Get Mystery Box with random crypto!

SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

የሰርጥ አድራሻ: @addissatellite
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.99K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን
🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ
🔺 የፈለጉትን ቻናል biss key ማግኘት ይችላሉ!
🔷 እረሶ ተጠቅመው ለወዳጅዎም Invite እና ማድረግዎን እንዳይረሱ!
🔺 ጥያቄ እና አስተያየት ካለ በዚህ ስልክ ያሳውቁን!
@Sadikethio

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 26

2022-12-05 08:47:47
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች !

12:00 ጃፓን ከ ክሮሽያ

4:00 ብራዚል ከ ደቡብ ኮርያ
2.5K viewssadik, edited  05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-04 21:59:14
አሁን በቀጥታ በተለያዩ የነፃ አማራጮች በLEG 4K
1.2K viewssadik, 18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-04 17:58:59
አሁን በቀጥታ በተለያዩ የነፃ አማራጮች በLEG 4K
2.2K viewssadik, 14:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-04 13:52:19
ዛሬ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ የ አስራ ስድስቱ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች !

12:00 | ፈረንሳይ ከ ፖላንድ
04:00 | እንግሊዝ ከ ሴኔጋል
2.6K viewssadik, 10:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 14:54:28
አዲሱን MODEL HD-1033++ PLUS ከዚ በፊት ከነበረው ተሻሽሎ የመጣ  ከ198 በላይ ሪሲቨሮችን ማዘዝ የሚችል

#አለም አቀፍ ብራንድ የሆኑቱን BEN MEDIASTA STAR SAT በቀላሉ ማዘዝ የሚችል

#1)በAutomatic Search

1) በቅድሚያ SET የሚለውን በተን ጫን አርገን ከያዝን በኃላ Power button አንድ ጊዜ እንነካለን። በዚህ ጊዜ የሪሞቱ መብራት በርቶ ይቀራል።

2)በቀጥታ ሪሞቱ ላይ ያለውን የPower button አንድ ጊዜ ስንነካው ሪሞቱ ላይ ያለው ቀይ መብራት በየ 2 Second ብልጭ ብልጭ ይላል። በዚህ ጊዜ በተጠባበቅ Set የሚለውን በተን ሳንነካ እንጠብቃለን። ልክ የቲቪው Screen ላይ የ "Mute" ምልክት ስናይ ሪሞቱ ላይ በመቅፅፈት የSET በተንን እንነካለን።

3) ይህንን ካረግን በኋላ ሪሞቱን መጠቀም እንችላለን። ባትሪ ሲወጣ እንዲሁም ተነካክቶ ያስተዋወቅነው እንዳይጠፋብን SETን ይዘን OK እንነካለን ይህ ሆነ ማለት ሪሞቱ Save ሆነ ማለት ነው።

#2) በሪሞት Code

1)1) በቅድሚያ SET የሚለውን በተን ጫን አርገን ከያዝን በኃላ Power button አንድ ጊዜ እንነካለን። በዚህ ጊዜ የሪሞቱ መብራት በርቶ ይቀራል።

2)በቀመጠል የሪሲቨሩ የሪሞት Code የሆነውን ባለ 3 Digit ቁጥር እናስገባለን ለምሳሌ 001-145 ድረስ።
ለምሳሌ የSalvador,Strong,Humax,አዲሱ Coronet 010 ነው።
የLifestar ጠፍጣፋው እና Coronet የድሮው 001 ሲሆን ከዛ ለፈለግነው ሪሲቨር የሚሰራልን ይሆናል ማለት ነው የሌሎቹም በዚሁ ተመሳሳይ መንገድ ወይም Automatic search ማረግ ይችላሉ።
3)ባትሪ ሲወጣ እንዲሁም ተነካክቶ ያስተዋወቅነው እንዳይጠፋብን SETን ይዘን OK እንነካለን ይህ ሆነ ማለት ሪሞቱ Save ሆነ ማለት ነው
843 viewssadik, edited  11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 09:36:08
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች !

12:00 ኔዘርላንድ ከ አሜሪካ

4:00 አርጀንቲና ከ አውስትራሊያ


Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
Call +251 91 178 5693
1.6K viewssadik, edited  06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 22:02:43
በቀጥታ በLEG 4K ( በ SDS )
2.4K viewssadik, 19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 10:30:34
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች !

12:00 ጋና ከ ዩራጋይ

12:00 ፖርቹጋል ከ ደቡብ ኮሪያ

4:00 ብራዚል ከ ካሜሮን

4:00 ስዊዘርላንድ ከ ሰርቢያ

Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
Call +251 91 178 5693
1.3K viewssadik, edited  07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 10:17:50
በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያገኘው SK 8900 ጨርሰናል በቀጣይ ሲመጣ እናሳውቃለን

ጥሩ እቃ ምንምን ማብራርያ አያስፈለገውም መልካም ቀን
1.4K viewssadik, 07:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-29 19:39:12 ኢትዮ ሳት ቁሟል
እስኪመለስ በትዕግስት ጠብቁ
2.2K viewssadik, 16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ