Get Mystery Box with random crypto!

SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ addissatellite — SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Euro
የሰርጥ አድራሻ: @addissatellite
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.91K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን
🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ
🔺 የፈለጉትን ቻናል biss key ማግኘት ይችላሉ!
🔷 እረሶ ተጠቅመው ለወዳጅዎም Invite እና ማድረግዎን እንዳይረሱ!
🔺 ጥያቄ እና አስተያየት ካለ በዚህ ስልክ ያሳውቁን!
@Sadikethio

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 23

2022-12-26 20:16:16
ዛሬ የሞላናቸው Server እና IPTV ማረጋገጫዎች ናቸው። ማስሞላት የምትፈልጉ ደንበኞቻችን ላይ Inbox ያርጉልን።

Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
1.4K viewssadik, edited  17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 20:16:16
1.5K viewssadik, 17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 07:19:29
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች !

9:30 ብሬንትፎርድ ከ ቶተንሀም

12:00 ክሪስታል ፓላስ ከ ፉልሀም

12:00 ኤቨርተን ከ ዎልቭስ

12:00 ሌስተር ሲቲ ከ ኒውካስትል ዩናይትድ

12:00 ሳውዝሀምፕተን ከ ብራይተን

2:30 አስቶን ቪላ ከ ሊቨርፑል

5:00 አርሰናል ከ ዌስትሀም

LIVE 
TV VARIZSH  11786 H 27500
FOOTBALL HD  11786 H 27500
የስ Sport HD/SD (Amos 4/3 4°W)
DSTV

በተጨማሪ ሁሉንም ጨዋታዎች በ IPTV መመልከት ይችላሉ።


Forever,Apollo Iptv እና Funcam ፣ Gshare plus ፣ Evission IPTV ፣ Nashare pro ማስሞላት ከፈለጉ ከየትኛውም በተሻለ በጣም በአሪፍ ዋጋ ከኛ ጋር

Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
1.2K viewssadik, 04:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 22:32:24
አዲስ 4K UHD ሪሲቨር

- LIFESTAR 1 MILLION 4K

-15 ወር OSN የሚከፍት Forever pro  Server አለው። (OSN እና Amos ይከፍታል)
-12 ወር Apollo 5 IPTV አለው።
- ትክክለኛ 4K UHD ምስል ጥራት አለው።
- Two tone Interface ስላለው TV ላይ በጣም  ያምራል።
- 16 GB INTERNAL STORAGE እና 2GB RAM አለው።
- Android Version 7.1 ነው።

ዋጋው 8500 ብር ነው።

Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
3.0K viewssadik, 19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 22:11:25 https://vm.tiktok.com/ZMFWacQUc/
3.0K viewssadik, 19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 22:11:09 https://vm.tiktok.com/ZMFWaV8Dy/
2.6K viewssadik, 19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 10:20:34
GOLDSTAR GS 9999HD 4K AND SDS በገበያ ላይ

ብዛት አለያም በፍሬ ከኛ ጋር ያገኛሉ

Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
508 viewssadik, edited  07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 21:42:33 የዚህ ሪሲቨር ዋጋ - 8500 ብር ሆኗል።


LIFESTAR 1 Million 4K Android
ቲቪ Smart ማድረጊያ ሁሉንም ነገር በአንድ የያዘ ምርጥ 4K. Android ረሲቨር የሚሰጣቸው ለየት ያሉ ጥቅሞች
1. ረሲቨሩ 4K (UHD) ነው ይሔ ማለት የምስል ጥራቱ Maximum Resolution 3840 x 2160 pixel ነው ይሔም በ 4K የሚተላለፉ ቻናሎች ካሉ ይከፍታል በተጨማሪም የቲቪያችንን ጥራት ይጨምራል በተለይ ኦርጅናል ቲቪ ለምትጠቀሙ Samsung, SONY, LG.... ያበደ ምርጥ ይሆናል
2. ረሲቨሩ Smart ወይም Android ነው ይሔ ማለት ረሲቨራችን ላይ የፈለግነውን Application ጭነን መጠቀም እንችላለን በውስጡን PlayStore አለው ለምሳሌ YouTube, Netflix, ChromCast, Google Browser, MYDSTV.....
3. ረሲቨሩ ሙሉ ለሙሉ ስማርት ማድረጊያ እየተባሉ የሚሸጡትን Mi TV Stick, Android Box... ከገበያ ያስወጣል ምክንያቱም ሁሉንም በአንድ ይዟል ለምሳሌ ረሲቨር ነው (የዲሽ ቻናሎችን ይሰራል) ፣ ስማርት ማድረጊያ ነው፣ 4K (UHD) ነው በተጨማሪም Mi Stick ስንገዛ 3 ሪሞቶችን ቤታችን መኖር አለበት 1ኛ የቲቪው HDMI Source የምንቀያየርበት 2ኛ የረሲቨራችን 3ኛ የ Mi Stick ኩ ግን LIFESTAR 1 Million ከገዛን ይሔንን ሁሉ ነገር ያስቀራል በአንድ ሪሞት ብቻ መጠቀም ትችላላችሁ።
4. ረሲቨሩ ሪሞት በጣም የሚገርም ነው ምክንያቱም የ LIFESTAR 9595 ባለብረቱን ጠንካራውን ካልጠፋ በስተቀር የማይበላሸውን ሪሞት ታውቁታላችሁ በሱ ላይ ተጨማሪ ብሉቱዝ ሲስተም የተካተተለት ሪሞት ነው ይሔ ማለት ከፈለግንበት አቅጣጫ እና ሪሞቱ ቢሸፈንም ማዘዝ ይችላል በተጨማሪም ግድግዳ ላይ ቲቪው የተሰቀለ ከሆነ ረሲቨራችንንም ከቲቪው ጀርባ ብንደብቀውም ሪሞቱ በጥራት ማዘዙን ይቀጥላል ረሲቨሩ ከራሱ ሪሞት በተጨማሪ ገበያ ላይ ያሉት አብዛኞቹ ሪሞቶች ያዙታል ስለዚህ የሪሞት ጉዳይ አያሳስባችሁም።
5. ረሲቨሩ Built In Wifi እና Hotspot አለው በቀላሉ ከስልካችሁ ጋር ወይም ቤታችሁ ካለ ዋይፋይ ጋር በማገናኘት ኢንተርኔት መጠቀም ትችላላችሁ።
6. ረሲቨሩ Built In Bluetooth አለው ይሔ ማለት ረሲቨሩን ከ wireless Headphone፣ Gpass ፣ HiFi ስፒከሮች ጋር ያለገመድ አገናኝተን ድምፁን ማውጣት እንችላለን በተጨማሪም ማንኛውም የ PlayStation ወይም የ PC ጆይስቲክ እንድናገናኝ ብሉቱዙ ይጠቅመናል።
7. ረሲቨሩ ላይ የተለያዩ የ PlayStation ጌሞችን ጭነን መጫወት እንችላለን
8. ረሲቨሩ በውስጥ የተለያዩ ነፃ ሰርቨሮች አሉት ለምሳሌ ForeverPro 1 አመት ከ3 ወይ ወይም 15ወር ነፃ አለው ይሔ ማለት እኛ ሀገር ከሚከፈቱ ሳተላይቶች ውስጥ Nilesat OSN, Amos Yes, Belintersat 1 51.5 Moreplex, TSTV Africa .... ብዙ ቻናሎችን ይከፍታል ForeverPro አለም ላይ በ IKS የተከፈተ ነገር ሁሉ ይከፍታል በተጨማሪም Stable እና ውዱም ሰርቨር ነው።
9. ረሲቨሩ FTV IPTቪ (Apollo5 IPTቪ) ነፃ 1አመት አለው ይሔ ማለት አለም ላይ ያሉትን ቻናሎች በነፃ ያለዲሽ መመልከት ያስችለናል ለምሳሌ BeinSporት፣ DSTቪ ፣ የአዋቂ ከ 18አመት በላይ ፊልሞችንም አካቷል አንድ አመት VOD አለው Netflix ውስጥ ያሉትን ቻናሎች በተለታዩ ጥራት FTV VOD ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ የኢትዮሳት ቻናሎችንም ያለዲሽ በነፃ ማየት እንችላለን
10. ረሲቨሩ Net Radio ይሰራል ይሔ ማለት ማንኛውም ኳስ እያየን አማረኛ ኮሜኔታተር መጠቀም ከፈለግን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን ብቻ ነው ቲቪ እያየን በተመሳሳይ ሰአት ኢትዮጲያ ውስጥ ያሉ የራዲዮ ፕሮግራሞችን ማዳመጥ ያስችለናል።
11. ረሲቨሩ የሚጠቀመው 12Volt አዳብተር ነው ይሔ ማለት መብራት ሀይል ሀይል ቢጨምር እንኳን እቃው አይቃጠልም አዳብተሩ ነው የሚቃጠለው በቀላሉም 12 Volt አዳብተር በ200ብር ከማንኛውም ቦታ ገዝተን መተካት እንችላለን እንደ Mi TV Stick 5 Volt አይደለም የሚጠቀመው
12. ረሲቨሩ PIP Function አለው ሁለት የተለያሉ ቻናሎችን በተማሳሳይ ሰአት በአንድ ቲቪ ማሳየት ይችላል ለምሳሌ ኳስ በተመሳሳይ ሰአት ቢኖር Football HD እና TV Varzish ቻናሎችን በአንድ ግዜ ከፍተን ማየት እንችላለን።
13. ረሲቨሩ G-M Screen App ይጠቀማል ስለዚህ ረሲቨሩን ከስልካችን ጋር በማገናኘት እንደ ፋይንደር፣ እንደ ቲቪ ፣ እንደ ሪሞት...... መጠቀም እንችላለን
14. በነገራችን ላይ ረሲቨሩ ገና አዲስ ሞዴል ስለሆነ ካለው በላይ ወደፊት ሶፍትዌሩን እናበለፅገባለን ስለዚህ በየጊዜው እኛ LIFESTAR ካንፓኒ ለኛ ሀገር የሚሆኑ አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ለዚህ ረሲቨር የምንለቅ ይሆናል ምንግዜም ጠቃሚ የሆነ አዲስ ነገር ቀድሞ የገዛ ተጠቃሚ ይሆናል
15. ይሔ ረሲቨር ማንኛውም ቲቪ ከ CRT (ጎባጣ) እስከ ፍላት ስማርት ስለሚያደርግ ሁሉም ሰው ቤት ቢኖር ትጠቀማላችሁ።
16. ይሔ ረሲቨር እንደ Mi Stick ወይም Android box አንዴ ከተሸጠ በሗላ ቢበላሽ ብራችሁ አይቀልጥም ምክንያቱም LIFESTAR እኛ ሀገር ያለ ድርጅት ስለሆነ የካንፓኒው አንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው ቢበላሽ ቴክኒሻኞቹ አስደካክለው ይሰጧችሗል ምንም ብልሽት አያሳስባችሁም።
17. ይሔንን ረሲቨር በያላችሁበት አካባቢ ያሉ የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ማግኘት ትችላላችሁ ከናንተ የሚጠበቀው LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር ብላችሁ መጠየቅ ነው ወይም ፎቶውን ማሳየት ነው።
18. ሁሉንም ጠቃሚ ሶፍትዌር የተጫነበት ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ አድራሻችን መርካቶ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ሁለተኛው ሽንሽን
Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
1.2K viewssadik, edited  18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 20:25:46
Smart ያልሆነ Tvዎን Smart ለማረግ ፈልገው ምን መግዛት እንዳለብዎ ካላወቁ ይህንን Post ያንብቡ

- የዕቃው ስም MI TV STICK እና MI TV BOX ይባላል።
• 8GB Storage ስላለው የተለያዩ Application ከPlaystore ላይ በመጫን መጠቀም ይችላሉ።
•Netflix,Youtube እና ተመሳሳይ Streaming Service የሚያቀርቡ አፕሊኬሽኖች ተጭነውበት ነው የሚመጡት።
•የBluetooth remote ስላለው እስከ 15 ሜትር ድረስ ያለምንም መቸገር መጠቀም ይችላሉ። ሪሞቱ Builtin mic ስላለው የድምፅ ትዛዞችንም መጠቀም ይችላሉ። "Play Music from youtube"  የመሳሰሉትን
•Download app በመጫን playstore ላይ የሌሉ App መጫን ይችላሉ።
•በጣም ፈጣን እና የሀገር ውስጥ Smart tvዎችን የሚያስንቅ ፍጥነት እና ጥራት ያገኙበታል።

ብዛት ለምትፈልጉ አስታየት አለው

ዋጋው - 4700 ብር ነው።
Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
Call +251 91 1646254
1.7K viewssadik, 17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 13:08:32
ተወዳጁ Realstar RS-1010 በድጋሚ በአሪፍ እና ኪስን በማይጎዳ ዋጋ በገበያ ላይ ውሏል።

ከአንድ ዓመት Funcam ሰርቨር ጋር ፣ የ 1 ወር Apollo ፣ በጭራሽ የማይቋረጥ Youtube ፣ Original ሪሲቨር ሙሉ ዋስትና ያለው ነው።

በብዘትም ሆነ በፍሬ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የElectronics መሸጫ ሱቅ ማግኘት ይችላሉ። በብዛት መግዛት ለምትፈልጉ በምርጥ ዋጋ ከእኛ ዘንድ ማግኘት ይችላሉ።

Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
2.3K viewssadik, 10:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ