Get Mystery Box with random crypto!

FAMILSTAR 1000 PLUS MOONSTAR 2425 COOLSTAR 3030 በጣም ጥሩ እቃነ | SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

FAMILSTAR 1000 PLUS
MOONSTAR 2425
COOLSTAR 3030 በጣም ጥሩ እቃነት እና የተለያዩ የነፃ ቻናሎችን መክፈት የሚችሉ ሪሲቨራቾ በገብያ ላይ ከሙሉ ዋስትና ጋር

-ያለምንም Internet Connection የሚሰሩ ሁለት ሙሉ የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፣ ቻምፕዮንስ ሊግ ፣ Europa League ፣ Laliga ፣ ሁሉንም የአውሮፓ ሀገራት ጨዋታዎች በእንግሊዘኛ ቋንቋ ያለምንም መቆራረጥ የሚያሳዩ ቻናሎችን እንዲከፍት ተሰርቶ የመጣ።( ሪሲቨሩን ከማንኛውም ቦታ ሲገዙ ነፃ የ3 ወር ኮድ ከኛ ማግኘት ይችላሉ በSR NO አማካኝነት )

-በተለይ Internet ለተዘጋባቸው ቦታዎች በደንብ የሚመች
-በቫርዚሽ ላይ ለሚገቡት 24H SPORT 1 እና 2 ቻናሎች ሁሉም ሪሲቨሮች ላይ ያለ Internet እንዲሰራ ተደርገዋል።


-በውስጡ ነፂ IPTV አማራጭ ስላል  የኳስ እና ሙሉ የመዝናኛ ቻናሎች ማግኘት ትችላላችሁ

-MYHD IPTV እና  EVISSION IPTV ይቀበላል።
-ለAmos ቻናሎችም Server የተሞላበት።
-በተጨማሪም Gshareplus ይቀበላል።

-በጣም Original የሆነ ሪሞት ያለው ፣ ድንገት ቢጠፋ ገበያ ላይ ሪሞቱን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።

-አስተማማኝ የ13 ወር ዋስትና ያለው።

-በFlash Video ለማጫወት ሁሉንም Video Format Support የሚያረግ።
-YOUTUBE በደንብ ይሰራል።
-ሁሉም አስፈላጊ ቻናሎች ተሞልቶበት እና ተስተካክሎ የሚመጣ ሲሆን እርሶ ብቻ ሰክተው በሪሞት ብቻ Diseqc

እነዚህን ሪሲቨሮች ከየትኛውም የሪሲቨር መሸጫ መደብር ማግኘት ይችላሉ።

በብዛት ሆነ በፍሬ ለመግዛት

አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ  ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛው  ሽንሽን


Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
Call +251 91 178 5693