Get Mystery Box with random crypto!

SADIK የሪሲቨር እና የዲሽ መረጃ

የሰርጥ አድራሻ: @addissatellite
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.99K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴
🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን
🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ
🔺 የፈለጉትን ቻናል biss key ማግኘት ይችላሉ!
🔷 እረሶ ተጠቅመው ለወዳጅዎም Invite እና ማድረግዎን እንዳይረሱ!
🔺 ጥያቄ እና አስተያየት ካለ በዚህ ስልክ ያሳውቁን!
@Sadikethio

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 28

2022-11-22 21:02:47
የሮናልዶ ነገር መቋጫ አገኘ

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ እና ማንቸስተር ዩናይትድ በስምምነት መለያየታቸውን የኦልድ ትራፎርዱ ክለብ ባወጣው መግለጫ ይፋ አድርጓል።
2.8K viewssadik, 18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-22 16:14:17
37 ሚሊዮን የአገሪቱ ህዝቦች ትልቅ ትንሽ ሳይል በጉጉት ያዮት ጨዋታ ነው። ቀልባችን ሰፍ ብሎ አይናችን ከኳሷ እኩል ተሽከርክሯል። ጭንቅት አንለው በሽታ ብቻ ሆዳችን ይርበተበት ነበር። የመካከለኛዋ ምስራቅ ሙሽራ ሀብታሟ ሳኡድ አረቢያ አይነኬ የተባለውን የአርጀቲናን ብሔራዊ ቡድን 2 ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፋ ታሪክ ሰ‍ርታለች።

አይ እግር ኳስ
919 viewssadik, 13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-22 16:06:06
Denmark  Tunisia

LIVE ON KAN 11 HD
LIVE ON Bein sport 3 MAX
LIVE ON Persiana Sports HD
LIVE ON ETV MEZNAGNA
1.0K viewssadik, 13:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 19:48:35
Wow VIP package Nilesat ላይ የሚገኙትን ሙሉ የ BeinSport package ከፍቷል Enjoy it

Vip Package ለምትፈልጉ 600ብር በፍጥነት ይሞላላቹሀል
1.8K viewssadik, 16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 19:22:50
ዛሬ ምርጥ IPTቪ ላስተዋውቃችሁ አብዛኞቻችሁ ታውቁታላችሁ ስሙ MyHD IPTቪ ይባል እጅግ በጣም Stable IPTቪ ሰርቨር ነው በአብዛኞቹ ቤት ያሉት ረሲቨሮች ይሔንን ሰርቨር መቀበል ይችላሉ ለ IPHONE, Android Phone, Android TV, Android Box, MI Stick, Computer.... ለሁሉም ይሆናል አፕሊኬሽኑን ከ Playstore, AppStore እና ከተለያዩ ዌብሳይቶች ላይ MyHD ብላችሁ ሰርች አድርጋችሁ Download ማድረግ ትችላላችሁ ለኳስ፣ ለፊልም፣ ለዶክመንተሪ፣ ለልጆች ፊልም አፍቃሪያን እጅግ በጣም ተወዳጅና ተመራጭ ሰርቨር ነው መክፈቻ ኮዱን ከኛ የአንድ አመት 600ብር መግዛት ትችላላችሁ በእርግጠኝነት ትጠቀማላችሁ ኮዱን ለመግዛት inbox   @Sadikethio ማናገር ትችላላችሁ እናመሰግናለን።

Inbox Us Admin @Sadikethio
Call +251925085858
2.0K viewssadik, 16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 19:16:35
የአለም ዋንጫ

NED SEN

LEG 4K
1.9K viewssadik, edited  16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 18:06:08 በነፃ በስልካችሁ የከለም ዋንጫ አጠቃቀሙ ለምትፈልጉ


https://www.tiktok.com/@sadikdish1?_t=8XUWtA2m5O1&_r=1
2.2K viewssadik, edited  15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 16:16:00
Tv Varzish ተጠቃሚዎች ነፃ ቻናል ATN & Persiana Sport ላይ ይከታተሉ።

ATN 12015 H 27500
Persiana Sport 12595 V 27500
2.5K viewssadik, 13:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 16:13:45
Now Live on Nile and Amos
LEG Pro Max
2.5K viewssadik, 13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 07:23:11
የዓለም ዋንጫ የዛሬ መርሐ ግብሮች !

10:00 እንግሊዝ ከ ኢራን

1:00 ሴኔጋል ከ ኔዘርላንድ

4:00 አሜሪካ ከ ዌልስ
752 viewssadik, 04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ