Get Mystery Box with random crypto!

SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

የሰርጥ አድራሻ: @addissatellite
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.99K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን
🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ
🔺 የፈለጉትን ቻናል biss key ማግኘት ይችላሉ!
🔷 እረሶ ተጠቅመው ለወዳጅዎም Invite እና ማድረግዎን እንዳይረሱ!
🔺 ጥያቄ እና አስተያየት ካለ በዚህ ስልክ ያሳውቁን!
@Sadikethio

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 27

2022-11-28 21:59:52
በቀጥታ በነፃ አማራጭ
1.8K viewssadik, 18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-28 19:16:02
ለ Forever ሰርቨር ተጠቃሚዎች Nilesat ላይ Alkass Exstra 1 እና Alkass Exstra 2 በ Forever ሰርቨር ተከፍተዋል ሁሉንም የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰአት የሚደረጉትንም ከቀጥታ ያስተላልፋሉ ይመቻችሁ ፍሪኩዌንሲው 11919 H 27500
2.4K viewssadik, 16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-28 19:16:02
ለ Forever ሰርቨር ተጠቃሚዎች Nilesat ላይ Alkass Exstra 1 እና Alkass Exstra 2 በ Forever ሰርቨር ተከፍተዋል ሁሉንም የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰአት የሚደረጉትንም ከቀጥታ ያስተላልፋሉ ይመቻችሁ
ፍሪኩዌንሲው 11919 H 27500
2.2K viewssadik, 16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 22:01:45
ተጀመረ | ስፔን 0 - ጀርመን
3.0K viewssadik, 19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 20:05:38
TV VARZISH & FOOTBALL HD አልሰራም ላላቹህ ብቻ በሪሞታቹህ መጀመሪያ የተጫነበትን ፍሪኩየንሲውን  Delete በማድረግ ከዛም በድጋሚ Scan በማድረግ እንደገና ጫኑት ይሰራላቹኋል!
Frequency 11785 Hor 27500
3.4K viewssadik, edited  17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 19:02:29
አሁን በቀጥታ በLEG
3.3K viewssadik, 16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 21:59:34
በቀጥታ
2.2K viewssadik, 18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 15:55:46
Smart ያልሆነ Tvዎን Smart ለማረግ ፈልገው ምን መግዛት እንዳለብዎ ካላወቁ ይህንን Post ያንብቡ

- የዕቃው ስም MI TV STICK እና MI TV BOX ይባላል።
• 8GB Storage ስላለው የተለያዩ Application ከPlaystore ላይ በመጫን መጠቀም ይችላሉ።
•Netflix,Youtube እና ተመሳሳይ Streaming Service የሚያቀርቡ አፕሊኬሽኖች ተጭነውበት ነው የሚመጡት።
•የBluetooth remote ስላለው እስከ 15 ሜትር ድረስ ያለምንም መቸገር መጠቀም ይችላሉ። ሪሞቱ Builtin mic ስላለው የድምፅ ትዛዞችንም መጠቀም ይችላሉ። "Play Music from youtube"  የመሳሰሉትን
•Download app በመጫን playstore ላይ የሌሉ App መጫን ይችላሉ።
•በጣም ፈጣን እና የሀገር ውስጥ Smart tvዎችን የሚያስንቅ ፍጥነት እና ጥራት ያገኙበታል።

ብዛት ለምትፈልጉ አስታየት አለው

ዋጋው - 4700 ብር ነው።
Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
Call +251 91 1646254
2.5K viewssadik, 12:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 12:11:08
እለተ ሐሙስ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ

Switzerland Cameroon
07:00 ቀን
KAN 11 HD & 4k
ATN HD
Persiana Sports HD
ETV MEZNAGNA

Uragai South Korea
10:00 ቀን
KAN 11 HD & 4K
ATN HD
Persiana Sports HD
ETV MEZNAGNA

Portugal Ghana
01:00 ማታ
KAN 11 HD & 4K
ATN HD
Persiana Sports HD
ETV MEZNAGNA

Brazil Serbia
04:00 ማታ
KAN 11 HD & 4K
ATN HD
Persiana Sports HD
ETV MEZNAGNA
1.6K viewssadik, 09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 07:39:24 ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች !

7:00 ሞሮኮ ከ ክሮሽያ

10:00 ኢትዮጵያ መድህን ከ ድሬዳዋ ከተማ

10:00 ጀርመን ከ ጃፓን

1:00 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ቡና

1:00 ስፔን ከ ኮስታሪካ

4:00 ቤልጅዬም ከ ካናዳ
1.6K viewssadik, 04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ