Get Mystery Box with random crypto!

SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ addissatellite — SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ
ርዕሶች ከሰርጥ:
Euro
የሰርጥ አድራሻ: @addissatellite
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.91K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን
🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ
🔺 የፈለጉትን ቻናል biss key ማግኘት ይችላሉ!
🔷 እረሶ ተጠቅመው ለወዳጅዎም Invite እና ማድረግዎን እንዳይረሱ!
🔺 ጥያቄ እና አስተያየት ካለ በዚህ ስልክ ያሳውቁን!
@Sadikethio

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 24

2022-12-22 12:36:40
LIFESTAR 1MILLION 4K ANDROID

አዲስ 4K ሪሲቨር ወደ ገበያ ገብቷል።

ነገር ግን ዋጋው እስካሁን ይፋ አልሆንም
2.2K viewssadik, edited  09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 11:49:06 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር የመጀመርያ ሶፍትዌር ነው ሁሉን ነገር ይከፍታል።
2.3K viewssadik, edited  08:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 10:12:18 https://vm.tiktok.com/ZMFtynxy5/
949 viewssadik, 07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 22:25:03
" ሜሲ የዓለም ሻምፒዮን ሆኗል "

በቤን ስፖርት በጨዋታ አስተላለፊነቱ የሚሰራው ካሊል አል ብሉሺ በዓለም ዋንጫው ሊዮኔል ሜሲ የት አለ? ብለው ለጠየቁ ደጋፊዎች በቀጥታ የቴሌቭዢን ሽፋን አስተያየቱን ሰጥቷል።

ካሊል አል ብሉሺ በቀጥታ ስርጭት እንደተናገረው " ሜሲ የት አለ ( Where is Messi ) ብላችሁ የጠየቃችሁ ሁሉ እሱ የዓለም ሻምፒዮን ሆኗል " በማለት ተናግሯል።
510 viewssadik, edited  19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 19:53:07
83' አርጀንቲና 2 - 2 ፈረንሳይ

ሊዮኔል ሜሲ ምባፔ
ዲ ማርያ
1.4K viewssadik, edited  16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 18:38:38
35' አርጀንቲና 2 - 0 ፈረንሳይ

ሊዮኔል ሜሲ
ዲ ማርያ
1.6K viewssadik, edited  15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 18:11:50
የፍፃሜውን ጫወታ በተለያዩ የነፃ አማራጮች
1.6K viewssadik, 15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 12:00:35
ዛሬ የሚደረግ የኳታር አለም ዋንጫ የፍፃሜ ለዋንጫ የሚደረግ ጨዋታ

አመሻሽ 12:00
ፈረንሳይ ከ አርጀንቲና

KAN 11 HD
AFN Sports 1 HD
ETV MEZNAGNA
ቤን Sport max (VIP)
ATN
BEIN SPORTS
531 viewssadik, 09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 08:51:32
#QatarWorldCup

12:00 ክሮሽያ ከ ሞሮኮ
2.1K viewssadik, 05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 22:04:00
ሞሮኮ ታሪክ ይሰራ ይሆን ወይስ ፈረንሳይ ለተከታታይ የአለም ዋንጫ ለፍፃሜ ይቀርባል

መልካም መዝናኛ በተለያዩ የነፃ አማራጮች
1.3K viewssadik, 19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ