ያገኛሉ


https://www.tiktok.com/@sadikdish1?_t=8XUWtA2m5O1&_r=1
1.3K viewssadik, edited  17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 15:32:23
ከ TV VARZISH የተሰጠ መግለጫ

በፊፋ አጋሮች ጥያቄ ምክንያት "TV VARZISH" እና "FOOTBALL HD" ቻናሎች የኳታር አለም ዋንጫ ውድድር በሳተላይት ማስተላለፍ አይችሉም።

ስለዚህ TV VARZISH የአለም ዋንጫን አያሳይም



የትኛው የነፃ ቻናል ውድድሩን ያሳያል የሚለው የሚታወቀው ውድድሩ ሲጀመር ብቻ ነው
2.3K viewssadik, 12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 21:46:02 ስለነዚ ቻናሎች ሙሉ መረጃ ምትፈልጉ እዚ ላይ አለላችሁ

https://vm.tiktok.com/ZMFmVTWCP/
1.0K viewssadik, 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 20:51:56
ሁሉም ቢን sport  Nile sat ላይ የተበረገዱ
ቢን Max ከ1 እስከ 6
ቢን Premium ከ1 እስከ 3
ቢን Xtra 1 እና 2
ቢን Normal ከ1 እስከ 7
በአጠቃላይ 18 ቻናሎች


LEG N24+ULTRA JAGUAR 4K
1.6K viewssadik, 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 11:09:00
Nilesat 7°W ላይ ለ Forever እና FuncamPlus ተጠቃሚዎች አዳዲስ የፊል ቻናል OSN Package ላይ ተከፍተዋል ይመቻችሁ
OSN SHOW CASE
OSN POP UP
OSN MOVIES PERIEMIRE
OSN MOVIES PREMIERE +2
2.4K viewssadik, edited  08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 10:00:28 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
What's New
Add DLNA Function (ስልካችንን እና ረሲቨራችንን በ Hotspot ወይም በተመሳሳይ wifi በማገናኘት ስልካችን ውስጥ የሚገኙትን ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎች ኦዲዮዎች ወደ ቲቪያችን Cast አድርገን እንዲጫወት ማድረግ እንችላለን።
Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል)

Improved Biss Patch Menu
ማሳሰቢያ
ይሔንን አዲስ ሶፍትዌር ለመጫን ስትሉ Fail ካላችሁ የግድ Middle ሶፍትዌር ወይም Version 2.58 መጫን አለባችሁ Middle ሶፍትዌር የምታገኙት ደግሞ Online Update ላይ ወይም የቴሌግራም ቦቶች (ቻናሎቻችን) ላይ ታገኙታላችሁ ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ለመጫን የግድ መሸጋገርያ ሶፍትዌር መጫን አለባችሁ እናመሰግናለን።


17_11_2022
2.5K viewssadik, 07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ